Man Media - የቀልብ ማረፊያ
Man Media - የቀልብ ማረፊያ
  • 20
  • 140 095
እርኩስ እና ቅዱሱን እንለየው
ይህ ለኢትዮጵያ ብርሃን ነው::ብርሃናዊ ሀሳቦች ይነሱበታል::በዚህ ክፍል የጠምቀትን በዓል መሰረትተድርገው ማንያዘዋል እሸቱ እና ኤዴን መኮንን ይወያያሉ::
Переглядів: 307

Відео

ህይወት ቀያሪ ትምህርት!
Переглядів 1,8 тис.21 день тому
ታመናል ደስታ እርቆናል ምክንያቱ ምንድን ነው?
አላማህን ለመረዳት ይህንን ተረዳው! | Manyazewal Eshetu motivational video
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
አላማ ምንድን ነው? ለምን ያስፈልጋል? ምን ጥቅም አለው? እንዴት አላማዬን ልወቅ?
ትንሽ አስቦ ትልቅ የማድረግ ጥበብ
Переглядів 2,6 тис.Місяць тому
በዚህ ቪዳዮ ማንያዘዋል ትንሽ አስቦ ብዙ የማደረግ ጥበብን ያጋራል::
ከእንስሳ ብሰን ለምን አውሬ ሆንን?
Переглядів 3,6 тис.Місяць тому
ሰው ከሁለት ባህሪያቶች የተሰራ ነው:: ከነፍስ እና ከስጋ:: ነፍሱ ስጋውን ያሸነፈችለት መላክ ይሆናል::በስጋው ነፍሱ ስትሸነፍ ሰው ከእንስሳም አልፎ አውሬ ይሆናል::
በቀላሉ ለመደሰት ይህንን ተመልከት
Переглядів 3,7 тис.Місяць тому
ደስተኛ ናችሁ? ከሆናችሁ የሚያስደስታችሁ ጉዳይምንድን ነው? ደስተኛ ካልሆናችሁም ምክንያቱ ምንድን ነው? በዚህ ቪዲዮ የደስታችሁ ጥያቄ ይመለሳል:: እንዴት በቀላሉ መደሰትእንደምትችሉ ትማራለችሁ:: ሁለተኛ ቻነላችንን ሳብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ
መንፈሳዊ ድክመቴን ያጋለጡት አባት || ልዑል ራስ ካሳ ኃይሉ || ፍኖተ አእምሮ
Переглядів 4,1 тис.Місяць тому
ፍነተ አእምሮ የተሰኘው መጽሐፍ እያነበብኩኝ ያገኘውት ድንቅ መንፈሳዊ ጥበብ ነው::ለዚህ ዩፆም ሰሞን ለሁላችንም ያስፈልገናል::
ገንዘብ እንዴት ይሰራል? እንዴት ገንዘቤን ላብዛው?
Переглядів 3,2 тис.Місяць тому
የኑሮውድነቱን ለማሸነፍ 4 መፍትሃዎች አሉ:: 1.የፋይናንሺያል እውቀት፡ እንዴት በጀት ማውጣት፣ መቆጠብ እና በጥበብ መዋዕለ ንዋይ ማድረግ እንደሚቻል መረዳት። 2.minimalist መሆን ፡ በዓላማ መኖር፣ ከፍላጎቶች ይልቅ አስፈላጊ ጉዳይዎች ላይ ማተኮር እና ገንዘብን ማውጣት:: 3.የክህሎት ግንባታ ፡ ተጨማሪ የገቢ ምንጮችን ለመፍጠር ተግባራዊ እና ለገበያ የሚውሉ ክህሎቶችን መገንባት። 4. የአስተሳሰብ ለውጥ፡ የረዥም ጊዜ አስተሳሰብን እና ጥንካሬን ማበረታታት። #money #habesha #amharic #manyazewaleshetu #inflation #success #motivation #ethiopia
ከችግሩ በላይ የሚያስቸግርህ ችግር
Переглядів 3,9 тис.2 місяці тому
ሁሉም ሰው ችግሩን ለመቅረፍ የሚሞክረው ችግሩን በማይቀርፈው ጉዳይ ላይ ነው::የችግሩ ምክንያት ግን ምንድን ነው? ቪዲዮውን ይመልከቱ::
ልጅ ስለማሳደግ ይህንን እወቅ!!
Переглядів 1,9 тис.2 місяці тому
ua-cam.com/video/_dKPNhHPppQ/v-deo.htmlsi=wY7EIoIiBecOwwzY
በእስልምና ኢየሱስ ክርስቶስ እና ድንግል ማርያም
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
ሙሉ ቪዲዮ 👇👇👇👇👇👇 ua-cam.com/video/kwfyFZndPYY/v-deo.htmlsi=1EWwJ9AF7sDNrCOሉ
መንፈሳችን ስለታሰረ - ህይወታችን ጨልሟል | እንዴት እናስፈታው?
Переглядів 7 тис.2 місяці тому
መንፈሳችን ስለታሰረ ህይወታችን ጨልሟል እንዴት እናስፈታው? ማንያዘዋል እሸቱ ስለዚህ ውስጣዊ ጥበብ በዚህ ቪዲዮ ያስረዳል::በማስተዋል ብንከተል ለችግራችን ይህ አጭር ቪዲዮ መፍትሄን ይሰጣል::ምንያቱም እንደ መንፈሳችን ያለ ትልቅ ሀይል በአለም የለም::ግን አአራሩን ካላወቅነው እንዴት ነው የምንጠቀመው? መልሱን በቪዲዮው ተመልከቱት::
ለአስጨናቂው ህይወት - መንፈሳዊ እውቀት! | @manyazewaleshetu
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ እንዴት በአለም ኮተቶች ዋና ጉዳዮች እንደተረሱ በከፍተኛ ወኔ እና ኢነርጂ ይናገራል::እንዴት አምላክም ማወቅ እና በመንፈስ መርካት ለህይወታችን መቆየት ወሳኝ እንደሆኑ ያስረዳል::ችግርን ለመቅረፍ አይነተኛ መንገድ እንደሆነ ይጠቁማል::መልካም ትምህርት::
ኢትዮጵያውያን TRUMን ወይስ KAMALAን ይምረጡ : ​የ⁠@jahnnyVLOGS ሀሳን ስለአሜሪውካ ምርጫ 2024
Переглядів 2,5 тис.2 місяці тому
ይህ ማንያዘዋል ከጃኒ ጋር ካደረገው ፖድካስት የትተወሰደ ክሊፕ ነው::ጃኒ trump or Kamala ላይ ሀሳቡን ያጋራል::
የተሰበረ ስሜት የሚጠገንበት እውቀት
Переглядів 6 тис.2 місяці тому
የተሰበረ ስሜት የሚጠገንበት እውቀት
ለከባዱ ህይወት ይህንን አድርግበት
Переглядів 9 тис.2 місяці тому
ለከባዱ ህይወት ይህንን አድርግበት
የራስን ምኞት የሚያሳካው እውቀት!
Переглядів 4,5 тис.3 місяці тому
የራስን ምኞት የሚያሳካው እውቀት!
ትልቅ ስኬት የሚያመጣው ትንሽ ልማድ || @manyazewaleshetu
Переглядів 2,2 тис.3 місяці тому
ትልቅ ስኬት የሚያመጣው ትንሽ ልማድ || @manyazewaleshetu
ሶሊያና ስለባሏ!! ደካማ ጎኔ ነው!
Переглядів 71 тис.3 місяці тому
ሶሊያና ስለባሏ!! ደካማ ጎኔ ነው!