ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
ዙዙ ቢንት ሰኢዲ
  • 1 013
  • 1 573 879

Відео

የአብርሽ #የመጨረሻ #ዉሳኔ# ዳኒ በሩታ# ተስፋ ቆረጠ
Переглядів 109Місяць тому
የአብርሽ #የመጨረሻ #ዉሳኔ# ዳኒ በሩታ# ተስፋ ቆረጠ
የማሪና ከባዲ ችግርገጠማት ቶፊቅ መልስ ሰጠ
Переглядів 75Місяць тому
የማሪና ከባዲ ችግርገጠማት ቶፊቅ መልስ ሰጠ
ዳኒ ይቅርታ ጠየቀ አብርሽ ፋይሉን አጠፋበት
Переглядів 51Місяць тому
ዳኒ ይቅርታ ጠየቀ አብርሽ ፋይሉን አጠፋበት
ተዉፊቅ #ለማሪና #ከባዲ# ማስጠቀቂያ#ሰጣት #ማሪና አዘነች
Переглядів 59Місяць тому
ተዉፊቅ #ለማሪና #ከባዲ# ማስጠቀቂያ#ሰጣት #ማሪና አዘነች
ያልጠበኩት ሰፕራይዝ ከጓደኞቸ 😍
Переглядів 882 місяці тому
ያልጠበኩት ሰፕራይዝ ከጓደኞቸ 😍
ፆጌ የተደበቀ ሚስጥር አወጣች አብርሽን አብረን ካልኖርን ፆጌ
Переглядів 1232 місяці тому
ፆጌ የተደበቀ ሚስጥር አወጣች አብርሽን አብረን ካልኖርን ፆጌ
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት ሀይሚ በደስታ ዘለለች
Переглядів 1232 місяці тому
ብሩኬ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት ሀይሚ በደስታ ዘለለች
ሩታ አብርሽን በደብዳቤ ተሰናበተይዉ ሀይሚየ መጣች ብሩኬ በደስታ ዘለለ
Переглядів 1942 місяці тому
ሩታ አብርሽን በደብዳቤ ተሰናበተይዉ ሀይሚየ መጣች ብሩኬ በደስታ ዘለለ
የፆጌና የዳኒ ሚስጥር ወጣ አብርሽና እሩታ አዘኑ
Переглядів 2432 місяці тому
የፆጌና የዳኒ ሚስጥር ወጣ አብርሽና እሩታ አዘኑ
እሩታ ከባዲ ዉሳኔ ወሰነች ዳኒ ከኔና ካብርሽ ምረጪ አለ
Переглядів 2682 місяці тому
እሩታ ከባዲ ዉሳኔ ወሰነች ዳኒ ከኔና ካብርሽ ምረጪ አለ
በጣም ገራሚ ለየት ያለ የሳዱሽ አሰራር
Переглядів 903 місяці тому
በጣም ገራሚ ለየት ያለ የሳዱሽ አሰራር
ሀይሚና ብሩኬ ቀወጡት ሀይሚ ዘፈነችለት
Переглядів 923 місяці тому
ሀይሚና ብሩኬ ቀወጡት ሀይሚ ዘፈነችለት
ባለትዳር ሴቶች ወይም ለማግባት ያሰባችሁ ጠቃሚ መልክት 😍
Переглядів 693 місяці тому
ባለትዳር ሴቶች ወይም ለማግባት ያሰባችሁ ጠቃሚ መልክት 😍
ዜዚ #ጉዞ ወደ #ክፍለ#ሀገር በአልን ከማርክ ጋ ተከለከለች ሀይሚና ብሩኬ
Переглядів 1153 місяці тому
ዜዚ #ጉዞ ወደ #ክፍለ#ሀገር በአልን ከማርክ ጋ ተከለከለች ሀይሚና ብሩኬ
ናሂ ከናብርሽ ጋ# ተገናኚ #ዉብየ ከቤት ወጣች#ፉፉ ለፍቅር ቀለበት አደረገላት
Переглядів 3233 місяці тому
ናሂ ከናብርሽ ጋ# ተገናኚ #ዉብየ ከቤት ወጣች#ፉፉ ለፍቅር ቀለበት አደረገላት
አብርሽና እሩታ በጣም አዘኑ በተፈጠረዉ ነገር
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
አብርሽና እሩታ በጣም አዘኑ በተፈጠረዉ ነገር
ናሂ እና ዉብየ ተለያዩ እረዱ የዮብ ቤተሰብን ተዋወቀች ዋዉ
Переглядів 1293 місяці тому
ናሂ እና ዉብየ ተለያዩ እረዱ የዮብ ቤተሰብን ተዋወቀች ዋዉ
ብሩኬና #ሀይሚ #ገራሚ #ሰፕራዝ# ሀይሚ በደስታ አለቀሰች# 100K ስለገባች ብሩኬ አዝናናት
Переглядів 2243 місяці тому
ብሩኬና #ሀይሚ #ገራሚ #ሰፕራዝ# ሀይሚ በደስታ አለቀሰች# 100K ስለገባች ብሩኬ አዝናናት
መስከረም# አዲሳመት #ላይ #ወሎ መርሳ ማሻአላህ
Переглядів 873 місяці тому
መስከረም# አዲሳመት #ላይ #ወሎ መርሳ ማሻአላህ
ዉፍረት ላቸገራችሁ በጣም ሀሪፍ የምግብ አይነቶች
Переглядів 1264 місяці тому
ዉፍረት ላቸገራችሁ በጣም ሀሪፍ የምግብ አይነቶች
የፎዚ የምላሽ ፕሮግራም በዱባይ ቀወጠ ማሻአላህ
Переглядів 1955 місяців тому
የፎዚ የምላሽ ፕሮግራም በዱባይ ቀወጠ ማሻአላህ
ፎዚ ተሞሸረች ማሻአላህ
Переглядів 7455 місяців тому
ፎዚ ተሞሸረች ማሻአላህ
ጓደኛየ# ከሽኤን #የጠለበችዉን ጉዲዉ#ኡኡኡ
Переглядів 785 місяців тому
ጓደኛየ# ከሽኤን #የጠለበችዉን ጉዲዉ#ኡኡኡ
ማሻአላህ ኑኑ ምሳ ከኔጋ
Переглядів 885 місяців тому
ማሻአላህ ኑኑ ምሳ ከኔጋ
ሚድያ ምትጠቀሙ እህቶቸ ለናተ ጥብቅ መልክት
Переглядів 515 місяців тому
ሚድያ ምትጠቀሙ እህቶቸ ለናተ ጥብቅ መልክት
ገራሚ የመችቡስ አሰራር ማሻአላህ
Переглядів 736 місяців тому
ገራሚ የመችቡስ አሰራር ማሻአላህ
የዛሬዉ ኦርደራችን ለፕሮግራም ያዘጋጀነዉ ማሻአላህ
Переглядів 916 місяців тому
የዛሬዉ ኦርደራችን ለፕሮግራም ያዘጋጀነዉ ማሻአላህ
በጣም ጣፋጪ የሩብያን አሰራር
Переглядів 876 місяців тому
በጣም ጣፋጪ የሩብያን አሰራር
በቀላሉ ዉፍረትን ለመቀነስ የሚጠቅሙ ወሳኚ ምግቦች
Переглядів 846 місяців тому
በቀላሉ ዉፍረትን ለመቀነስ የሚጠቅሙ ወሳኚ ምግቦች

КОМЕНТАРІ

  • @MahletTube-q8k
    @MahletTube-q8k 22 години тому

    ዙዙዬ ሰላም ደምሬሻለው መልሺ

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 4 дні тому

    እንዳያመልጥ የጠላትም ጦርንም ትጥቅዉም ማስቀረት ያስፈልጋልም ጉድባችሁም ቀድማችሁም በሁለትም ገድብንም በርቀትም ሚበተንም ሚመታም መገጥም ማደራጀት እረዳትም ፋኖም መጥራት ትግልዉም ባጭርንም ለማስቀረትም በመተጋገዝ ፋኖም ሀፋኖም ጋርንም የጠላትም ቢሄርንም ጦርንም ለማስቀረትም ምንገድንም ዘግተህም መጠበቅ በከግታም የቡድንም መሳእያም ማጥመግ በጥርግያም ዘወርዋራም ጥርግያም እንዲሰባሰብንም በጠመዝማዛም የተጫነዉም ጦርንም ባንድንም አካባቢይም ጠመዝማዛም ጥርግያም ጠቅልሎም ሲገባም ለማስቁረትም ቻልዉ ፋኖም ታጋይ አማራም ልጅም ለጠላትም አማራም የቢሄር መከላከያም ጠላትም ህዝብንም አማራም ለመምታትም ገድብህንም በጠመዝማዛም ጥርግያም አድርገዉ እንዳያመልጥም በርቀትም በከፍታም የቡድንም መሳርያህም በየጠመዝማዛዉም ቦትታም በከፍታም በሚታይም አጥምድ ጅግናዉም ታጋይ ፋኖም አማራም ልጅም የጠላትም አከእካሪዉም በለዉ ታገል ታገል አማራም ልጅም ፋኖም ሁልህም በያለህበትም አዉራጃም ወረዳም ተጠራርተህም ካራሽዉም ህዝብንም ጋርንም በለዉ አጋችንም መከላከያም ኦህደድዉም ኦሮሞንም. ጀነራልም ጠላትም ህዝብንም አማራም ጦር

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e 4 дні тому

    ተነስ ህዝብየም ተነስ አማራም ታገል ታገል አማራም እስከቢትህንም የቢሄርንም ጠላትም ህዝብንም አማራም ሊጨፈጭፍንም መከላከያም ነይም እይለም የመከላከያም ልብስንም አልብሶም ሚልከዉም የኦህደድዉም መሪይም ጀነራሎችዉም በጥላቻም አማራም ለማጥፋትም ተብሎም ኢላማቸዉም ህዝብንም አማራም በማገትናም በመግደልም ህዝብንም አማራም ሚመጣብህ ጉዳይህም ህዝብየም አማረየልይ ተነስ ታገለዉ ትነስ ሁልህም ስልጠናም ግባ ታጠቅ እራስህም ልጆችህንም አድን ካጋችም ከገዳይም ቢሄርም ጦርንም ኦሮሞንም አጋችም አሰልጥናም ዘራፊይም አደራጅቶም ስምንም ሳይሞንም ልብስንም መከላከያም አልብሶ። ሚልክህንም የኦሮሞንም ጀነራልም ጦርንም ይህ አደገኛም ነዉም ተነስ ሁልህም አማራም ታጠቅ ሰልጥን አማራም ልጅም ሁልህም ሰልጥን አማራም እራስህንም ክልልህም ህዝብንም ሚገድልም ጦርንም በለዉ ምንገድንም ዘግተህንም ጠብቀዉ አማራም ሆይም ተነስ ታገል ታገል አማራም በክንድህንም ነዉም ሰላምህንም ሚታመጣዉም

  • @hayatuu
    @hayatuu 4 дні тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አገራችንንን ሰላሙን ይመልሰልን 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @ሪሀናነኝየሱመያእናት

    ደመርኩሽ ደምሪኝ ውዴ🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱወሎየዋ-ሸ4ኘ
    @ሱሱወሎየዋ-ሸ4ኘ 4 дні тому

    አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዙዙየ በርቸ እህት

  • @hayatuu
    @hayatuu 6 днів тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሸ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 7 днів тому

    ምነው ስለ ሃይማኖት ገብታችሁ መንዛዛት ጀመራች

  • @15kmarta
    @15kmarta 8 днів тому

    ደምሬሻሁ ደምርኝ እህት🎉

  • @15kmarta
    @15kmarta 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 8 днів тому

    ዙዙየ የኔ ፌሚሰ እደት ነው ሐገረ በዳታ ሰለሖኩኝ ብዙ አልገበም

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አዚዘየ

  • @Only-true-
    @Only-true- 11 днів тому

    ቅናት መንፈስ እንዳስለፈለፋችሁ አርጅታችሁ ትሞታላችሁ እንጂ ኢትዮጲያ ገና ከፍ ትላለች።

  • @weynyTube
    @weynyTube 11 днів тому

    aselamualeykum werahmetulah weberekathu ahlen hubi betam des yemil koyta neberen berchlgn yene jegna beketay video ingenagn agerachnn selam alah yadrgln

  • @SiedYou
    @SiedYou 11 днів тому

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት በጣም ተመችቶኛል በርቺ

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 11 днів тому

    ኢሣት ምነው ድራሹ ጠፋ!!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 11 днів тому

    የአማራን ክብር መሰበር!በአማራ ላይ ጅምላ ጨረሻ ተውሳክ ማሰራጨት አለብን!የአማራ ሴቶችንም ሆነ ወንዶችን ለአረብና ለነጮች ለባርነት መሸጥ ከቦታ ቦታ ማዛወር! ኢትዮጵያ ለመቅበር አማራ ቀድመን ማጥፈትና ክብሩን መስበር!(ህወሕትና ኦነግ) የኢትዮጵያ መሰረታዊ ቅርጽ መናድ!ሰውን በዘር ማሰለፍ እና ኢትዮጵያን መቀመቅ መክተት! በአማራ ላይ መከራና ስቃይ ያመጡበት ህወሕትና ኦነግ ናቸው!ኢትዮጵያዊነት የሰው ልጅ ሀይማኖትና ማንነት ለድርድር አይቀርብም! ( ሲዳሞ በሀይልም ቢሆን ክልል መሆን አለበት!(ጅሀር መሀመድ) በህገ-መንግስት አገር ወደብአልባ ያደረጉ ነጻ አውጭዎች የተባበሩት መንግስታት የነፍሰገዳዮች መሰብሰቢያ ማዕከል ነው!(መሀመድ ጋዳፊ) በሀገር ተቀምጦ ስደት መሄድና በሀገሩ መገደል የትውልድ ክሽፈት ነው! ዘመናዊነት በትምህርት አሽቀንጥረን ለምን ጣልነው የኢትዮጵያ ትምህርት ሰውን መግደልና የተመጽዋችነት ስሜትን አስተማርዋል

  • @AdinoMelese
    @AdinoMelese 11 днів тому

    ደሬ ጥሩ ነው ግን በዚህ ግለት ሁሉንም መታገሉ ወሳኝ ነዉ።

  • @betyfikru19Abate21mom
    @betyfikru19Abate21mom 12 днів тому

    ስንተ ኩብ ደቄት ጨመረሽ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 13 днів тому

    ሰላም ሰላም ውዴ 🎉🎉like🎉🎉🎉🎉

  • @tigistalehegn7182
    @tigistalehegn7182 14 днів тому

    ውሸታም ሰልፍ የወጣው ላይ የቦንብ ጥቃት አልተደረገም

  • @Wisdomhub-ጥበብ
    @Wisdomhub-ጥበብ 15 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YyYy-k6e
    @YyYy-k6e 15 днів тому

    ደግ አደርገ አንተአስመሳይ

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi 15 днів тому

    ጤናህን ይሣህ አንቴ የዶንቀሮ ደንቆሮ ውሪንጭላ

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 16 днів тому

    ሰላም ሰላም 🎉🎉🎉🎉ሰላም 🎉🎉🎉❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 16 днів тому

    🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 17 днів тому

    ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ❤❤❤❤

  • @assefaalebachew2787
    @assefaalebachew2787 17 днів тому

    በመጀመርያ የአማራን አንድነት ተቀበሉ! !!!!!

  • @hayatuu
    @hayatuu 18 днів тому

    እግዚአብሔር አገራችንንን ሠላም ያረግልን 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪🙏

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 18 днів тому

    ቢሆንም ይሆናል ባሆን ምን አባቱ አርሰን እንበላለን ሰፊ ነወ መሬቱ በሀገሩ ተስፋ የማይቆርጠው የኢትዮጵያ ገበሬ ዛሬ ይህ አለወይ በዘረኛች በቀነጨር አዕምሮ እየተበላ ያለው የሀገሬ ገበሬ እፎይ የሚለው መቼ ነው?

  • @Azizaአዚዛ
    @Azizaአዚዛ 19 днів тому

    አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዙዙሻ

  • @ሀዋtube-e5o
    @ሀዋtube-e5o 19 днів тому

    ዙዙየ ማሬ ውደ ፍቅር የኔውድ በርች

  • @የሺቱዩብ
    @የሺቱዩብ 19 днів тому

    ለሰምለሰምዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nile-HD
    @nile-HD 19 днів тому

    በርቺ❤❤❤

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 19 днів тому

    አብይ ባሀርም ሆነ ኮርደር ለአትዮጵ አስቦ ሳይሆን ሁሉንም አሳታክቶ የኦረሞ ሀገር ገብቶ መውጫና መግቢያ ለማመቻቸት ነበር አይሳካለት አለው

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 19 днів тому

    መሳይ አቢይ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ብትከፍት ደሀለክ የለው የኛ እስራ ኤል ጦር ለፉኖ ይመቸዋል አደለም አብይ ናርሰለም ማንኛው የእስራኤል ጣለት የሆነ ባለስጣ ዋጋውን የገኛል ይሞክር በኤርትራ በኩል

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 19 днів тому

    አገሪቱ በዝጀሮ ስብስቡ ፓላማ ከማጨብ ጨብ ውጭ ከአንድና ከሁለት ሰውጭ አገሪቱን ለመሸጥ ህግ ቢወጣ ትሸጥብለው እጅን በማጣት ያፀድቃ ምን የህዝብ ተወካይ አለ ሁሉም ከቅልፍ ተነስቶ እጅ ማውጣትና ማጨብ ብነው መሳይ

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 19 днів тому

    ውርደት ነው ያተረፈችው ኢትዮጵያ

  • @KsaKsa-f1u
    @KsaKsa-f1u 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 20 днів тому

    ሰማችሁት በመጨረሻ ምን ትላለህ ለእናን ደጋፊዮች ብሎ ቁጭ አለ እሱ አቢይን ስለሚደግፍ ዉሻ በበላበት አይደል የሚባለዉ

  • @SolomonBeyene-y4v
    @SolomonBeyene-y4v 20 днів тому

    እባክህ የሌለ ሰፊ ቀዳዳ አትክፈት ፋኖዎች እርስ በእርስ ተዋግተዋል አልተዋጉም በምድር ላይ በአንድ አላማ የአቢይ አህመድን አቅም አሽመድምደዉታል እዬሰባበሩት ነዉ ይህን በተናገርክ ቁጥር የምታስደስተዉና ተስፋ የምትሰጠዉ አቢይን ብቻ ነዉ ለነገሩ ድሮም እኮ አንተ የአቢይ ዉታፍ ነበርክ በሁለት ቢሊዋ መብላት የተካንክበት ድንቁና ነዉ ፋኖን ተዉ ቀዳዳ ለመክፈትና የህዝብን ልብ ለመከፋፈል አትሞክር ከዚህ በፊት ደጋግሜ ኮሜንት ሰጥቼህ ነበር አትመለስም አላማ ስላለህ ፋኖ አንተን ለምን እንደሚያነጋግር አልገባኝም ፋኖ ስማቼዉ አንድ አላማቼዉ አንድ ትግላቼዉ አንድ ዉጊያቼዉ በአንድነት ነዉ ይህን አንድነት ለመሸርሸር ቀዳዳ ለመክፈት ጌታህን አቢይን ለማስደስ አትሞክር እመነኝ ፋኖ እናንተ ከግንቦት ሰባት ከእሳት ሁለት ሶስት ጊዜ እንደተከፋፈላችሁት አይከፋፈልም ንፍጥ ነህ

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 20 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሰላም

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኮን በሠላም መጠመሸ❤❤

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 22 дні тому

    Aslamualykum Werhmatulahi Webarkatu Allah Selam Yawrdln

  • @emamah4239
    @emamah4239 22 дні тому

    በር ዙዚየ ጎበዝ በሮቺ።

  • @HadiaHusin
    @HadiaHusin 22 дні тому

    ከንድህ አይት ነገር ይጠ ብቀን

  • @HadiaHusin
    @HadiaHusin 22 дні тому

    ዉነት ነዉ

  • @ሳራማልከ
    @ሳራማልከ 23 дні тому

    አሰላማለይኩምእካሠላመጣሸውድዙዙየማር❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ferdose
    @ferdose 25 днів тому

    🔖በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ ቢረዝምም አንድ ቀን ያሰብሺዉ ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም ነገሮች ለምን ዘገዩ በሚል ሀሳብ ተስፋ አትቁረጭ! ምን ጊዜም ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ ዉስጥሺን አሳምኚዉ🌸።