Addis mohammed
Addis mohammed
  • 56
  • 28 797
ህግን በአዲስ እይታ || ቀለብ መቁረጥ ክፍል 2 || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ብሩክ ሀይሌ
0920298841For more information Telegram:t.me/addismohlawfirmWebsite :addisassolawfirm.comtik tok:tiktok.com/@tbqaaddisyoutube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIhFacebook :Addis Mohammed and Associates Law FirmInstgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
Переглядів: 430

Відео

ለአማት ቀለብ መቁረጥ || ህግን በአዲስ እይታ || ክፍል አንድ || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ብሩክ ሀይሌ
Переглядів 1 тис.21 день тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ምስክርነት እንዴት ይሰጣል || ህግን በአዲስ እይታ || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ መሀመድ ዑመር
Переглядів 144Місяць тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
1000654089527 መርዳት ለምትፈልጉ || ፍትህ ያላገኘች ነፍስ || ክፍል ሁለት || ከተበዳይ ሙሂዲን ሽፋ እና ኤሊያስ ሙሁዲን ጋር ያተደረገ ቆይታ ||
Переглядів 758Місяць тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
1000654089527 መርዳት ለምትፈልጉ || ፍትህ ያላገኘች ነፍስ || ከተበዳይ ሙሂዲን ሽፋ እና ኤሊያስ ሙሁዲን ጋር ያተደረገ ቆይታ || ክፍል አንድ
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || የቅጣት ገደብ || አዲስ መሀመድ እና ላምሮት ኤርሚያስ ያደረጉት ቆይታ
Переглядів 252Місяць тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || ፊርማ ማለት ምን ማለት ነው? || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ መሀሙድ ኡሙር
Переглядів 2613 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || እንደ ባል እና ሚስት አብሮ መኖር ከህግ አንፃር|| ጠበቃ አዲስ መሀመድ
Переглядів 1,8 тис.3 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || ለልጅ ስም ማውጣት የሚችለው አባት ነው? ለምን || ጠበቃ አዲስ መሀመድ ከስራ ባልደረባዋ ጠበቃ መሀመድ መሀሙድ ጋር ያደረጉት ቆይታ
Переглядів 5673 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || በትውልድ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ላይ ያላቸው መብት || ጠበቃ አዲስ መሀመድ አጠር ያለ ማብራሪያ
Переглядів 3323 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ አበባ በርካሽ አበደች? || ከሪልስቴቶች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ መሀመድ ዑመር
Переглядів 4223 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || ከሪልስቴቶች ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ማጭበርበርን ጨምሮ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገዋል || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ መሀመድ ዑመር
Переглядів 3444 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ውሳኔ ያገኙ ግን ፍትህ ያላገኘ ጉዳይ || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና የህግ ባለሙያ ላምሮት ኤርሚያስ || ስለ አስሩ ወለዬዎች ዝርዝር ጉዳይ አስቀምጠዋል
Переглядів 7554 місяці тому
0920298841 For more information Telegram:t.me/addismohlawfirm Website :addisassolawfirm.com tik tok:tiktok.com/@tbqaaddis youtube:youtube.com/@tebqaaddis?si=0QqR9G2JXTyJfoIh Facebook :Addis Mohammed and Associates Law Firm Instgram: tebqaaddis?igsh=c3czYWN3dzYxeDd1
ህግን በአዲስ እይታ || የሞት ቅጣት መተግበር አለበት ወይስ የለበትም ? || ጠበቃና የህግ አማካሪ አዲስ መሀመድ
Переглядів 7105 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || የሞት ቅጣት መተግበር አለበት ወይስ የለበትም ? || ጠበቃና የህግ አማካሪ አዲስ መሀመድ
ህግን በአዲስ እይታ || ወንጀል ምንድን ነው? || ክፍል ሁለት || አዲስ መሀመድና ኢዘዲን ፈድሉ || አቃቢ ህግ ሆነው ካሳለፉት ኢዘዲን ጋር ያደረጉት ቆይታ
Переглядів 3375 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || ወንጀል ምንድን ነው? || ክፍል ሁለት || አዲስ መሀመድና ኢዘዲን ፈድሉ || አቃቢ ህግ ሆነው ካሳለፉት ኢዘዲን ጋር ያደረጉት ቆይታ
ህግን በአዲስ እይታ || ወንጀል ምንድን ነው? || አዲስ መሀመድና ኢዘዲን ፈድሉ || አቃቢ ህግ ሆነው ካሳለፉት ኢዘዲን ጋር ያደረጉት ቆይታ
Переглядів 3595 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || ወንጀል ምንድን ነው? || አዲስ መሀመድና ኢዘዲን ፈድሉ || አቃቢ ህግ ሆነው ካሳለፉት ኢዘዲን ጋር ያደረጉት ቆይታ
ህግን በአዲስ እይታ || አዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ || ክፍል ሁለት || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ፉአድ መሀመድ ያደረጉት ቆይታ
Переглядів 4745 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || አዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ || ክፍል ሁለት || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ፉአድ መሀመድ ያደረጉት ቆይታ
ህግን በአዲስ እይታ || አዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ፋአድ መሀመድ ያደረጉት ቆይታ
Переглядів 6466 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || አዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ || ጠበቃ አዲስ መሀመድ እና ጠበቃ ፋአድ መሀመድ ያደረጉት ቆይታ
ህግን በአዲስ እይታ || ቼክ ምንድን ነው ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ እና ኑሩ ሰኢድ || የሚያስከትለው የፍትሀ ብሄር እና የወንጀል ሀላፊነት ምንድን ነው
Переглядів 2336 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || ቼክ ምንድን ነው ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ እና ኑሩ ሰኢድ || የሚያስከትለው የፍትሀ ብሄር እና የወንጀል ሀላፊነት ምንድን ነው
ህግን በአዲስ እይታ || ባል እና ሚስት || የግል እና የጋራ ንብረት
Переглядів 5 тис.6 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || ባል እና ሚስት || የግል እና የጋራ ንብረት
ቼክ ምንድን ነው ለምን ይፃፋል || የሚያስከትለው የፍትሀብሄርና የወንጀል ሀላፊነት || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድና ኑሩ ሰኢድ || ክፍል 1||
Переглядів 4286 місяців тому
ቼክ ምንድን ነው ለምን ይፃፋል || የሚያስከትለው የፍትሀብሄርና የወንጀል ሀላፊነት || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድና ኑሩ ሰኢድ || ክፍል 1||
ህገ መንግስት ምንድን ነው እንዲሁም ዝርዝር ጉዳዮች || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ ከመሀመድ መብራቱ ጋር አሪፍ ቆይታ አድርገዋል
Переглядів 7207 місяців тому
ህገ መንግስት ምንድን ነው እንዲሁም ዝርዝር ጉዳዮች || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ ከመሀመድ መብራቱ ጋር አሪፍ ቆይታ አድርገዋል
የተከሳሽነት ቃል አሰጣጥ ክፍል 2 || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ እና ሀምዲያ ናስር || ድንቅ ገጠመኞችን ያካፈሉበት መድረክ
Переглядів 4797 місяців тому
የተከሳሽነት ቃል አሰጣጥ ክፍል 2 || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ እና ሀምዲያ ናስር || ድንቅ ገጠመኞችን ያካፈሉበት መድረክ
የተከሳሽነት ቃል አሰጣጥ || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ እና ሀምዲያ ናስር || ክፍል አንድ || ግሩም ቆይታ
Переглядів 4697 місяців тому
የተከሳሽነት ቃል አሰጣጥ || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ እና ሀምዲያ ናስር || ክፍል አንድ || ግሩም ቆይታ
ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ሙግት || ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ እና መልካሙ ኦጎ
Переглядів 2378 місяців тому
ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ሙግት || ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ እና መልካሙ ኦጎ
ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ሙግት || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀሙድ ከመልካሙ ኦጎ ጋር ያደረገችው ቆይታ || ክፍል 1
Переглядів 2478 місяців тому
ለህዝብ ጥቅም ሲባል የሚደረግ ሙግት || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀሙድ ከመልካሙ ኦጎ ጋር ያደረገችው ቆይታ || ክፍል 1
አደገኛ ቦዘኔ || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ
Переглядів 6659 місяців тому
አደገኛ ቦዘኔ || ህግን በአዲስ እይታ || አዲስ መሀመድ
የቅጣት ማክበጃዎች || ህግን በአዲስ እይታ || የቅጣት ምንነት ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ ከእድሪስ መሀመድ ጋር ያደረገችው ድንቅ ቆይታ
Переглядів 2319 місяців тому
የቅጣት ማክበጃዎች || ህግን በአዲስ እይታ || የቅጣት ምንነት ክፍል 2 || አዲስ መሀመድ ከእድሪስ መሀመድ ጋር ያደረገችው ድንቅ ቆይታ
ህግን በአዲስ እይታ
Переглядів 1039 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ
ህግን በአዲስ እይታ || የቅጣት ማቅለያ || አዲስ መሀመድ ከኢድሪስ መሀመድ ጋር ያደረገችው ቆይታ || ክፍል 1
Переглядів 4619 місяців тому
ህግን በአዲስ እይታ || የቅጣት ማቅለያ || አዲስ መሀመድ ከኢድሪስ መሀመድ ጋር ያደረገችው ቆይታ || ክፍል 1

КОМЕНТАРІ

  • @TofikshekTofikshek
    @TofikshekTofikshek День тому

    Jazak allahi keyran

  • @እሙአብደለአዚዝ
    @እሙአብደለአዚዝ 2 дні тому

    ኮሜንት ታነባላችሁደ??

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ

    አዲስየ. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @munaali2129
    @munaali2129 6 днів тому

    Yes the local authorities are responsible for being negligent about their actions. How corrupt are they ⁉️

  • @munaali2129
    @munaali2129 6 днів тому

    The justices system is very sad 😞 I feel sorry for the victims families, maybe the investor bribes the local police not to investigate the case 😢

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SeadaSeid-fg8ow
    @SeadaSeid-fg8ow 9 днів тому

    በርቻ የዘመኔ በምርጥ ጠበቃ 🌹🌹🌹

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 13 днів тому

    ማሻ አላህህህህ ከሰማዬል ቤት ነዉ የመጣሂት አህታችን በርቺ👍👍👍👍

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 14 днів тому

    Ay ye hagare hizb yasazinal

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 14 днів тому

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ኢስማኢል መስኮት ቤት። ነው። የመጣሁት እንኳ ደህና መጣሁ መንገድ አቆራርጬ ☺️

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 14 днів тому

    አገር ስገበ ብትገብዢኝ ወላሂ ካንቺገ ማወራዉ ብዙ አለኝ🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 14 днів тому

    የአራብ ሃገር ልጆች ይሄንን አደምጡ ቲክቶክለይ ተዛፍዝፈቹ ማጫራሻ ንብራታቹ አንዴ በትደር አገር አንዴ በቤታሳብ ተብልታቹ ቦሃላ እዬዬዬ 😏😏😏😏😎 ኑ ታማሩ

  • @darwwhuhu
    @darwwhuhu 27 днів тому

    የስድሰት አመት ልጂ የስኳር በሽተኛ ናት በእናትና አባቷ መካከል ችግር ጠፈጥሯል በዚህ ሁኔታ ወደቤተሰቦቹ እየወሰደ እቺን ህፃን ቤተሰቦቹ ስራ ያሰሯቷል ጫማ እንድትደረድር ቤት እንድትጠርግ እቃ እንድታነሳሳ እያረጉዋት ነው እሄን ጉዳይ እንዴት ይታኛል ሰዎቹ በጣም ከባድ አስመሳኞች ናቸው ና

  • @darwwhuhu
    @darwwhuhu 27 днів тому

    እህቴ ጠበቃ አዲስ አንድ ጉዳይ ነበረ ምክርሽን ፈለገኩ እንዴት ላግኝሽ

    • @ElaAn-y8w
      @ElaAn-y8w 27 днів тому

      ልደታ ፖሊስ ሆስፒታል ጀርባ ቀጠሮ አስይዘሽ ማግኝት ትችይያለሽ

    • @hidayaabdellah4926
      @hidayaabdellah4926 26 днів тому

      ስልኳ እኮ ስክሪኑ ላይ አለ ግን ጠበቃ ስለሆነች በስልክ ለሚደዉለዉ ሁሉ ነፃ አገልግሎት ትሰጣለች ብየ አላስብም

  • @HayatseidHayuti-sy3io
    @HayatseidHayuti-sy3io 29 днів тому

    በ ኣላህ ስልክሽ ፃፍልኝ

  • @ElaAn-y8w
    @ElaAn-y8w Місяць тому

    ሰዉየዉ አላረፈም አሁንም ሰፈሩን ከወረዳዉ ፖሊስ ጋር አብሮ ሰፈሩን እያሸበረነዉ

  • @SerkalemAbebe-cd5qc
    @SerkalemAbebe-cd5qc Місяць тому

    ጤና ይስጥልኝ ጠበቃ አዲስ ወንድሜ ባልጠበቀው ሁኔታ ጅቡቲ ላይ በገዛ ጓደኛው አይኑን በቦክስ ተመትቶ የአይኑ ኳስ ተሰነጠቀና የአይኑ ኳስ ተሰፍቶ ህክምና በመከታተል ላይ ነው የሁለቱም አድራሻ አንድ አካባቢ ነው የሚሰሩትም አንድ መስሪያ ቤት ነው አሁን ጥያቄዬ ድርጊቱ የተፈፀመው ጅቡቲ ነው መኖሪያቸው አዳማ ነው አዳማ ክስ መመስረት ይቻላል ወይ ? ስለማላውቅ ሙያዊ እርዳታሽን ለግሺኝ ስለትብብርሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @naimahabdelrahman9269
    @naimahabdelrahman9269 Місяць тому

    ጉራጌ ዞን ሁሉም ነገር እደዚህ ነዉ ሚሸፋፈነዉ

  • @naimahabdelrahman9269
    @naimahabdelrahman9269 Місяць тому

    አረብ ሀገር ለፍተን ያመጣነዉ ወዶች መካፈል የችላል ወይ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Місяць тому

    ጀኧዛኩም አላህኸይር

  • @raziLaw
    @raziLaw Місяць тому

    ሁላችንም ከጎናቸው ሆነን ልናግዛቸው ይገባል።

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Місяць тому

    ጀግናየ አዲስየ ኢትዮጵያዉያን በስነ ምግባር ዘቅጠን እኮ ነዉ😪

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Місяць тому

    አዲስየ በርች በጣም ጥሩ ትምህርት እንድናገኝ እያደረግሽ ነዉ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Місяць тому

    አላህ ይፋረድላቹ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Місяць тому

    ፍትህ ለተጎጂ ቤተሰብ አላህ ይርሀማቸዉ እናንተም ሰብር ይስጣቸ

  • @MuhabaRedi
    @MuhabaRedi Місяць тому

    የንግድ ባንኩ አካውንት መነሻው 1000 እንጂ 10000 አይደለም ይስተካከል

  • @FateJillo
    @FateJillo Місяць тому

    Massha Allah gegint nesh Ene ye 2 tegna amet ye higi temarinegn indanchi gobez ye hig balmoya indhon min timkirignalesh

  • @MekiyaFedlu-t4w
    @MekiyaFedlu-t4w Місяць тому

    ወይ ይቺ ሀገር በቃ የበዳዮች መፈንጫ ሆነቻ

  • @KassahunEssa
    @KassahunEssa Місяць тому

    አላህ ከተበዳዮች ነው። አላህ ይካሰው። ፍትህ የት አለች???

  • @AbdurezakNasir-k1t
    @AbdurezakNasir-k1t Місяць тому

    የፍትህ ያለህህህህ

  • @AbdurezakNasir-k1t
    @AbdurezakNasir-k1t Місяць тому

    አላህ ከናተጋ ይሁን

  • @MuhamedMahimud
    @MuhamedMahimud Місяць тому

    ፍትህ, ፍትህ ለ ተበዳይ

  • @UmuReslan-w5f
    @UmuReslan-w5f Місяць тому

    ፍትህ ፍትትትትትትትትትትትህ ለነዚህ ተጎጂዋች

  • @AishsHayat
    @AishsHayat Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Місяць тому

    ፍትህ ለእነዝህ ለተበደሉ ለተገደሉ ሚስኪን ቤተስቦች

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Місяць тому

    አይ ሀገሬ ስንት አይነስ የስው አውሬወች በዙብን ፍትህ ለእነዝህ ሚስኪን ስወች

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል Місяць тому

    የእኔ አባት አይይይ

  • @AishsHayat
    @AishsHayat Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AishsHayat
    @AishsHayat Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል Місяць тому

    ፍትህ ለነዝህ ሚስኪኖች ቤተሰብ አይይይይ😢

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል Місяць тому

    ሱበሀን አላህ አላህ ይገዛቸዉ😢

  • @alfarisbedru4599
    @alfarisbedru4599 Місяць тому

    የቼኩ በለቤት በሌለበት ከሌለ አከል የተቀበለ ሰው ኪስ ቢመሰርት የቼኩ በለቤት ለፍድ ሲቀርብ መልስ ሚሰጠው ምን ሊሆን ይችለል

  • @AsmeraAgza
    @AsmeraAgza Місяць тому

    ፍትህ ለሟች

  • @UmuReslan-w5f
    @UmuReslan-w5f Місяць тому

    እውነት ህግ ካለ ለነዚህ ተጎጂ ቤተሠቦች ፍትህ ሊያገኙ ይገባል ማንም ቢሆን ከህግ በታች ነው ፍትህህህህህህ

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d Місяць тому

    جزاكي الله خيرا أديس

  • @FetiyaKedir-h4j
    @FetiyaKedir-h4j Місяць тому

    ፍትህ ለሟች

  • @KassahunEssa
    @KassahunEssa Місяць тому

    ጀግና ሴት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ። እውነት ምንጊዜም ትዘገያለች እንጂ ኢሻ አላህ ይወጣል። አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው።

  • @AbukiAbukim-i4g
    @AbukiAbukim-i4g Місяць тому

    ፍትህ ለሟች

  • @eliasmohammed6740
    @eliasmohammed6740 Місяць тому

    ፍትህ ለሟች

  • @seid-d2g
    @seid-d2g Місяць тому

    MashaAllha ❤❤❤❤