Birhan Mezimur
Birhan Mezimur
  • 6
  • 125 063
ቤቲ Betty Tezera Selected Songs👍ጣል አረኩት ሁሉን ባንተ ላይ👏 የህይወት እንጀራ ነህ👍ዋናዬ እየሱስ ነው 👏ምትክ የሌለህ👍አንተን ብቻ አያለሁ
ቁጥር 5
ጣል አረኩት ሁሉን ባንተ ላይ
ሁሉ የሚያምረው ባንተ ሁኖ ሳይ
ጭንቀቴ ወደር የለው
ተጨንቄ ምን እጨምራለሁ
ሃሳቤ ወደር የለው
አስቤ ምን እጨምራለሁ
ሰው በልቡ ብዙ አሳብ አለው
የሚሆነው ግን አንተ ያልከው ነው
ሰው በልቡ ብዙ አሳብ አለው
የሚጠናው ግን አንተ ያልከው ነው
ነገን ስለማላውቀው ለምን እጨነቃለሁ
ሲመሽ ሲነጋ እያየሁ አንተን አከብርሃለሁ
ነገን ስለማላውቀው ለምን እጨነቃለሁኝ
መሽቶ እስኪነጋልኝ ማመስገን ነው ያለብኝ
ሁሉን ጠብቄ ከምን አመልጣለሁ
ያንተ ጥበቃ ነው ከክፉ የሚያስጥለው
ውሎዬ በምህረትህ ነው
አዳሬ በቸርነትህ ነው
የኔ የምለው እስኪ ምን አለኝ
ዛሬም ነገም አንተ የኔ አስተማማኝ
ቁጥር 6
አንተ የህይወት እንጀራ ነህ
አንተ የህይወትም ብርሃን ነህ
ታጠግባለህ ታረካለህ
ካንተ ወዴት ወዴት እሄዳለሁ
ተስፋዬ ነህ አንተን እጠጋለሁ
አምላኬ ነህ አንተን እጠጋለሁ
የሙጥኝ ይዣለሁ
ያንንም ትቸ ይህንንም ትቸ
አንተን ላመልክህ/ላገለግልህ መጥቻለሁ
ላንተ ለመኖር መጥቻለሁ
አንተን ላመልክህ መጥቻለሁ
ያንንም ትቸ ይህንንም ትቸ
ላገለግልህ መጥቻለሁ
ላንተ ለመኖር መጥቻለሁ
አንተን ላከብርህ መጥቻለሁ
አማራጨ አይደለህም ብቸኛ መንግዴ ነህ
ያላነተማ እንዴት ሊሆንልኝ
ያላነተማ ምንም አያምርብኝ
ያላነተማ ሁሉም ከንቱ ነው
ያላነተማ ኑሮም ትርጉም የለው
ያላነተማ መውጣት መግባት የለም
ያላነተማ መንገዱም አይቀና
ያላነተማ እንደው መቅበዝበዝ ነው
ያላነተማ መና መቅረት ነው
ታዲያ ካንተ ወዴት ወደማን
ትውት አድርጌአለሁ ሌላውን
እርግፍ አድርጌአለሁ ሌላውን
ትውስታም የለኝ ትዝታም የለኝ
ካልሆነት ውስጥ አንዱ አንዱም አይቆጨኝ
ባንተ በመኖር ልቤ አረፈልኝ
እዚህም እዚያም ማለት ቀረልኝ
ታዲያ ካንተ ወዴት ወደማን
ትውት አድርጌአለሁ ሌላውን
እርግፍ አድርጌአለሁ ሌላውን
ቁጥር 7
እየሱስ የግሌ ነው የግል ነው
እየሱስ የግሌ ነው አይደል የጋራ
አልናጠቀውም ከማንም ጋራ
አልደራደርም ከማንም ጋራ
ዋናዬ እየሱስ ነው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው
ዋናዬን አላስነካም ካለሱ ትርፍም የለም
በየሱስ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ
በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ
በየሱስ ከሚመጡብኝ የሚሰጡኝ ይቅርብኝ
በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ
ጠላቴ አያጓጓ አንድ ነገር ቢያሳኝ
ብኩርናዬን አልሸጥም የምስር ወጥ ይቅርብኝ
ከኢሳው ተምሬአለሁ ለምን ሞኝ እሆናለሁኝ
ጠላቴ አያጓጓ አንድ ነገር ቢያሳኝ
እየሱስን አልሸጥም 30 ብር ይውርብኝ
ከይሁዳ ተምሬአለሁ ለምን እሞኛለሁኝ
በየሱስ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ
በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ
በየሱስ ከሚመጡብኝ የሚሰጡኝ ይቅርብኝ
በጌታ ከሚመጡብኝ የማገኘው ይቅርብኝ
እሳት ውስጥ ብነድም ለምስሉ አልሰግድም
እርሱ ለኔ አምላኬ ነው አምኘው ነው ብሞትም
ሊገለጥ ካለው ክብር ሳስተያየው አይቆጭም
ለምን እንደመረጠኝ ይህን አሰምራለሁ
ከሁሉም አስቀድሜ ጥሪየን አከብራለሁ
የእምነት አባቶቼን ያለፉትን አያለሁ
እሱን ለማክበር በእርሱም ለመኖር
እሽቀዳደማለሁ እሽቀዳደማለሁ
እንግዲህ አልደለል በጊዚያዊ ነገር
እሱ የሚያስብልኝ የዘላለም ቁምነገር
ፍጹም አይቆጨኝም የቀረው ሁሉ ቢቀር
አመዛዝኘ ይሻለኛል ብዬ እንዳልናገር
የኔ እየሱስ ከምንም ጋራ አይወዳደር
አስተያይቸ ይሻለኛል ብየ እንዳልናገር
የኔ እግዚአብሄር ከነጭራሹ አይወዳደር
ይህን ያ ብዬ ቆርጫለሁ
ለየሱስ ብቻ እኖራለሁ
አልመለስም ወደኋላ
ጠላቴ መለከት ቢነፋ
ጭክን አድርጌ ቆርጫለሁ
ለየሱስ ብቻ እኖራለሁ
አልመለስም ወደኋላ
ጠላቴ መለከት ቢነፋ
ዋናዬ እየሱስ ነው
መኖር እንኳ ትርፍ ነው
ዋናዬን አላስነካም
ካለ እርሱ መኖር የለም
ቁጥር 10
እንደ እናት አልልህም
እንደ አባትም አልልህም
ምትክ የሌለህ መድህኔ
አንተ እኮ ለእኔ
አንድ ነህ ለኔ ጌታ
የለኝም የማቆመው በአንተ ቦታ
የለኝም የምጠጋው በአንተ ቦታ
አንዱን ስጠጋ አንዱ ይሄዳል
በምድር ያለው ይቀያየራል
አየሱሴ ከአንተ የተለየ ሰው
በአንተ ቦታ የሚቆምለት ማነው
አንዱን ስጠጋ አንዱ ይሄዳል
በምድር ያለው ይቀያየራል
አየሱሴ ከአንተ የተለየ ሰው
በአንተ ቦታ የሚቆምለት ማነው
አንተ የኔ ጌታ
አንተን ማን ሊተካ
አንተ የእኔ አምላክ
አንተ የለህም ምትክ
እኔስ አንተ ነህ መኖሪያዬ
የቅርቡ ተጠሬዬ፤ የቅርቡ ተጠሬዬ
ካንተ ሌላ ለኔ ማነው
ካንተስ ሌላ ለምኔ
ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ይጣፍጣል
ፍቅርህ ከማር ወለላም ይመረጣል
ቁጥር 12
ትኩር ብዬ ትክ ብዬ አንተን ብቻ አያለሁ/አይሃለሁ
እዚያ ጋ አለው ዋጋ
ግራ ገብቶኝ ሲጨንቀኝ ሲጠበኝ
ኑሮ ትክት ሲለኝ
አንተን ብቻ አያለሁ
መሄድ አቅቶኝ ስወድቅ ስነሳ
ህይወቴም ሲላላ
አንተን ብቻ አያለሁ
አይኖቸን ቀና አድርጌ ያልከኝን አስታውሳለሁ
መከራዬን አዘኔን ያን ጊዜ እረሳዋለሁ
እዚያ ጋ አለው ዋጋ
መድሃኒቴ የልቤ ወዳጅ
አንተ አትጥልምና
አንተን ብቻ አያለሁ
አንዴ መለስ አንዴ ደግሞ ዘወር አያውቅህምና
አንተን ብቻ አያለሁ
ደመና አይቸ አይደለም ጌታዬ ክበር የምልህ
በተስፋዬ ላይ እቆማለሁ
በምድረ በዳ አይሃለሁ
እዚያ ጋ አለው ዋጋ (4)
Переглядів: 7 862

Відео

Adisu Worku Selected Songs👍ደሙን ለኔ አፍስሶ አዳነኝ👏ምስጋና ምስጋና👍እኔ በበኩሌ የኔ ነው የምለው 👏🏼ጌታ በሚያስችለኝ ሁሉን እችላለሁ👍
Переглядів 33 тис.3 роки тому
1. ደሙን ለኔ አፍስሶ ኮብልላ ነበረች ነፍሴ ከእግዜር መንገድ በጣም የበደልኩኝ ሃጢያተኛም ነበረኩ ግን አዳኜ ከላይ ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ ደሙን ለኔ አፍሶ አዳነኝ (2) የማረባም ብሆን አምላኬን የማላውቅ ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ ተስፋ ቢስ ነበርኩኝ ሊያወጣኝ ሲመጣ ግን እርሱ ነገረኝ ነጻ እንደምወጣ ከዚያም አነሳና ክብሩን አቀዳጀኝ ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ ልቤን ደስ ይለዋል ከመረጥኩት ወዲህ ከማዕበሉ አሁን ወደ ርሱ እሸሻለሁ ክንዱን ከተደገፍኩ አልፈራም መከራ ልጁን ለኔ ልኮ አወጣኝ ሰማያዊ ደስታ ሰላምን ከሰጠኝ ጌታ ሆይ ህይወቴን ለአንተ እሰጣለሁኝ እንግዲህ እጄን ያዝ ከአንተም ጋር አቁመኝ ልጁ ለኔ...
Tesfaye Gabiso Selected Songs👍እንደተቀበልኩት ምህረት👏እጅግ ተቸግሬ ስማጸን 👏🏼በጊዜውም አለጊዜውም👏🏼ለእኔም አባቴ ሆይ ልቤን ስበርልኝ👍
Переглядів 44 тис.3 роки тому
1. እጅግ ተቸግሬ ስማጸን አይተኸኝ እግዚአብሄር ይኸ ነው ተስፋ ያደረኩት ታማኝነቱን አይቸ እጄን ልቤን የሰጠሁት ያላዋቂዎች ልቦና በሰዎች ተስፋ ያደርጋል ግን እግዚአብሄር ብቻ ደህንነትን ያዘጋጃል እጅግ ተቸግሬ ስማጸን አይተኸኝ እኔ ካንተ ጋር ነኝ አትፍራ እያልከኝ በመጽናናት ሞልተህ ደስታን ታስታጥቀኛለህ የልቤ አምላክ ሆይ የዘላለም እድል ፈንታዬ ነህ የተማሰ ጉድጓድ አቁሞ በኔ ላይ ያልዘጋ ጉልበቴ ባለቀ ጊዜ ለብቻዬ አልተውከኝም ስለትንሽዋ እምነቴ ለባላጋራ ስሞግት የድል አምባ አስረገጥከኝ ውጊውን ሁሉ ፈጽመህ ምስጋናዬን እያዜምኩኝ ባንተ ደስ ይለኛል በከንቱ ለሚጠሉኝም ሞገስ አጎናጽህፈኛል ዓለም ብትሰርዘኝም የህይወት መ...
Tesfaye Gabiso Selected Songs👍እግዚአብሔር ሲረዳ 👏ነፍሴ ወደ አምላኳ 👏🏼በእውነት አሳድገን👏🏼ለምን ወደድከኝ አልልህም👍
Переглядів 27 тис.3 роки тому
1. እግዚአብሔር ሲረዳ በህይወት ጎዳና ፈተና ቢበዛም ጌታን እየጠራ ንጹህ ሰው አይጠፋም እጄን ያዘኝ ብሎ ሲጮህ ይሰማዋል ከረግረግ አውጥቶ በድል ይመራዋል እግዚአብሄር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ በደልን ሲያስወግድ በቅንነት ፈርዶ አላያችሁም ወይ ወጥመዱ ሲሰበር ምርኮኛው ተለቆ ማዳኑን ሲናገር ችግረኛውን ሊውጥ ጠላት ስንደረደር በሚያስፈራራ ቃል በትዕቢት ሲናገር ደርሶ የሚታደግ እግዚአብሄር ብቻ ነው በሰው መታመን ግን የከንቱ ከንቱ ነው ያለውን ተነጥቆ ሁሉን ነገር አጥቶ በአጠገቡ የሚቆም ጌታ ብቻ ቀርቶ በእንግድነት አገር ተገርፎ ለሚያልፈው ተስፋው መሰረቱ አምላኩ ብቻ ነው የቅዱሳን ረድዔት ከሰማይ ይመጣል ዘመናትን ቆጥሮ ጌታ ይ...
Amelikalehu አመልካለሁ👏Muluwongel👏🏼አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ👏Getayawukal and Bruktawit👏🏼Adirgehilingalina
Переглядів 11 тис.3 роки тому
Amelikalehu አመልካለሁ የእውቀት ራስ የጥበብ ጌታ ምንም ቢፈተን የምይረታ በሰው አእምሮ አይገመትም ወረዱም ስፋቱም አይዘለቅም አመልካለሁ ይህንን ታላቅ ጌታ አመልካለሁ በማንም የማይረታ አመልካለሁ ግንበኞች የናቁትን አመልካለሁ የማእዘን ራስን ፍቅሩን አይቸ ቀምሸዋለሁ ፍጹም ላመልከው ቃል ገብቻለሁ በመከራየ እርሱ እየገባ ይጋፈጠዋል እንዳልረታ ጥፋቴን ሁሉ በፍቅሩ እያየ ያሳልፈኛል ልጄ እያለ ከሁሉም በፊት ፍቅሩ ሰብሮኛል በመስቀሉ ላይ ነፍሱን ሰጥቶኛል ከእርሱ ሌላ ወዳጅ የለኝም እንደርሱ የሚሆን ከቶ አላገኝም የውስጥ ችግሬን ሳልነግረው ያውቃል ለእኔ ሲከብደኝ ይሸከመዋል አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሀለሁ ከአንተ ...
Tesfaye Gabiso Selected Old Songs 👏ተስፋዬ ጋቢሶ የተመረጡ የድሮ መዝሙሮች 🙏🏼ኦ ክብር 🤲🏾ነፍሴ ሆይ🙏🏼አላማ ይዞ🤲🏾የዘላለም አምላክ🙏🏼
Переглядів 2,8 тис.3 роки тому
Tesfaye Gabiso Selected Old Songs ተስፋዬ ጋቢሶ የተመረጡ የድሮ መዝሙሮች 1. ኦ ክብር ኦ ክብር(4) ሃሉ ሉያ የይሁዳ ነገድ ለሆነው አንበሳ ለሌለው አምሳያ ልበል ላመስግነው ከአንጀቴ ውለታው ስለበዛ የመድሃኒቴ ሳላውቀው ያወቀኝ ሳልሻው ያዳነኝ ባስገራሚው ፍቅሩ እኔን የወደደኝ ከጥፋት ሩጫ ነፍሴን የመለሳት እየሱስ ነውና ያወጣኝ ከእሳት በልጅነት ጊዜ ያኔ በለጋነት ጠላት ሲጎትተኝ ወደዚያ ባርነት ፀጋው ባይበዛልኝ አጁ ባይደግፈኝ የት ቦታ ነበርኩኝ ክንፉ ባይጋርደኝ ጥሩር ሆኖልኛል በጦርነት ጊዜ ፍላፃ ስያቆስለኝ በሓዘን ትካዜ ውለታውን እያሰብኩ ላመስግነው ጌታን አይገኝምና እንደርሱ የሚራራ 2. ነፍሴ ሆይ...

КОМЕНТАРІ

  • @BezawitFantu-ld1hn
    @BezawitFantu-ld1hn 22 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZewdnehShanka-q8j
    @ZewdnehShanka-q8j 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @FerzerFera-rf2nj
    @FerzerFera-rf2nj Місяць тому

    አይ ጌታ ሆይ እንወድሀለን እንደ ቸርነትህ ብዛት

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 Місяць тому

    Tolo tolo bey sira 😢what emotional makes see Jesus Christ face to face amen

  • @SerkalemMokennen
    @SerkalemMokennen Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂

  • @SerkalemMokennen
    @SerkalemMokennen Місяць тому

    2:40

  • @lorenzogiaminaidi9936
    @lorenzogiaminaidi9936 2 місяці тому

    HARO GALATA !

  • @AnisaAnisa-q4u
    @AnisaAnisa-q4u 2 місяці тому

    Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️

  • @KidistMamo-t8p
    @KidistMamo-t8p 2 місяці тому

    the most l like song❤ 8:57

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 2 місяці тому

    አሜን ተባረኩልን የዘመን ባለቤት ዘማሪዎቸ ፍውስ ያለው ዝማሪያቸሁ ያቆማል ይባርካል አሁንም ዘመናቸሁ ይባረክ እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @FikerFikerkebede
    @FikerFikerkebede 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉😢😢🎉😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigjst
    @Tigjst 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TIBEBUALEMU-d8p
    @TIBEBUALEMU-d8p 4 місяці тому

    ፓስተር ተፋየ:-ተባረክልን :: በአገልግሎትህና ሕይወትህ ምስክርነት ከተጠቀሙት እኔ አንዱ ነኝ::

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 4 місяці тому

    Geta ybarkih

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 4 місяці тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemanteneh1311
    @zelalemanteneh1311 5 місяців тому

    መንፈስን የሚያረካ ዝማሬ

  • @HanaYergalo-ko9ub
    @HanaYergalo-ko9ub 7 місяців тому

    Amen

  • @DawitFirew-r4w
    @DawitFirew-r4w 7 місяців тому

    አለም ብትሰርዘኝም የሂወት መዝገብ አውቆኛል

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 7 місяців тому

    መንፍስ የምያስረርስ ዝማሬ 😢😢😢😢

  • @hiwotgirma-xu7eb
    @hiwotgirma-xu7eb 7 місяців тому

    አሜን

  • @tarikuyilma-g9r
    @tarikuyilma-g9r 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @hywate
    @hywate 9 місяців тому

    አሜን .... ሀሌሉያ....

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 10 місяців тому

    😢😢😢 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🩵🩵🩵

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 10 місяців тому

    Amén 🙏🏽 Amén 🙏🏽

  • @temewolde365
    @temewolde365 10 місяців тому

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የእግዝአብሔር ፍቅር የተገለጠበት ስም ለኢትዮጵያም ሆነ ለአለም ተስፋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ኢየሱስ ይወደናል፣ ደግሞም በላለም ፍቅሩ ወዶናል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyruseEee
    @EyruseEee Рік тому

    እግ/ርይባርክ

  • @HiwotWondu
    @HiwotWondu Рік тому

    🙏🙏

  • @danieldananodale9925
    @danieldananodale9925 Рік тому

    Great blessing. we are blessed by the blood on the cross.

  • @fedelozano4448
    @fedelozano4448 Рік тому

    我咩都唔係,讀書,寫字,唔係小偷或販運者

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1du Рік тому

    Dear brother, God bless you.

  • @wayele5942
    @wayele5942 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @tewodirosdiribduusydcyudy

    😂😂

  • @melakutadesse9957
    @melakutadesse9957 Рік тому

    ዘመንህን ሁሉ የእግዝያብሄርን ቃል ሳትሸራርፍ ፤ሳትቀያይጥ ከመንፈሱ እንደተቀበልክ ለወገኖችህ በታማኝ ነት ስላገለገልከን ጌታ አብዝቶ አንተንም ቤተሠብህንም ለዘላለም ይባርክ።

    • @tamegebre9455
      @tamegebre9455 Рік тому

      ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @sirakbetty
    @sirakbetty Рік тому

    Amen

  • @HaymanotGudeta-vg5uo
    @HaymanotGudeta-vg5uo Рік тому

    So blessed

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Рік тому

    Amen hallelujah

  • @yeshibedada6087
    @yeshibedada6087 Рік тому

    🙏🏾 I am blessed God bless you more

  • @YetnayitKebde-fe1fs
    @YetnayitKebde-fe1fs Рік тому

    አሜን

  • @deluchan8225
    @deluchan8225 Рік тому

    Dero Addis abeba eyalen chewa sewe kehone pente newe ende yebale neber ahune demo yeteglabitosh. Eskahune yehen mezmur sesema lijinete yastawsegnal ortodox behonem yedro mezmre mechem ayselechem yane kere pentenet.

  • @deluchan8225
    @deluchan8225 Рік тому

    Yadekubet mezmure belignete

  • @TesfayeSeifu-jz9xb
    @TesfayeSeifu-jz9xb Рік тому

    Tebark

  • @TheBeccasol1
    @TheBeccasol1 Рік тому

    So good 🙏🏾😇🤍

  • @እንወቅበሁሉም
    @እንወቅበሁሉም Рік тому

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @spreadthegospel2221
    @spreadthegospel2221 2 роки тому

    May God bless ye

  • @martaerwaro2958
    @martaerwaro2958 2 роки тому

    አሜን😥🙏💔

  • @thitenaatinafu5472
    @thitenaatinafu5472 2 роки тому

    Amen ebbifama

  • @bogejabamo3003
    @bogejabamo3003 2 роки тому

    አሜንንንንን ብሩክ ነህ

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 2 роки тому

    እግዝአብሄር ይባርካቹ

  • @blessed3075
    @blessed3075 2 роки тому

    መዝሙሩን ስለጻፋችሁልን በጣም አመሰግናለሁ