- 355
- 639 861
ORTHOMAR
United States
Приєднався 20 вер 2023
አሁን ሱብስክራይብ በማድረግ ክርስቲያናዊ ህይወትን የሚያሳድጉ ቪዲዮዎች እንዲደርስዎ ያድርጉ) ua-cam.com/channels/vfCqQ7xHLm5Ixh8f4UBmew.html
O R T H O M A R | ኦ ር ቶ ማ ር
_ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት | ስብከት
_ መዝሙር
_ ምክረ አበው
_ ብሒለ አበው
_ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች
_ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም
_ ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች
ኢቲዮጵያ | Ethiopia
tiktok @orthomar_eth
O R T H O M A R | ኦ ር ቶ ማ ር
_ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት | ስብከት
_ መዝሙር
_ ምክረ አበው
_ ብሒለ አበው
_ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች
_ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም
_ ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች
ኢቲዮጵያ | Ethiopia
tiktok @orthomar_eth
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳሜ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 07 || 16 November 2024
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳሜ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 07 || 16 November 2024
💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተቀበለችበት ፀሎት ነው። ይህም ''የሰኔ ጎለጎታ'' ተብሎ የሚጠራው ነው። 3ኛው) ይህ ጸሎተ ባርቶስ ነው። ከነዚህ መካከል ጸሎተ ባርቶስ የሚለየው እንደ ውዳሴ ማርያም የዘወትርና የእለት ያለው መሆኑ እና እንዲሁም ጸሎቱ በውስጡ አጋንንትን የሚያርቅ፣ የሚያስደነግጥ፣ የሚቆራርጥ ኅቡዕ ስሞች (ስውር የአምላክ ስሞች) የያዘ መሆኑ ነው። እመቤታችን በዚህ ታላቅ ጸሎት ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ የጌታን ወንጌል በማስተማሩ በጽኑ እስራት እና መከራ ውስጥ ወድቆ ስለነበር እሱንም ከእስር ያስፈታችው በዚህ ፀሎት ነው። እመቤታችን ይህንን ጸሎት ስትጸልይ በጸሎቱ ኃይል መሬት ተንቀጥቅጧል፣ መቃብራት ተከፍተዋል፣ ሙታን ተነስተዋል፣ ዲንጋዮች ተሰነጣጥቀዋል፣ የእርኩሳን መናፍስት፣ የመተት፣ የምዋርት ሥልጣን ተሽሯል። ስለዚህ ይህ ታላቅ ጸሎት በአጋንንት ላይ የበላይነት ስላለው በመጸለይ ራሳችንን ከአጋንንት ውጊያ ልንከላከልበትና ልናመልጥበት ብሎም አጋንንትን ልንቀጠቅጥበት ይገባል። በተጨማሪም ጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ዘወትር በትጋት ከሚጸልዩአቸው ጸሎቶች ውስጥ አንዱ ጸሎተ ባርቶስ እንደነበር ገድላቸው ይነግረናል። አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሀንም በዚህ ባርቶስ በተባለው ስፍራ ጸሎት ያደርሱ እንደነበር ተጽፏል። የእናታችን ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን🙏🙏🙏 ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በምንጸልየው ጸሎት ዓለምን ፈጥሮ ለሚገዛ፣ ፍጥረታቱን ለሚመግብ እኛን ከክፉ ለሚጠብቅ፣ የሚያስፈልገንን ሁሉ ለሚሰጠን አምላካችን ምስጋና የምናቀርብበት ነው፤ የእግዚአብሔርን ሥራ የምናደንቅበትም ነው፤ ነቢየ እግዚአብሔር ክቡር ዳዊት በመዝሙሩ ‹‹…አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሃለው..›› በማለት እንደገለጸው እግዚአብሔር በሕይወታችን ስለሚያደርግልን ነገር ሁሉ ምስጋና የምናቀርበው በጸሎት ነው፤ (መዝ.፶፪፥፱) ሌላው ደግሞ ከክፉ እንዲጠብቀን ሁል ጊዜ በጸሎት ልንማጸን ያስፈልጋል፤ ቅዱስ ጳውሎስ ለኤፌሶን ምእመናን በላከው መልእክቱ ‹‹…በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር ጸልዩ..›› በማለት እንደመከረን ጠላታችን ዲያቢሎስ የሚያመጣብንን ፈተና በድል የምንወጣው ስንጸልይ ነው፡፡ (ኤፌ.፮፥፲፱) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ጸሎትን መጸለይ እንዳለብን ያዘዘን (ያስተማረን) ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ጌታችን የጸሎትን ሥርዓት ያስተማረን ደግሞ በትምህርት ብቻ አይደለም፤ እርሱም ይጸልይ ነበር፤ ቅዱሳን ሐዋርያትንም እንዲጸልዩ ‹‹አባታችን ሆይ›› የሚለውን ጸሎት አስተምሯቸዋል፤ ‹‹…እናንተስ እንዲህ ጸልዩ…›› (ማቴ. ፮፥፱) እንግዲህ ልጆች! ጸሎት አስፈላጊ ነውና ልንጸልይ ያስፈልጋል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ጸሎት በሦስት ይከፈላል፤ የግል ጸሎት፣ የማኅበር ጸሎት፣ የቤተ ሰብ ጸሎት በመባል ይታወቃል፤ እያንዳንዱ ክርስቲያን የሚጸልየው ጸሎት የግል ጸሎት ሲባል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሚጸለየው የሚደርሰው ምስጋና፣ ሰዓታቱ ጸሎት፣ የማኅሌቱ፣ የጸሎተ ቅዳሴው፣ ምህላው ጸሎት የኅብረት ጸሎት ይባላል፤ ሌላው ደግሞ በቤተ ሰብ ውስጥ የሚደረገው ጸሎት ደግሞ የቤተ ሰብ ጸሎት ይባላል፡፡ ልጆች! እንግዲህ ክርስቲያን የሆንን ሁሉ በግል ሕይወታችን፣ በቤተ ሰብ እና በማኅበር ጸሎት ልንሳተፍ ያስፈልጋል፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! የጸሎት አደራረግ የራሱ ሥራዓት አለው፤ ውጫዊ እና ውስጣዊ ዝግጅት ያስፈልጉታል፤ ጸሎት ከማድረጋችን በፊት ንጽሕናችንን በመጠበቅ ነጠላችንን መስቀልያ፣ መልበስ፣ መብራት (ሻማ፣ጧፍ) ማብራት፣ በቅዱሳት ሥዕላት ፊት ቀጥ ብሎ በመቆም መዘጋጀት አለብን፤ እነዚህን በዋናነት ገለጽን እንጂ ሌሎችም ዝግጅቶች ያስፈልጋሉ፡፡ ውስጣዊ ዝግጅት የሚባለው ደግሞ ስንጸልይ በፍቅር መሆን አለበት፤ የምንለምነው እንደሚፈጸምልን ጽኑ እምነት ሊኖረንም ያስፍልጋል፤ በውጣችን ደግሞ ቂም በቀል መያዝ የለብንም፤ ምክንያቱም ልጆች ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትምህርት ‹‹ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ ኃጢአታችሁን ይቅር ይላችኋልና›› በማለት እንዳስተማረን እኛ ‹‹ይቅር በለን›› ብለን ስንጸልይና ይቅርታን ስንለምን አስቀድመን ይቅርታ ማድረግ አለብን፡፡ (ማቴ.፮፥፲፬) ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! በጸሎት ጊዜ ያለመታከት (ያለመሰልቸት) እና ባለመቸኮል መጸለይ አለብን፤ እንግዲህ ሰፊ ከሆነው የጸሎት ትምህርት ለግንዛቤ በማለት ጥቂቱን ብቻ ነገርናችሁ፤ ከዚሁ ጋር በተጓዳኝ ልብ ማለት ያለብን ነገር በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የጸሎት ጊዜያትም እንዳሉ ነው፤ በምን በምን ሰዓት ለጸሎት መቆም እንዳለብን በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት እንማራለን፤ በቀጣይ ጊዜ እነዚህን የጸሎት ጊዜያትና ለምን እንደተወሰኑ እንመለከታለን፡፡ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! አባቶቻን በትምህርታቸው ‹‹ጸሎት የሕይወታችን አጥር ነው›› ይላሉ፤ የቤት አጥር ቤት በሌባ ከመዘረፍ እንደሚከልል ክርስቲያኖችም ደግሞ በሕይወታችን ጠላታችን ዲያብሎስ የሚያመጣውን ፈተናና መከራ የምንከላከልበት አጥር ነው፤ አባቶቻችን በጸሎት ጠላትን ድል አድርገዋል፤ ስለዚህ ጠዋት ስንነሣ ምንም ተግባር ከማድረጋችን በፊት መጸለይ አለብን፤ ውለን ወደ ቤት ስንገባ መጸለይ አለብን፤ ምግብ አቅርበን ከመመገባችን በፊት እንዲባረክልን መጸለይ አለብን፤ የሰጠንን አምላክ በጸሎት ማመስገን ያስፈልጋል፤ እንዲሁም ደግሞ ተመግበን ስንጨርስ (ስብሐት በማለት) ተመስገን ማለት አለብን፤ ማታም ከመተኛታችን በፊት መጸለይ ያስፈልጋል፤ ሌላው ከምንም በላይ በአሁን ጊዜ አገራችን ሰላም እንዲሆን፣ ፍቅርን እንዲሰጠን እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ፡፡ Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox orthodox mezmur Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት mezmur orthodox ethiopian ethiopian orthodox mezmur mezmur orthodox
Ethiopia ORTHODOX MEZMUR, መዝሙር፣ ስብከት
mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox mezmur
mezmur orthodox
orthodox mezmur

Переглядів: 216
Відео
+ አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ መዝሙር || SILASE MEZMUR
Переглядів 13 тис.16 годин тому
Try the free video editor CapCut to create videos! www.capcut.com/t/Zs8SVXtGy/
+ ቁስቋም ማርያም መዝሙር | KUSKUAM MARYAM MEZMUR
Переглядів 40 тис.2 години тому
ቁስቋም ማርያም መዝሙር | KUSKUAM MARYAM MEZMUR 15 November 2024 ደብረ ፀሐይ ቍስቋም ማርያም ከጎንደር ከተማ በስተ ስሜን ምዕራብ ወጣ ብሎ በሚገኘው በደብረ ፀሐይ ቁስቋም የተሰራ ቤተክርስቲያን ነው። ደብረ ፀሓይ ቁስቋም በእቴጌ ምንትዋብ፣ ከ1725 ዓ.ም. እስከ በ1738ዓ.ም. ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን በጊዜው 360 መስታዎቶች የነበሩት፣ በቀይና ሰማያዊ ሃር አልባሳት ያሸበረቀ፣ እንደ ደብረ ብርሃን ስላሴ በጥሩ ኪነት የተዘጋጀ፣ ከወርቅና ከብር የተሰሩ የቤተ ክርስቲያን ማገልገያወች የነበሩት፣ በጊዜው የተደነቀ ቤተ ክርስቲያን ነበር። ደብረ ፀሐይ በተመሰረተበት ዘመን የራሱ ጉልት የነበረው ሲሆን ይኼ...
+ መዝሙረ ዳዊት | አርብ || https://youtu.be/KHd86nN9qCs MEZMURE DAWIT | FRIDAY PSALMS
Переглядів 2042 години тому
መዝሙረ ዳዊት | አርብ || MEZMURE DAWIT | FRIDAY PSALMS መዝሙረ ዳዊት | ማክሰኞ || MEZMURE DAWIT TUESDAY | PSALMS መዝሙረ ዳዊት | ሰኞ || MEZMURE DAWIT MONDAY | PSALMS የመዝሙረ ዳዊት ዓላማ እያንዳንዱ መዝሙር የተለያየ ዓላማ ያለው ቢሆንም እንኳ መዝሙረ ዳዊት የመዝሙር መጽሐፍ እንዲሆን ተደርጎ መሰብሰቡን ማስታወስ ጠቃሚ ነው፡፡ አይሁድ ከምርኮ ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው ቤተ መቅደሱን እንደገና ከገነቡ በኋላ (በ520 ዓ.ዓ.) እነዚህ መዝሙራት በአይሁድ የአምልኮ ፕሮግራም ውስጥ ተካትተው ነበር። አይሁድ በቤተ መቅደስና በምኲራቦቻቸው እግዚአብሔርን በሚያመልኩበት ጊዜ...
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | አርብ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 06 || 15 November 2024
Переглядів 4622 години тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | አርብ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 06 || 15 November 2024 💚💛❤ፀሎተ ባርቶስ ምንድን ነው?💚💛❤ ጸሎተ ባርቶስ ስያሜውን ያገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በባርቶስ ሀገር ስለጸለየችው፤ ጸሎተ ባርቶስ ወይም ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ዘሀገረ ባርቶስ ተብሎ ተጠርቷል። እመቤታችን ሦስት ጸሎቶችን በመዓዛ መለኮት በጣፈጠ ጥዑም አንደበት ፀልያለች። 1ኛው) በሉቃስ ወንጌል 1÷46-55 ድረስ ያለው ፀሎተ እግዝእትነ ማርያም የምንለው ነው። 2ኛው) በሰኔ 21 ቀን በጎልጎታ የጸለየችውና ቃልኪዳን የተቀበለችበት ፀሎት ነው። ይህም ''የሰኔ ጎለጎታ'' ተብሎ የሚጠራው ነው። 3ኛው) ይህ ጸሎተ...
+ መዝሙረ ዳዊት | ሐሙስ || MEZMURE DAWIT THURSDAY | PSALMS
Переглядів 3954 години тому
መዝሙረ ዳዊት | ሐሙስ || MEZMURE DAWIT THURSDAY | PSALMS የመዝሙረ ዳዊት ዓላማ እያንዳንዱ መዝሙር የተለያየ ዓላማ ያለው ቢሆንም እንኳ መዝሙረ ዳዊት የመዝሙር መጽሐፍ እንዲሆን ተደርጎ መሰብሰቡን ማስታወስ ጠቃሚ ነው፡፡ አይሁድ ከምርኮ ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰው ቤተ መቅደሱን እንደገና ከገነቡ በኋላ (በ520 ዓ.ዓ.) እነዚህ መዝሙራት በአይሁድ የአምልኮ ፕሮግራም ውስጥ ተካትተው ነበር። አይሁድ በቤተ መቅደስና በምኲራቦቻቸው እግዚአብሔርን በሚያመልኩበት ጊዜም ይጠቀሙባቸው ነበር። እነዚህ መዝሙራት በጥንት ቤተ ክርስቲያን የአምልኮ ጊዜ ያገለግሉ ነበር። መዝሙረ ዳዊት በመሠረቱ ወደ እግዚአብሔር የሚደረግ ጸሎ...
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሐሙስ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 05 || 14 November 2024
Переглядів 6204 години тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሐሙስ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 05 || 14 November 2024
+ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙር || ABUNE GEBRE MENFES KIDUS MEZMUR
Переглядів 22 тис.4 години тому
አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መዝሙር || ABUNE GEBRE MENFES KIDUS MEZMUR
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ረቡዕ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 04 || 13 November 2024
Переглядів 7877 годин тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ረቡዕ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 04 || 13 November 2024
+ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ መዝሙር | YOHANS MEZMUR
Переглядів 19 тис.7 годин тому
ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ መዝሙር | YOHANS MEZMUR
+ መዝሙረ ዳዊት | ረቡዕ || MEZMURE DAWIT WEDNSDAY | PSALMS
Переглядів 3617 годин тому
መዝሙረ ዳዊት | ረቡዕ || MEZMURE DAWIT WEDNSDAY | PSALMS
+ በአታ ማርያም መዝሙር || BEATA MARYAM MEZMUR
Переглядів 18 тис.9 годин тому
በአታ ማርያም መዝሙር || BEATA MARYAM MEZMUR
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ማክሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 03 || 12 November 2024
Переглядів 8659 годин тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ማክሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 03 || 12 November 2024
+ መዝሙረ ዳዊት | ማክሰኞ || MEZMURE DAWIT TUESDAY | PSALMS
Переглядів 8819 годин тому
መዝሙረ ዳዊት | ማክሰኞ || MEZMURE DAWIT TUESDAY | PSALMS
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 02 || 11 November 2024
Переглядів 3,1 тис.12 годин тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ሰኞ | ፀሎተ ባርቶሥ ህዳር 02 || 11 November 2024
+ ሰኞ | መዝሙረ ዳዊት || MEZMURE DAWIT MONDAY | PSALMS
Переглядів 68612 годин тому
ሰኞ | መዝሙረ ዳዊት || MEZMURE DAWIT MONDAY | PSALMS
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ | ፀሎተ ባርቶሥ ኀዳር 01 || 10 November 2024
Переглядів 89114 годин тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | እሁድ | ፀሎተ ባርቶሥ ኀዳር 01 || 10 November 2024
+ ቅዱስ ማርቆስ ማን ነው? MARKOS 9 November 2024
Переглядів 32616 годин тому
ቅዱስ ማርቆስ ማን ነው? MARKOS 9 November 2024
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳሜ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 30 || 9 November 2024
Переглядів 40816 годин тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ቅዳሜ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 30 || 9 November 2024
+ #መጥምቁ #ዮሐንስ #መዝሙር || #YOHANS #MEZMUR
Переглядів 17 тис.16 годин тому
#መጥምቁ #ዮሐንስ #መዝሙር || #YOHANS #MEZMUR
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | አርብ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 29 || 8 November 2024
Переглядів 84119 годин тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | አርብ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 29 || 8 November 2024
+ ብፁዕ አቡነ ማትያስ አስጠነቀቁ ‼️ ቤ/ክ የተጠጉ ግን ከሰይጣን የተሻረኩ አሉ‼️...እወቁባቸው እነማን ናቸው ⁉️ የዛር ውላጅ መፈልፈያ ...
Переглядів 33021 годину тому
ብፁዕ አቡነ ማትያስ አስጠነቀቁ ‼️ ቤ/ክ የተጠጉ ግን ከሰይጣን የተሻረኩ አሉ‼️...እወቁባቸው እነማን ናቸው ⁉️ የዛር ውላጅ መፈልፈያ ...
+ መድሀኒዓለም መዝሙር || MEDHANIALEM MEZMUR 5 November 2024
Переглядів 9 тис.День тому
መድሀኒዓለም መዝሙር || MEDHANIALEM MEZMUR 5 November 2024
+ Live ኑ አብረን እንፀልይ | ረቡዕ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 27 || 6 November 2024
Переглядів 246День тому
Live ኑ አብረን እንፀልይ | ረቡዕ | ፀሎተ ባርቶሥ ጥቅምት 27 || 6 November 2024
+ አረጋዌው ዮሴፍ መዝሙር ቮካል || YOSEF MEZMUR EOTC ጥቅምት 26 || 5 November 2024 4 November 24
Переглядів 2,3 тис.День тому
አረጋዌው ዮሴፍ መዝሙር ቮካል || YOSEF MEZMUR EOTC ጥቅምት 26 || 5 November 2024 4 November 24
አማን❤❤❤አማን❤❤❤አማን❤❤❤
ወለትማርያማበፀልእሰባኝ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllll ❤❤❤
Ameen Ameen Ameen qala hiwot yasemalin wandimachin fexari yixebiqik kena betasabochik be tselotachu asibugn ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን (3)
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምእናቴ❤❤❤
እልልልልልልልልልልል❤❤❤
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen
Walet Michael Ehate Michael Knife Michael Edwin Marsh
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን❤አሜን❤አሜን❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ቃለህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
❤❤❤🎉
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልል
ወለተሀና❤❤
ሀይለ ሚካኤል ወለተ ማርያም ወለተ አማኑኤል ገብረ ተንሳይ ወልደ ተንሳይ በፀሎት አስቡን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
Amen
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
Ameen ❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤ ellllllllelllllll ellllllll ❤❤
አማላጀ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🙏🙏❤❤❤
Amen Amen Amen
Amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Eilllllllllllllllllllllllllllllllllllllĺlll❤❤❤❤❤❤
Ellllllllllllllllllllllllll❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂👑👑👑👑👑👑👑👑👑🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለእክት የሰመዐልና 👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏❤❤
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🦚🙏❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ፍቅረተ ሥላሴ ሀይለ ገብርአኤል ሐይለ ሥላሴ