ናኒ ኩሽና NANI KITCHENS
ናኒ ኩሽና NANI KITCHENS
  • 125
  • 279 076
ችክን ያለድንች ወጥ አሰራር
ሰላም ሰላም ናኒ ኩሽናዎች ነን እንደምን ቆያችሁን ለቻናሉ አዲ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ
የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
• 2 ራስ በደቃቁ የተከተፈ ሽንኩርት
• ግማሽ ኪሎ ድንች
• ሁለት ፍሬ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
• 2 ጭልፋ በርበሬ
• 2 ጭልፋ ዘይት
• 3 የሾርባ ማንኪያ ጨው
• የሾርባ ማንኪያ የኮሰረት ቅጠል(ግዴታ አይደለም)
Переглядів: 85

Відео

የእርድ አዘገጃጀት በቤት
Переглядів 392Рік тому
የእርድ አዘገጃጀት በቤት
የአዲስ አበባ ዋና ዋና ቁርጥ ቤቶቾ
Переглядів 2,7 тис.2 роки тому
የአዲስ አበባ ዋና ዋና ቁርጥ ቤቶቾ
ምግቦች
Переглядів 1552 роки тому
ምግቦች
የያዛቸው ጥቅሞች ከውበት በተጨማሪ🤔
Переглядів 2242 роки тому
የያዛቸው ጥቅሞች ከውበት በተጨማሪ🤔
ፊት እንዳይጨማደድ ይረዳናል እና ሌሎች የሙዝ ልጣጭ ጥቅሞች
Переглядів 802 роки тому
ፊት እንዳይጨማደድ ይረዳናል እና ሌሎች የሙዝ ልጣጭ ጥቅሞች
October 23, 2022
Переглядів 432 роки тому
October 23, 2022
ምግብ ከተመገብን በኋላ በፍፁም ማድረግ የሌሉብን 7 ነገሮች
Переглядів 1272 роки тому
ምግብ ከተመገብን በኋላ በፍፁም ማድረግ የሌሉብን 7 ነገሮች
የማያስረጁና ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ምግቦች
Переглядів 1,4 тис.2 роки тому
የማያስረጁና ለጤና ጠቃሚ የሆኑ ምግቦች
ለልጆች የምሳ ዕቃ ቁጥር 3
Переглядів 3702 роки тому
ለልጆች የምሳ ዕቃ ቁጥር 3
የድሬ ሰላጣ
Переглядів 1462 роки тому
የድሬ ሰላጣ
የሎሚ ጁስ በናና ቅጠል
Переглядів 2002 роки тому
የሎሚ ጁስ በናና ቅጠል
የድንች ችብስ🍟🍟🍟🍟🍟🍟🍟🍟
Переглядів 1632 роки тому
የድንች ችብስ🍟🍟🍟🍟🍟🍟🍟🍟
የፆም ዱለት በ3 ግብዓት ብቻ
Переглядів 4682 роки тому
ቴስቲ ሶያ ሽንኩርት ቃሪያ ዘይት ጨው ቅመሞች
የቃሪያ ስንግ 🙈🙉🙊
Переглядів 2132 роки тому
የቃሪያ ስንግ 🙈🙉🙊
ቆጮ 😮 በቀላል መንገድ የተጋገረ ቆጮ
Переглядів 1452 роки тому
ቆጮ 😮 በቀላል መንገድ የተጋገረ ቆጮ
ጨጨብሳ በጤፍ የተሰራ
Переглядів 962 роки тому
ጨጨብሳ በጤፍ የተሰራ
የሰሊጥ ከረሜላ 😲
Переглядів 2,5 тис.2 роки тому
የሰሊጥ ከረሜላ 😲
የጨጨብሳ አሰራር ለፈጣንና ቀላል ቁርስ
Переглядів 1562 роки тому
የጨጨብሳ አሰራር ለፈጣንና ቀላል ቁርስ
የቡሄ ሙልሙል ሙሉ አዘገጃጀት/ethiopian traditional buya mulemule recipe #ሙልሙል
Переглядів 3362 роки тому
የቡሄ ሙልሙል ሙሉ አዘገጃጀት/ethiopian traditional buya mulemule recipe #ሙልሙል
ምርጥ የበሶ ጭብጥና የበሶ አዘገጃጀት
Переглядів 2262 роки тому
ምርጥ የበሶ ጭብጥና የበሶ አዘገጃጀት
የተልባና የናና ሻይ ጨጓራ ሕመም ፍቱን መድኃኒት
Переглядів 712 роки тому
የተልባና የናና ሻይ ጨጓራ ሕመም ፍቱን መድኃኒት
ቆንጆ ቂንጬ ለቁርስ በቀላል አሠራር/ethiopian traditional breakfast
Переглядів 902 роки тому
ቆንጆ ቂንጬ ለቁርስ በቀላል አሠራር/ethiopian traditional breakfast
ክትፎ ለብ ለብ
Переглядів 572 роки тому
ክትፎ ለብ ለብ
የዱለት ምግብ አዘገጃጀት Ethiopian traditional food "DULet"
Переглядів 652 роки тому
የዱለት ምግብ አዘገጃጀት Ethiopian traditional food "DULet"
May 16, 2022
Переглядів 672 роки тому
May 16, 2022
ዋይት ፎረስት ኬክ አሰራር ቤት ውስጥ Home made white forst cake
Переглядів 4222 роки тому
ዋይት ፎረስት ኬክ አሰራር ቤት ውስጥ Home made white forst cake
አንባሻ አገጋገር ቀለል ባለ መንገድ Ethiopian traditional food "Anbasha"
Переглядів 4522 роки тому
አንባሻ አገጋገር ቀለል ባለ መንገድ Ethiopian traditional food "Anbasha"
ጎመን ክትፎ አዘገጃጀት
Переглядів 1602 роки тому
ጎመን ክትፎ አዘገጃጀት
የክትፎ አሰራር Ethiopian popular traditional food "kitfo"
Переглядів 1242 роки тому
የክትፎ አሰራር Ethiopian popular traditional food "kitfo"

КОМЕНТАРІ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 7 днів тому

    በረቸ እህት❤❤❤

  • @Aster-s4x
    @Aster-s4x 7 днів тому

    ሙዚቃ ቤት አይደለም ዘጊዉ አይሰማም

  • @geragebre4884
    @geragebre4884 7 днів тому

    ሰውን ጉንፋን ልተስዥ ነው

  • @SiluSilas
    @SiluSilas 28 днів тому

    እህቴ እባክሽ ዶሮ መገንጠል ያቃተኝ ነገር ነው ቀላል ዘዴ ካለ ንገሪኝ እባክሽ

  • @oertodokes
    @oertodokes Місяць тому

    ውፍረት ኡኡኡኡ ብዬ ስጠራው ድሮ ሰድበሽኝ ነበር ብሎ ተኮራርፈናል ውዴ😂😂😂😂

  • @HaymanotBiniyam-w7z
    @HaymanotBiniyam-w7z Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Yefatwork
    @Yefatwork Місяць тому

    wwwww

  • @sonysony-ce3xb
    @sonysony-ce3xb Місяць тому

    የሚሰጠው ካላይ ነው አይ

  • @ShemimaRayan
    @ShemimaRayan 2 місяці тому

    አረ ጥፍራቹን ቁረጡ

  • @brhana21
    @brhana21 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SUALIHAAHMED-ti4gw
    @SUALIHAAHMED-ti4gw 3 місяці тому

    ሽንኩርት እና ቲማቲሙን መርጠው እያወጡት አስቸገሩ

  • @SemirarahamatoShifa
    @SemirarahamatoShifa 3 місяці тому

    Wow

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 3 місяці тому

    እያወራሽቢሆን ሀሪፍነው

  • @SurafelAyalew-o5i
    @SurafelAyalew-o5i 4 місяці тому

  • @MehamedMehanedjemal
    @MehamedMehanedjemal 5 місяців тому

    Ere chirash eyekesahu new

  • @AbebaBekele-s7v
    @AbebaBekele-s7v 6 місяців тому

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد 6 місяців тому

    ባይታመስስ?

  • @GebeyawBekie
    @GebeyawBekie 7 місяців тому

    ድንቹ ተቀቅሎ ነው ሳይ ቀቀል ነው የሚዘጋጀው

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 8 місяців тому

    ነጭ ጠላ ማለት እህቴ በብቅል ብቻ ያለጌሾ የሚሰራ ጠላ ነዉ ማለት የድሮ አባቶቻችን በሀይማኖታቸዉ ጥብቅ ስለነበሩ ጌሾ የሌለዉ ነዉ የሚጠጡ ፣እንዳይ ሰክሩ፣ፈተና እንዳይፈተኑ

  • @BirtukanGetaye-hl6hz
    @BirtukanGetaye-hl6hz 8 місяців тому

    እግዚኦስንትቋንጣአለ😂😂😂😂

  • @destayeg
    @destayeg 8 місяців тому

    ዘይት በዝቷል ግን

  • @toptop2449
    @toptop2449 8 місяців тому

    አረ እኔሥ አልጠጋኝ ብሏል

  • @magima1538
    @magima1538 9 місяців тому

    ቀለል ያለና ቆንጆ አሰራር ነው

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 9 місяців тому

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 9 місяців тому

    እንካን ደናሀ መጣሽ ዉዴ ሠላም ሠላም ሠላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ለሁላችን ዋው የነበረቆይታሀ አሪፍ ነበር በርቺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeronTife
    @MeronTife 9 місяців тому

    Am trying 😊😊

  • @yimesgen5388
    @yimesgen5388 11 місяців тому

    አንቺ ይሄ ቆቆስዬ አይደለም😂😂😂 ካሽዬ ነው የሚባለው።

  • @MebaAsefa
    @MebaAsefa Рік тому

    ምን ቀረ ታዲያ ምድርላይ ያሉትን እንዳለ ጠራሽኮ ውዴዋ

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @hayrapapa2366
    @hayrapapa2366 Рік тому

    መንገድ ማብዛት ለመክሳት መንስኤ ይሆናል

  • @SikoSilo-ky3vb
    @SikoSilo-ky3vb Рік тому

    እኔሥ ማበደ አይቀርም ምን ይሻለኛል መወፈር እያመረኝ ቀረ

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv Рік тому

    ውዴ መልካም ነበር ከኋላ ያለው ድምፅ ይረብሻል

  • @ahmedMohammed-u3q
    @ahmedMohammed-u3q Рік тому

    በመብላት ብቻ አይወፈርም ብቻ ከሀሳብ ነጻ ሁኑ

  • @hawamuhamed5971
    @hawamuhamed5971 Рік тому

    አንች ቀጪን ሆነሽ ወፍረሽ ነው የምትነግሪን እእእ አይይይ ሶሻል ሚዳ እሽ እመዳም ቤት ከሁኖ ሁሉም አይገኝም ለመዳም ቅመሞች

  • @ማረጌማረጌ
    @ማረጌማረጌ Рік тому

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @KalkidanEyasu-i2c
    @KalkidanEyasu-i2c Рік тому

    አፕል ተከትፎ ሲቀመጥ አይጠቁርም?

    • @abeyemariam6829
      @abeyemariam6829 Рік тому

      አረ የኔም ጥያቄ ነው አፕል ተቆርጦ ሲቆይ ይጦቁራል

    • @Wantiya12
      @Wantiya12 Рік тому

      @@abeyemariam6829ውሀ ውስጥ ማር አድርገሽ ለአምስት ደቃቃ አስቀምጭው ከዛ መጠቀም አይጠቁርም

    • @yeshalemderbew6618
      @yeshalemderbew6618 3 місяці тому

      እዳይጠቁር ጨው እና ውሀ አድርገሽ ለ10 ደይቃ አቆይው ከዛም አውሀውን አድርቀሽ ፍሪጅ ውስጥ አስቀምጭው በጭራሽ አይጠቆርም እኔ እደዛነው ለልጆች ሁሌም እምጠቀም

  • @genileo8437
    @genileo8437 Рік тому

    እህቴ እኔ መወፈር እፈልጋለሁ ግን ጣፋጩ ጥርሴን ያመኛል😭

  • @BezawerkMoges-oe8ku
    @BezawerkMoges-oe8ku Рік тому

    👍👍😍

  • @susubitbab8656
    @susubitbab8656 Рік тому

    እኔ ማበደ ነው😢😂 መወፍር እፋልጋለሁ ኪሎየ 42ነኝ

    • @hikmaamana6049
      @hikmaamana6049 Рік тому

      የኔም ወልሂ

    • @Eyob91159
      @Eyob91159 Рік тому

      ለውዝ , ወተት , እንቁላል , ስጋ

    • @MAAEZZD5972
      @MAAEZZD5972 Рік тому

      Enam

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Рік тому

      እኔግራገብቶኛል መወፈርእፈልጋለሁ በዛላይየምግብፋላጎት የለኝም😢

    • @dlove3462
      @dlove3462 Рік тому

      እኔም😢😢❤❤😂

  • @jaelshegu-b5w
    @jaelshegu-b5w Рік тому

    Ena degmo le cake endet endemntekemew btasayin ebaksh?

  • @jaelshegu-b5w
    @jaelshegu-b5w Рік тому

    snt dekoka new whaw lay mntdew Keza demo lebchaw mnmetaw snte dekika new?

  • @teamehiwet
    @teamehiwet Рік тому

    ከቀይ ስር ውጪ አማራጭ አለ

  • @BezawitZenebe-vq2wm
    @BezawitZenebe-vq2wm Рік тому

    Era bakeshi 😂 nache senkurt lache sedattt uffff

  • @ZainaAlmansoori-l7h
    @ZainaAlmansoori-l7h Рік тому

    ❤❤በጣም ቆጆነው ውዶ

  • @SelamTuamay-bm9ju
    @SelamTuamay-bm9ju Рік тому

    መኮረኒ ኣያስወፍርም እንዴ

  • @habibamehamed1247
    @habibamehamed1247 Рік тому

    እደው ልፉ ቢለለን ነው እኔ አ19 አመት ሊሆነኝ ነው ግን 30ኪሎ ነኝ በጣም ህፃን ልጅ ነው እምመስለው

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 Рік тому

    bravo💕💕💕💕💕💕

  • @buzuworkaddis1998
    @buzuworkaddis1998 Рік тому

    ጉልባን። በሀገራችን ባህልመሰረት ጨዉ አይገባበትም ።

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Рік тому

    Betam konjo new.🙏🙏🙏❤❤

  • @mihratsamuel5173
    @mihratsamuel5173 2 роки тому

    ሆሆ እኔሰ

  • @firemoke6228
    @firemoke6228 2 роки тому

    ለገበያ ፈልጌ ነበር