- 55
- 367 184
ሉቅማን ኢስላሚክ ሚዲያ
Приєднався 3 чер 2020
This is Islamic educational Menzuma channel for good dead and Blessing for All. in this channal islamic history, dawa ,menzuma and islamic wisdom will be deliver.
በዚሀ ቻናል ተወዳጅ የሆኑ መንዙማወች፣የታላላቅ መሻይሆች ታሪክ፣ ጠቃሚ የሆኑ ዳአዋ እና ሙሀደራወችን እንዲሁም ጠቃሚ ኢስላማዊ ፕሮግራሞች ይተላለፉብታል በመሆኑም መንዙማወችን ስንሰማ ከታላላቆቻቸን እዉቀት እና ጥበብ ለመቅሰም ሶልዋት አለ፟ረሱለ እና ዚኪር ለመዝከረ እና አላህ የአሂራ ቤታችንን እንዲአሳምርልን በመለመን ይሁን ሸሆቻቸን እናክብር እንዉደድ እስልምናን ከእነሱ ነዉ ያገኘነዉና የሰሩትን ከመህለፍ ለአላሀ እና ለነብዩ (ሰ.አ.ወ ) ያላቸዉን ፍቅር እንረዳ በዘመናቸዉ የነበረዉን ቋንቋ ተጠቅመዉ ስለ ነብዩ (ሰ.አ.ወ) የአለመል ሁዳ ብለዋል ፣ ሂክማችው እና ለኡመታችዉ ያላቸዉ እዝነት እንዲሁም ከምንም በላይ እስልምናን በሳቸዉ በመወፈቃቸዉ በፍቅር እና በናፍቆት ለሳቸዉ ያላቸዉን ሁሉ በመንዙማ ተናግረዋል ፣ በሶልዋት ነግደዋል አትርፈዋልም። በመሆኑም ተተኪ ማዲሆች በቋንቋ አጠቃቀምም ይሁን በይዘት ጥሩ ሰራወችን በማቅረብ እንዲሁም ለአሂራ ተብሎ በፍቅር እና በዉድ የሚሰራዉን ስራ የምር አድርገን ፈለጎቻችን እናስከብር ፣ እስልምናን በጥበብ እናስተምር ፣ መንዙማን የእስልምና መከፋፈያ አናድርገዉ፣ ጥሩሰራ እየሰራን መንዙማ የሽርክ ማስፋፊያነዉ ለሚሉት ታላላቆቻችን በዚህ እንደማንጠረጥራችዉ በመንገር እና ቋንቋችን በማስተካክል የተዉሂድ እና የአላህ አዘወጀል ታላቅነት እና ጥበበኝነት የነብዩን ዉድታ እና ዉለታ መገለጫ በማድረግ እስልምናችን እናክብር እናስክብር።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብይሁኑ

Відео
ሸህ ሙሀመድ አሚን ተክራር መንዙማ Sheh Mohammed Amin
Переглядів 5072 місяці тому
ሸህ ሙሀመድ አሚን ተክራር መንዙማ Sheh Mohammed Amin
የጧት እና ማታ አዉራድ ለሁሉም የሚሆን ፈዉስ ለመረጋጋት ዚክሩሏህ Awrad and Zikir
Переглядів 1352 місяці тому
የጧት እና ማታ አዉራድ ለሁሉም የሚሆን ፈዉስ Awrad and Zikir ዚክሩሏህ For healing and Happiness to get out of stress
የሸህ ሰኢድ ጫሊ ቂሷ በ ሀጅ ሙሂዲን ገታ
Переглядів 3,2 тис.4 місяці тому
ሸህ ጫሊ ቂሷ በ ሀጅ ሙሂዲን ገታ Qisua Sheh Chali Sheh Seid Ebrahim Seyed Chali ወረባቦ ሸህ ሰይድ ጫሊ
ሸህ ሽኩር መንዙማ የነብያችን ታሪክ
Переглядів 1936 місяців тому
Menzuma describing the History of prophet Muhammad s.aw. by Sheh Shekure with background video of lake Tana The History was tolled with Amhairc language with Debi, which is small drum used during muzuma saying by shaihs or madihs Enjoy and get the knowledge and spirituality.
ሸህ ሰኢድ አለሙ ሸህ ዳንግላ በርዘንጅ Sheh Dangella
Переглядів 2929 місяців тому
ሸህ ሰኢድ አለሙ ሸህ ዳንግላ በርዘንጅ Sheh Berzenj by the Sheh Danglla. A place called Dangella which is the place of Sheh Danglla dewell and this place used as additional nickname for a person to be known. Dangella Mewlid Sheh seid Alemu
ሽህ ሰኢድ ሀጅ ተንቢህ Tenbih Menzuma Hadra
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
Beautiful sound soluat on Nebiyna Mohammed Peace be up on him Tenbih Menzuma hadra @Luqman-islamic_media. መንዙማ, Hadra, Menzuma
ሀጅ ሙመድ ሞገስ ተክራር እና ቂሷ Qisua and Menzuma
Переглядів 4,3 тис.Рік тому
ሀጅ ሙመድ ሞገስ ተክራር እና ቂሷ Islamic history about the drought season in Ethiopia the good dead during that harsh time in Muslim community around Wollo Ethiopia.
መንዙማ ሀድራ Menzuma Hadra
Переглядів 1,6 тис.Рік тому
Menzuma lovely old menzuma @Luqman-islamic_media. Loving the prophet and making solouat Nebyna mohammed solleluah alyhi woselem Peace be up on him
ሸህ ሙሀመድ ሞገስ የድሮ ቂሷ Qisua
Переглядів 4,3 тис.Рік тому
ሸህ ሙሀመድ ሞገስ የድሮ ቂሷ Islamic history about the drought season in Ethiopia the good dead during that harsh time in Muslim community around Wollo Ethiopia.
ሸህ ሰኢድ ዳንግላ መዉሊድ መንዙማ Hadra
Переглядів 436Рік тому
ሸህ ሰኢድ ዳንግላ መዉሊድ መንዙማ Hadra beautiful Menzuma @Luqman-islamic_media. recorded live at Dangilla
የድሮ እንጉርጉሮ መንዙማ ስደት እና የሀገር ናፍቆት የጁ Menzuma Old Hadra
Переглядів 67 тис.Рік тому
የድሮ እንጉርጉሮ መንዙማ ስደት እና የሀገር ናፍቆት የጁ Menzuma Old Hadra
በሸህ ሙሀመድ አሚን ራምሳ እና ዶክተር ሸህ ሙሀመድ ከማል ዳዐዋ
Переглядів 1,2 тис.2 роки тому
በሸህ ሙሀመድ አሚን ራምሳ እና ዶክተር ሸህ ሙሀመድ ከማል ዳዐዋ
Allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሏህ አሏህ 😢 ያለጢፉ 😢❤❤🥺😘
ድስቱረን ያሸኽ እረጅም እድሜ ሰፊ ቅጥር እላህይስጥልን አሚንንንንንንንንንንንን
ስብሀን አላህ
እሚንንንንንንንንንንን
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህይጠብቃችሁ አሚንንንንንን
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱበህን አላህ
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህይጠብቃችሁ አሚንንንንንን
ጀዛከላሁኸይር
ማሻአለ
ሌላም ካለህ
❤❤❤❤❤❤
ጀዛከላህ
😂🎉
❤❤❤❤❤❤አጅብ
❤❤❤❤❤
❤❤❤ያሠላምይህንኮነውተውእሚለኝ❤❤❤❤
امن
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉❤❤
ኢላህየ በራህመትህ❤❤❤❤
ወየሁ ያላለህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉😊
አጀብ ነው ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤❤❤😢😢
አሚን ❤❤❤
ءجب نو والله🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትለያለክ
መልካም
❤❤
Ase ale were webere wodimoche yihnin min tillutalachihu.YE ALLAH sitota new.Allah yimarachew.ALLAH.yizenilachew.
ማሻአላህ
Muhib yadirgen Egnanm Engdih Ya Allah ❤❤❤❤
❤❤❤❤ማሻ አላሕሕሕ
ማአሻአላህ
ሙከረሙ አለይከሰላሙ ማሻአሏህ አይጠገብ በሰሙት ቢሰሙት
መሠሎቻችሁን ያብዛልን አቦ
ያሠላም ምንኛ ያማረነው ቂሷ ነው አቦ
ነኔምጥእናቶች
ያርብ
አሚን❤❤❤
Mashaalah
አሚንን🤲❤
ሰ አ ወ
❤❤❤
አስረዳን
Masalhu
ማሻ አላህ የገራችን ልጂ
ይለቀቅልኝቀጣይእዳለ❤❤❤❤❤❤