OFFLA automotive tube
OFFLA automotive tube
  • 187
  • 370 524

Відео

🔴የቀለም የግጭት እና አንዳንድ መካኒካል ስራውች ላይ የዛሬ ውሎችን ይሄን ይመስላል
Переглядів 62День тому
🔴የቀለም የግጭት እና አንዳንድ መካኒካል ስራውች ላይ የዛሬ ውሎችን ይሄን ይመስላል
🔴መኪና በምንገዛበት ግዜ ማወቅ ያለብን ተጨማሪ ግንዛቤ
Переглядів 12814 днів тому
🔴መኪና በምንገዛበት ግዜ ማወቅ ያለብን ተጨማሪ ግንዛቤ
🔴ዛሬ ያገለገሉ የሚሸጡ መኪኖች በየ አይነታቸው ይሄን ይመስላሉ
Переглядів 10314 днів тому
🔴ዛሬ ያገለገሉ የሚሸጡ መኪኖች በየ አይነታቸው ይሄን ይመስላሉ
🔴የጠዋት እንቅስቃሴችን ... የTiming belt ችግር እና የIC ችግር : የtransmission cooler ችግር የ4w ችግርች ቸክ up ውጤቴች
Переглядів 9314 днів тому
🔴የጠዋት እንቅስቃሴችን ... የTiming belt ችግር እና የIC ችግር : የtransmission cooler ችግር የ4w ችግርች ቸክ up ውጤቴች
🔴መኪናችን ብትንትን ተደርጎ ሲፈታታ ወይም ትልቅ ግጭት ሲጋጥም እንደነበረ ይስተካከላል???
Переглядів 7421 день тому
🔴መኪናችን ብትንትን ተደርጎ ሲፈታታ ወይም ትልቅ ግጭት ሲጋጥም እንደነበረ ይስተካከላል???
🔴ቸኩለን መኪና ስንገዛ ባለማወቅ እንሸወዳለን በዚህ መልኩ ራሳችንም ቢሆን ቸክ ማድረግ እንልመድ
Переглядів 21121 день тому
🔴ቸኩለን መኪና ስንገዛ ባለማወቅ እንሸወዳለን በዚህ መልኩ ራሳችንም ቢሆን ቸክ ማድረግ እንልመድ
🔴ምስኪን አንድ ባክስታኒ መኪና ተከራይቶ ቤንዚን ለሞምላት በስህተት ዲዝል ሞላው መኪናውን 🥹
Переглядів 12621 день тому
🔴ምስኪን አንድ ባክስታኒ መኪና ተከራይቶ ቤንዚን ለሞምላት በስህተት ዲዝል ሞላው መኪናውን 🥹
🔴በዎርክ ሾፓችን የቀለም እና ቅጥቀጣ ሻስ ሴክሽን ላስጎብኛቹህ
Переглядів 5728 днів тому
🔴በዎርክ ሾፓችን የቀለም እና ቅጥቀጣ ሻስ ሴክሽን ላስጎብኛቹህ
🔴በለመኪኖች በመኪናቸው ያገጠማችው ችግርች ለጥያቂያቸው መልስ እና ግንዛቤ
Переглядів 237Місяць тому
🔴በለመኪኖች በመኪናቸው ያገጠማችው ችግርች ለጥያቂያቸው መልስ እና ግንዛቤ
🔴በዎርክ ሾፓችን የምንሰጣቸው የመኪና ጥገና በከፊሉ ላስጎብኛቹህ ከግዥ መኪና ፉተሻ እስከ ሙሉ እድሳት
Переглядів 92Місяць тому
🔴በዎርክ ሾፓችን የምንሰጣቸው የመኪና ጥገና በከፊሉ ላስጎብኛቹህ ከግዥ መኪና ፉተሻ እስከ ሙሉ እድሳት
🔴ስለ ቴርቦ ጥቅ እና ጉዳት በትንሽ መኪኖች ቴርቦ ያላቸው ሞተሮች የምንጠቀማቸው ነገርች በከፊሉ አጭር ግንዛቤ
Переглядів 88Місяць тому
🔴ስለ ቴርቦ ጥቅ እና ጉዳት በትንሽ መኪኖች ቴርቦ ያላቸው ሞተሮች የምንጠቀማቸው ነገርች በከፊሉ አጭር ግንዛቤ
🔴ለመኪና ችግር እና መፍትሄ ሰፕስክራፕ በማድረግ የምንለቃቸውን ቪድዮች ይከታተሉ
Переглядів 32Місяць тому
🔴ለመኪና ችግር እና መፍትሄ ሰፕስክራፕ በማድረግ የምንለቃቸውን ቪድዮች ይከታተሉ
🔴በመኪና ችግር እና መፍትሄ የ2 ጥያቄዋች መልስ እና ማብራሪያ ለባለ መኪኖች ወሳኝ ግንዛቤ
Переглядів 138Місяць тому
🔴በመኪና ችግር እና መፍትሄ የ2 ጥያቄዋች መልስ እና ማብራሪያ ለባለ መኪኖች ወሳኝ ግንዛቤ
🔴መኪናችን ብዙ ነገር ቀይረን አልስተካከል ሲለን ማድረግ ያለብን መፍትሄ
Переглядів 1463 місяці тому
🔴መኪናችን ብዙ ነገር ቀይረን አልስተካከል ሲለን ማድረግ ያለብን መፍትሄ
🔴መኪናችን በምነዳበት ግዜ የኢየር ፍጨት እና ኢየር የሚያስተነፍስ ድምፅ እንዲሁም የብረት ግጭት ድምፆች መኪናችን ውስጥ የምንሰማባቸው ምክንያቶች እና....
Переглядів 1,6 тис.2 роки тому
🔴መኪናችን በምነዳበት ግዜ የኢየር ፍጨት እና ኢየር የሚያስተነፍስ ድምፅ እንዲሁም የብረት ግጭት ድምፆች መኪናችን ውስጥ የምንሰማባቸው ምክንያቶች እና....
በመኪናችን ሞተር ዘይት መብላት ወይም ጭስ ምክንያት ሞተራችንን በምናድስበት ግዜ ልናቃቸው የሚገቡ በጣም ወሳኝ እና መሰረታዊ ነገሮች
Переглядів 2,7 тис.2 роки тому
በመኪናችን ሞተር ዘይት መብላት ወይም ጭስ ምክንያት ሞተራችንን በምናድስበት ግዜ ልናቃቸው የሚገቡ በጣም ወሳኝ እና መሰረታዊ ነገሮች
የመኪናችን ጭስ ማውጫ እንዴት ማፅዳት እንዳለብን ጋርዥ ሳንወስድ
Переглядів 5 тис.3 роки тому
የመኪናችን ጭስ ማውጫ እንዴት ማፅዳት እንዳለብን ጋርዥ ሳንወስድ
😍አንዳንዴ እንስሶችን ማስታወስ መልካም ነው
Переглядів 2603 роки тому
😍አንዳንዴ እንስሶችን ማስታወስ መልካም ነው
😳የመኪናችን በዋባ throttle body አጠብን ያለ ኮምፒተር ራሳችን እንዴት ፕርግራም እንደምናደርግ ይመልከቱ
Переглядів 1,9 тис.3 роки тому
😳የመኪናችን በዋባ throttle body አጠብን ያለ ኮምፒተር ራሳችን እንዴት ፕርግራም እንደምናደርግ ይመልከቱ
🔴የመኪናችን axel shaft ( ዓክስ) ችግርች እና መፉትሄዋች ሙሉ ግንዛቤ
Переглядів 9433 роки тому
🔴የመኪናችን axel shaft ( ዓክስ) ችግርች እና መፉትሄዋች ሙሉ ግንዛቤ
🔴ደንበኛየ አንተ ጋር ላይቭ ከልገባሁ 😳 በOFFLA ተከታታዮች ለቀረቡም ጥያቄዋች አካተናል ያድምጡት
Переглядів 4413 роки тому
🔴ደንበኛየ አንተ ጋር ላይቭ ከልገባሁ 😳 በOFFLA ተከታታዮች ለቀረቡም ጥያቄዋች አካተናል ያድምጡት
🔴አብዲ ወስላታው ዛሬ ተሳፈረ አላህ በሰላም ያገናኘን ኢንሻአላህ
Переглядів 29 тис.3 роки тому
🔴አብዲ ወስላታው ዛሬ ተሳፈረ አላህ በሰላም ያገናኘን ኢንሻአላህ
🔴የሞተራችን ካርቦን እና እንደ ጭቃ የተጠራቀመውን ዘይት እንዴት ማስወገድ ይቻላል ?
Переглядів 3503 роки тому
🔴የሞተራችን ካርቦን እና እንደ ጭቃ የተጠራቀመውን ዘይት እንዴት ማስወገድ ይቻላል ?
🔴የመኪናችን የሞተር ዘይት አይነት እና ቁጥር እንዴት እናቃለን ? ጥቅም እና ጉዳቱስ ምንድነው?
Переглядів 4,2 тис.3 роки тому
🔴የመኪናችን የሞተር ዘይት አይነት እና ቁጥር እንዴት እናቃለን ? ጥቅም እና ጉዳቱስ ምንድነው?
🔴ብራችን በከንቱ ባከነ ያለማወቅ 😭 የመሬ ዘይት ካለ መቀየር የሚስከትለው መዘዝ
Переглядів 5263 роки тому
🔴ብራችን በከንቱ ባከነ ያለማወቅ 😭 የመሬ ዘይት ካለ መቀየር የሚስከትለው መዘዝ
🔴የABS ... traction.... esp/eps ሲስተም እንዴት እንደሚሰሩ እና ጥቅማቸው ለሾፌሮ ግንዛቤ የሚሆን መልክት
Переглядів 3043 роки тому
🔴የABS ... traction.... esp/eps ሲስተም እንዴት እንደሚሰሩ እና ጥቅማቸው ለሾፌሮ ግንዛቤ የሚሆን መልክት
🔴የሞተር ዘይት level( ኢያር) ዘይት ከልኩ በላይ ለምን ይጨምራል ? እና ስለ ቻይና መኪኖች ያለንን እይታ ከጥያቄ እና መልስ ውይይት ጋር ይከታተሉት .
Переглядів 8273 роки тому
🔴የሞተር ዘይት level( ኢያር) ዘይት ከልኩ በላይ ለምን ይጨምራል ? እና ስለ ቻይና መኪኖች ያለንን እይታ ከጥያቄ እና መልስ ውይይት ጋር ይከታተሉት .
🔴በOFFLA Page የተደረገ የብዙ ችግሮች ጥያቄ ያስተናገድንባቸው ቆይታ ያድምጡት ብዙ ነገር ይማሩበታል
Переглядів 3663 роки тому
🔴በOFFLA Page የተደረገ የብዙ ችግሮች ጥያቄ ያስተናገድንባቸው ቆይታ ያድምጡት ብዙ ነገር ይማሩበታል
🔴በቤንዚን ላይ የተወሰነ ናፍታ ቀላቅለን ብንሞላ የቤንዚን ፉጆታ ይቆጥብልን ይሆን ?ሰፊ ውይይት ያድምጡት
Переглядів 3463 роки тому
🔴በቤንዚን ላይ የተወሰነ ናፍታ ቀላቅለን ብንሞላ የቤንዚን ፉጆታ ይቆጥብልን ይሆን ?ሰፊ ውይይት ያድምጡት

КОМЕНТАРІ

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 2 дні тому

    አይሠማም backgrojnd noise is very disturbing.

  • @SeyaSaysus
    @SeyaSaysus 7 днів тому

    Hi

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 13 днів тому

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ተመችቶኝ ነው ያየሁት ሌሎችንም ጠቃሚ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 13 днів тому

    ማሻዓላህ በጣም ነው የሚያምረው

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 13 днів тому

    ሰላም ሰላም ወንድም አብድሰላም እናመሰግናለን በርታ ወንድም

  • @GCh-o1v
    @GCh-o1v 14 днів тому

    ❤❤❤

  • @MM-cc6mn
    @MM-cc6mn 14 днів тому

    ዋጋ ብትገልፁ

  • @EmuArfat12
    @EmuArfat12 15 днів тому

    ጎበዝ በርታ 👍ካንተ ብዙ እዬተማርኩ ነው

  • @Yasmin71987
    @Yasmin71987 17 днів тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ እኔ ዘይት በቀየርኩኝ አሰር ቀን ያጎላል የምን ችግር ነው

  • @abduselamnoor5640
    @abduselamnoor5640 18 днів тому

    ዋትስ አፕ መለክት አስቀምጨልህ ነበር አክሰንቱዋን ፈልገን ነበር

  • @GCh-o1v
    @GCh-o1v 19 днів тому

    ❤❤❤

  • @hassenhussen6725
    @hassenhussen6725 19 днів тому

    እናመሰግናለን በርታ ወንድም ጥሩ መረጃ ነው

  • @HshshshhJsjsjshd
    @HshshshhJsjsjshd 19 днів тому

    ስንት ነው

  • @Isabdu-jc5jm
    @Isabdu-jc5jm 22 дні тому

    አሰላማአለይኩም

    • @offlaautomotive3546
      @offlaautomotive3546 22 дні тому

      @@Isabdu-jc5jm وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @Isabdu-jc5jm
    @Isabdu-jc5jm 22 дні тому

    ወድም

  • @KemeriyShukure
    @KemeriyShukure 22 дні тому

    ❤😮

  • @osman3415
    @osman3415 23 дні тому

    ማነው ተጠያቂው ?

  • @alawiiiiii3212
    @alawiiiiii3212 23 дні тому

    Betam enamesegnalen 👍😍

  • @endaleberta3156
    @endaleberta3156 25 днів тому

    ENKUA DEHENA MTAHE WENDEMYA

  • @HshshshhJsjsjshd
    @HshshshhJsjsjshd 26 днів тому

    Berta bzu neger eyetemarn new ❤

  • @ahmadinebrahim6710
    @ahmadinebrahim6710 26 днів тому

    ታይዳኣ ጠፍእኻ

  • @BaisaBaisa-o3s
    @BaisaBaisa-o3s 26 днів тому

    السلام عليكم حنى متابعينك ومستفدين منك كثر استمر اخي افلا 😍😍😍

  • @alawiiiiii3212
    @alawiiiiii3212 26 днів тому

    Allen Allen Hulem kegonh nen hebibena👍

  • @asmamawchala5411
    @asmamawchala5411 26 днів тому

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ጠቃሚ video እንጠብቃለን insh Allah Pakistanu ግን ምን ነክቶት ነው?

  • @akrmatube
    @akrmatube 29 днів тому

    የት ነው ጄዳ?

  • @husseinhamid-w7c
    @husseinhamid-w7c Місяць тому

    Thank you!

  • @teshomemassebo9222
    @teshomemassebo9222 Місяць тому

    ለምን ፍሬናታ ያደርጋል

  • @AbdalahiTemam
    @AbdalahiTemam Місяць тому

    Masha Allah

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 Місяць тому

    የቶዮታ ሚኒባስ 2012 ሞተሩ እስከስንት አገኛለሁ

  • @yosefgeremew8486
    @yosefgeremew8486 Місяць тому

    mejemera firen bexam yiyiz neber mekina yefiren zeyit qeyiren nifasim wetoletal neger gin pump kalhone ayizim lemindinew?

  • @JvcTomasSakara
    @JvcTomasSakara Місяць тому

    ጥቁር ጭስ እና የዘይት ሽታ አለው ሞተር አይፈልግም ተብያለው ትንፋሾ ዬለውም

  • @JvcTomasSakara
    @JvcTomasSakara Місяць тому

    ብዙ ተምራለው ካንተ ጥያቄ እና ስጋት በመኪናዬ የዘይት ሽታ አለው ጭሱ ትንፋሽ ዬለው ችግሩ ምንድነው

  • @KemuKemal22
    @KemuKemal22 Місяць тому

    ጡሩ ማብራሪያ ነው ወንድሜ እና የሰንሰለት ድምፅ በጣም ይሰማል መኪናው ሪፎ 2018 ነው መፍትሔው ምንድነው

  • @abereshyenu
    @abereshyenu Місяць тому

    Amesegenalew

  • @gebrekristostewolde4538
    @gebrekristostewolde4538 2 місяці тому

    Astemari like ena subscribed yesfeligowal

  • @seadi83
    @seadi83 2 місяці тому

    በርታ

  • @handikebede4528
    @handikebede4528 2 місяці тому

    ተመችቶኛል

  • @DejeneMamo-cf3xz
    @DejeneMamo-cf3xz 2 місяці тому

    ኦፍላየ በዝህ መጥቻሎ

  • @TofiqAbdela-t1b
    @TofiqAbdela-t1b 2 місяці тому

    ቶታል ናፍጣ ዘይት ሰንት ኪሎ ሜትር ይሄዳል

  • @ሊያወሎየዋ
    @ሊያወሎየዋ 3 місяці тому

    ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀግናወድመችንክበርልኝ

  • @ttuu8284
    @ttuu8284 3 місяці тому

    Address btaskamt or Mobil no location

  • @ttuu8284
    @ttuu8284 3 місяці тому

    Mashallh

  • @yawkalsemagn
    @yawkalsemagn 3 місяці тому

    ሰላምነህ ወንድሜ የሞተር ዘይት መግዛትና መሸጥ ፈልጌ ነበር እስኪ አስረዳኝ

  • @abdurezak4470
    @abdurezak4470 3 місяці тому

    welcome የኔ ቪትዝ አውቶማቲክ መኪና ነች ትራንስሚሽን ዘይት አስቀይሬያለው ካንዴላም አሳይቼው ጥሩ ነው የአየር ማጣሪያውም ንፁህ ነው ነገር ግን ጉልበቱ ዳገት ላይ ደካማ ነው ማርሽ ቶሎ አይቀይርም ...ጉልበቱ ሲደክምብኝ እግሬን ከነዳጅ መስጫው ላይ አንስቼ ድጋሜ ነዳጅ መስጫውን ስረግጠው ባዲስ መልክ ጉልበት አግኝቶ ትንሽ ይሄድና መልሶ ይደክማል ችግሩ ምንድነው

  • @አይመንረ
    @አይመንረ 3 місяці тому

    ማሻአላህ በርታ ወንድማችን

  • @AmareAbid
    @AmareAbid 3 місяці тому

    ከማስተማርህ፡በበፊት፡ተማር

  • @esayasabate-kb7nd
    @esayasabate-kb7nd 3 місяці тому

    AROCS ከባድ መኪና የሞተር ዘይት ስንት ኪሎነው

  • @SffThh
    @SffThh 3 місяці тому

    ጎበዝ ባርታ ታምርብሀለዉ

  • @getamesay4896
    @getamesay4896 4 місяці тому

    የመኪናዬ ባትሪ ተዟዙሮ ተገጥሞብኝ ዲናሞ ተቃጥሎ ነበር ዲናሞ ተቀይሮ ቼክ ኢንጂን አልጠፋ አለ ቼክ ኢንጂን ሲበራ የነዳጅ ቴዳሉ ዜሮ ይሆናል ኮምፒውተሩ ተቃጥሏል አሉኝ ኮምፒውተሩ መፍትሄ አለው ????

  • @wondante1573
    @wondante1573 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ወንድም በርታለን