- 103
- 24 871
Wina Ze petros (EU 🇪🇺)
Germany
Приєднався 11 січ 2024
Wina Ze Petros የተሰኘው የ You tube channal የምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያን አገልግሎት ለመደገፍና ሃይማኖታዊ ማኅበራዊ የሆኑ ጉዳዮችን የሚያደርስ በውጭ አገር ተወልደው የሚያድጉ ልጆች ጉዳይ የሚነሳበት channal ነው።
ለጊዜው በሳምንት አንድ ቀን ዝግጅቱን ያቀርባል።
ለጊዜው በሳምንት አንድ ቀን ዝግጅቱን ያቀርባል።
ጥምቀት 2017 ዓ.ም በካርልስሩኸ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ\\ክ ጀርመን
ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥
መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ። ሉቃስ 3:21
መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ። ሉቃስ 3:21
Переглядів: 69
Відео
ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥……
Переглядів 7321 годину тому
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 : 21 ላይ እንደምናነበው እንዲህ ይላል ስለ. ምሥጢረ ጥምቀቱ ሲናገር… ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ፥ መንፈስ ቅዱስም በአካል መልክ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ወረደ፤ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅም ከሰማይ መጣ። ኢየሱስም ሊያስተምር ሲጀምር ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ያህል ሆኖት ነበር እንደመሰላቸው የዮሴፍ ልጅ ሆኖ፥ የኤሊ ልጅ፥የማቲ ልጅ፥ የሌዊ ልጅ፥ የሚልኪ ልጅ፥ የዮና ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የማታትዩ ልጅ፥ የአሞጽ ልጅ፥ የናሆም ልጅ፥ የኤሲሊም ልጅ የናጌ ልጅ፥ የማአት ልጅ፥ የማታትዩ ልጅ የሴሜይ ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የዮዳ...
በሰላም ንኢ ማርያም! እመቤታችን ቅድስት ቁስቋም ማርያም ምልጃዋ አይለየን ። አሜን
Переглядів 8114 годин тому
በሰላም ንኢ ማርያም! እመቤታችን ቅድስት ቁስቋም ማርያም ምልጃዋ አይለየን ። አሜን
ወረብ በምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ካርልስሩኸ በፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት\\ቤት መዘምራን የቀረበ ።
Переглядів 10214 днів тому
#አብርህ_ገጸከ አብርህ ገጸከ ላዕለ ገብርከ ላዕለ ገብርከ (2) እግዚኡ ለተክለሃይማኖት ስማዕ ቃለ ሕዝብከ (4) #ትርጉም፡- የተክለሃይማኖት ጌታው ሆይ የሕዝብህን ቃል ስማ ፊትህንም በእኛ ላይ አብራ፡፡ አሜን በሀገራችን ኢትዮጵያ እና በህዝቧ ላይ ፊቱን ያብራልን ይመልስልን ሰላምን ያድለን ።አሜን
መዝሙር በምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ታዳጊ ሕፃናት ተማሪዎች የቀረበ
Переглядів 15814 днів тому
መዝሙር በምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ታዳጊ ሕፃናት ተማሪዎች የቀረበ
መዝሙር በሽቱትጋርት ደብረገነት ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ታዳጊ ሕፃናት የቀረበ ።
Переглядів 13814 днів тому
የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ልደት ልጆች ያቀረቡት ምሥጋና የአባታችን አማላጅነት አይለየን ።
Weihnachten 🎄 🎅 🤶 🎄 🎅 🤶 🎄 Xmass
Переглядів 12428 днів тому
የክርስቶስ ልደት በዓል November 25 እስከ Dezember 23 ቀን 2024 እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ይካሄዳል ከእሁድ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 11፡00 እስከ 9፡00 ፒ.ኤም እና አርብ እና ቅዳሜ ከ11፡00 እስከ 10፡00 ፒ.ኤም.ለጎብኚዎች በጀርመን የገና በዓል በተለምዶ ከቤተሰብ ጋር ይከበራል። በገና ዋዜማ (ታህሳስ 24) በሁሉም ቤተሰብ ውስጥ ማለት ይቻላል ያጌጠ የገና ዛፍ አለ ፣ ሰዎች አብረው የበዓል እራት ይበላሉ እና ስጦታዎች ይከፋፈላሉ ። በነገራችን ላይ: ጓደኞች ብዙውን ጊዜ ለገና በዓል አንድ ነገር ይሰጣሉ። በዚህ ቪዲዮ ከብዙ በጥቂቱ ከተማዋ እንዴት በመብራት እንደምትደምቅ ባሕላቸውን ማየት ይቻላል ።
ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው መጽሐፈ መክብብ 3:11
Переглядів 207Місяць тому
#ethiopia Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie#Donky tube #seifufantahunshow #amleset #day7 #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopianmusic #zehabeshaofficial #Ethiopianews #ethiopia Ethiopia news ...
ባንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል::መዝ 86:7 እንኳን አደረሳችሁ: ያሬዳዊ ዜማ በዘማሪት ፋሲካ ድንቁ ምህረቴ
Переглядів 187Місяць тому
🌿መቅደስ ውስተ ቤተ መቅደስ - በአታ 🌿 (የመቅደሲቱ ወደ መቅደስ መግባት) ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከምታምናቸውና ከምታስተምራቸው እውነታዎች አንዱ የእመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ነው። ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት " ልጄ ሆይ፥ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤" (መዝሙር 45:10፤) ሲል በትንቢቱ እንደተናገረው እመቤታችን በእናት በአባቷ ቤት እስከ ሦስት ዓመቷ ድረስ ከቆየች በኋላ ወደ ቤተ መቅደስ አስገብተዋታል። ይህም "በአታ ለማርያም" እየተባለ ይታወቃል። በአታ ለማርያም ማለት የማርያም ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ማለት ነው። ከላይ እንደተገለ...
መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ዘድንግል ሲሳይ አባታችን በሔዱበት ሁሉ መልካሙን ሁሉ እንመኝሎታለን።
Переглядів 420Місяць тому
“እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።” መዝሙር 84፥11
እንኳን ለህዳር ጽዮን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ። አማናዊት ጽዮን እመቤታችን ሆይ ምልጃሽ አይለየን አሜን
Переглядів 120Місяць тому
እንኳን ለህዳር ጽዮን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ። አማናዊት ጽዮን እመቤታችን ሆይ ምልጃሽ አይለየን አሜን
"በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ"ኤፌ 5÷19
Переглядів 94Місяць тому
"በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ"ኤፌ 5÷19
የብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ቡራኬ እና ቃለ ምዕዳን ጀርመን 2017 ዓ. ም (2024)
Переглядів 1112 місяці тому
የብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ቡራኬ እና ቃለ ምዕዳን ጀርመን 2017 ዓ. ም (2024)
መዝሙር 113, ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የእግዚአብሔርንም ስም አመስግኑ።ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ……
Переглядів 2312 місяці тому
መዝሙር 113, ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የእግዚአብሔርንም ስም አመስግኑ።ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ……
ብፁዕ አባታችን አቡነ ዮሴፍ ቡራኬዎ ይድረሰን። እድለኞች ነን በዕውነት ስለሁሉም ነገር የተክለሃይማኖት አምላክ ይክበር ይመስገን ።
Переглядів 1422 місяці тому
ብፁዕ አባታችን አቡነ ዮሴፍ ቡራኬዎ ይድረሰን። እድለኞች ነን በዕውነት ስለሁሉም ነገር የተክለሃይማኖት አምላክ ይክበር ይመስገን ።
ማኅበረ ቅዱሳን የጀርመን ንዑስ ማዕከል 24 ጠቅላላ ጉባኤ ለዚህ ላደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
Переглядів 2143 місяці тому
ማኅበረ ቅዱሳን የጀርመን ንዑስ ማዕከል 24 ጠቅላላ ጉባኤ ለዚህ ላደረሰን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
💚💛❤️ ተ ዋ ህ ዶ ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም ። ምሳሌ ፳፪: ፮
Переглядів 1473 місяці тому
💚💛❤️ ተ ዋ ህ ዶ ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም ። ምሳሌ ፳፪: ፮
“ከቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር (የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።” )መዝ. ፻፲፭/፻፲፮፡፲፭
Переглядів 1233 місяці тому
“ከቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር (የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው።” )መዝ. ፻፲፭/፻፲፮፡፲፭
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የባሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅድስት ሥላሴ ቤ\\ክ ከምስረታ እስከ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ።ቡራኬዎ ትድረሰን ።እንኳን አደረስዎ!
Переглядів 1233 місяці тому
ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የባሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቅድስት ሥላሴ ቤ\\ክ ከምስረታ እስከ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ።ቡራኬዎ ትድረሰን ።እንኳን አደረስዎ!
ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ የጀርመን እና. አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ። በጀርመንኛ መልዕክት ቡራኬዎ ትድረሰን ።
Переглядів 1103 місяці тому
ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ የጀርመን እና. አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ። በጀርመንኛ መልዕክት ቡራኬዎ ትድረሰን ።
ታላቅ የምሥራች ለመላ ኦርቶዶክሳውያን! የቤተ ክርስቲያን ምረቃ! የቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል ከኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅ. ሥላሴ ቤ/ክ ጀርመንእልልል
Переглядів 1023 місяці тому
ታላቅ የምሥራች ለመላ ኦርቶዶክሳውያን! የቤተ ክርስቲያን ምረቃ! የቅዳሴ ቤት ክብረ በዓል ከኑርንበርግ ጽርሐ አርያም ቅ. ሥላሴ ቤ/ክ ጀርመንእልልል
ወረብ: ዓውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ ዓውደ ዓመት ንኢ ማርያም ለምሕረት ወሣህል ።
Переглядів 1404 місяці тому
ወረብ: ዓውደ ዓመት ለባርኮ ባርኮ ዓውደ ዓመት ንኢ ማርያም ለምሕረት ወሣህል ።
ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድረ ሣረረ አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ!
Переглядів 1144 місяці тому
ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድረ ሣረረ አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ!
ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው ሳይበድል ታስሮ ለተሰቃየው ወዮልሽ ላንቺ ሄሮዲያዳደም:… መስከረም 2 ቀን ዓመታዊ በአሉ ይከበራል ።
Переглядів 1084 місяці тому
ለዮሐንስ አንገት ለተቆረጠው ሳይበድል ታስሮ ለተሰቃየው ወዮልሽ ላንቺ ሄሮዲያዳደም:… መስከረም 2 ቀን ዓመታዊ በአሉ ይከበራል ።
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገና ይሁን🤲 እንኳን አደረሳቹ
Amen Amen Amen enkune aberu adersen
የኔ ጌታ እድግ በል።ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
Egziybher yasadgachew ❤❤❤❤❤
❤❤❤
Thank you don't forgt to like and to subscribe 💒
🎉fr❤❤❤❤
Frohe Weihnachten
🎉frōhre Weihnachten
ሚሚይ በርችልን እግዛብህሔር ካንቺጋር ይሁን ስራሽን ሁሉ ይባርክ❤
አሜንንን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🎉🎉🎉
Amen inkan abro aderesen ❤❤❤
AME❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen❤❤❤
Amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙏🙏🙏❤🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yeteklye ❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ❤️❤️❤️
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ♥️♥️♥️
Amen Amen Amen
አሜን 3
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን🤲 የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን የተቀደሰች ሰንበትን በተቀደሰ ሰፈራ ማክበር እንዴት መታደል ነው🤲🙏
የአባታችን አቡነ ዬሴፍ በረከት ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አባታችን እድሜ እንደ ማቱሳላ ያብዛልን
እንኳን ለብረሃኔ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን በጣም ደስ ይላል የዓመቱ ሰውይበል ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ስለሁሉም እግዚአብሔር ድንቅ ሥራው እግዚአብሔር ይመስገን ።
ተመሰገን ሰላሰዎች 🙏🙏🙏ካሰያችሁ በደንብ አሳዩን ካሜራዉን በሰሰት እየቀነጨባችሁ ታጋጋላችሁ 💚💛❤
Ewnet new yesemay amlak yakenawnal ❤❤
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናች❤️❤️❤️❤️
Egzhber yerdhne
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በቤቱ በፀጋው ያሳድጋችሑ የአመት ሰው ይበለን❤
እልልልልል እንኳን አደረሰን አደረሳቱ ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት
Amen ❤❤❤
Amen❤❤❤
Amien 3❤❤❤
Amen
رايعه❤🎉❤🎉
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤
Yene geta❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዝማሬ፣መላእክት፣ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በጣም ጥሩ ነው በርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሳማልን ንውየ እግዛብሄር ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤