- 7
- 39 603
ዘማሪት ወይንሸት ዓለሙ - WeyneMariam
Приєднався 25 вер 2020
ከሁሉ አስቀድሞ እግዚአብሔር ፍቅር ነው
ምስጋናው ሁሉ የእርሱ ነው።
ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ
አምላክን የወለደች ድንግል ማርያም
ከተሰጣት ጸጋ አንዱ ብጽዕት መባል ነው
በፍጹም ነፍሴ አወድሳታለሁ
ኪዳነ ምህረት ፍቅሯ ልዩ ነው።
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳው ደጄ
የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው
ማቴ 10 ቁ 42
መዝሙረ ዳዊት ሙሉ በሙሉ ዝማሬ ነው።
ከቅዱስ ዳዊት ዝማሬው አንዱ መዝ 33 ቁ 7
የእግዚአብሔር መላክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ
ይሰፍራል ያድናቸውማል። መዝ 33 ቁ 7
ምስጋናው ሁሉ የእርሱ ነው።
ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ
አምላክን የወለደች ድንግል ማርያም
ከተሰጣት ጸጋ አንዱ ብጽዕት መባል ነው
በፍጹም ነፍሴ አወድሳታለሁ
ኪዳነ ምህረት ፍቅሯ ልዩ ነው።
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል ባንተ ጓዳው ደጄ
የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው
ማቴ 10 ቁ 42
መዝሙረ ዳዊት ሙሉ በሙሉ ዝማሬ ነው።
ከቅዱስ ዳዊት ዝማሬው አንዱ መዝ 33 ቁ 7
የእግዚአብሔር መላክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ
ይሰፍራል ያድናቸውማል። መዝ 33 ቁ 7
Відео
ሰይጣን በምድር ላይ ከተፈጠሩት ፍጥረታት የሚጠላው ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ድንግል ማርያምን ነው ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ አናቱን ስለቀጠቀጠው።
Переглядів 32 тис.2 роки тому
ድንግል ማርያምን የሚያከብር ሰይጣንን የሚቃወም ብቻ ነው። ምክንያቱም ሰይጣን ከፍጥረት ሁሉ አጥብቆ የሚጠላው እርሷን ስለሆነ ነው ።
Ye Misgana Ken - የምስጋና ቀን ሰጥተኸኛል ዛሬ የእልልታ ቀን ሆኖልኛል ዛሬ ዘማሪት ወይንሸት(ወይነ ማርያም)
Переглядів 1,1 тис.4 роки тому
Ye Misgana Ken - የምስጋና ቀን ሰጥተኸኛል ዛሬ የእልልታ ቀን ሆኖልኛል ዛሬ ዘማሪት ወይንሸት(ወይነ ማርያም)
ኢዮብ ልጠይቅህ እስቲ አንተ ተናገር በፈተና መጽናት እንዴት እንደነበር
Переглядів 1,9 тис.4 роки тому
ኢዮብ ልጠይቅህ እስቲ አንተ ተናገር በፈተና መጽናት እንዴት እንደነበር
መስቀል ተሸክመን || Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur
Переглядів 2,2 тис.4 роки тому
Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur by Zemarit Woinshet Album Name: Ye Misgana Ken Original Mezmur by Zemarit Woinshet መስቀሉ ብርሃናችን ነው ፡፡
ዙሪያዬ ረብቦ ሊመራኝ ከፊት ሚካኤል ደረሰ ሊቀመላእት አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤
Zemare melaekten yasemalen🙏
Zemare melaekten yasemalen Winnye. Congratulations
ተባረኪ እህቴ እንዴት ደስ ይላል ለዛ ያለው ድምፅ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሪ መላክት ያሰማል
ዝማሪ መላክት
❤❤❤❤❤
Qale hiwot yasemaln
Merci woini
love it
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
🕊🌻⛰💚💛❤🕊⛰🌻አሜን።🕊⛰🌻💚💛❤🕊
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን💖🌹😍
Zemare melahikt yasemalin
አሜን ድንግል ማርያም ፍቅርዋን አብዝታ ትጨምርልሽ
ቤተ ሰብ እንሁን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን !!!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
😇😇😇
God bless you
etre fort be strong
ወይኒ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። ይህንን ድምፅሽን ለመስማት ሁሌም እመኝ ነበር።እግዚአብሔር ፈቅዶ ሞላልሽ።ምስጋና ይድረሰው ለአምላካችን።
Bless you 🤩🤩🤩 😇😇😇
እንደ ጻድቁ ፡ ኢዮብ አስተዋይ ያርገን ፅናቱን ያድለን ዝማሪ መላህክት ያሰማልን
Amen Amen
Woni EgZabher Yebarksh nice Mezmur
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ትዕግስት የእንደ አባታችን እዮብ ያድለን አምላክችን
Amen zimare melaiktn yasemalin le ehitachin berichiln
አሜን
Zimare mele’akt yasemalen woyniye❤️!!!
Amen thank you
መስቀሉን ተሸክመን_: በኤምነት እንራመድ መስቀሉን እያየን እንጎዝ ጎለጎታ ጌታችን ያዳንን መስቀሉነዉና... ዠማሬ መላእክት ያሰማሌን ድንቅ ዠማሬ አሜን 🙏🙏🙏
amen
Woow God bless you
thank you
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሃን መስቀሉ አደረሳችሁ