AW+ Podcast
AW+ Podcast
  • 33
  • 16 303
"መንግስት ሒሳቡ ከተቆነጠጠ ሁሉም ይቆነጠጣል! |ፖድካስት
#AW+Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast
"መንግስት ሒሳቡ ከተቆነጠጠ ሁሉም ይቆነጠጣል! - መርእድ ብስራት |ፕራግማ ኢንቨስትመንት ዋና ስራ አስፈፃሚ
አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል።
#ስራ #ፖድካስት #AW+ #አዲስዋልታፖድካስት
Переглядів: 101

Відео

AW+ ፖድካስት ቅዳሜ ምሽት ይጠብቁን!
Переглядів 807 годин тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast AW podcast- ቅዳሜ ምሽት ይጠብቁን! #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
"ጥሩ ቤተሰብና ሰላም ሲኖርሽ ስራሽም የተቃና ይሆናል" ትህትና ሙሉሸዋ - የዋሬት ጀነራል ማናጀር | ክፍል 2
Переглядів 1699 годин тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast "ጥሩ ቤተሰብና ሰላም ሲኖርሽ ስራሽም የተቃና ይሆናል" አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
AW+ ፖድካስት ከትህትና ሙሉሸዋ ለገሰ የዋሬት ጀነራል ማናጀር ጋር ቅዳሜ ምሽት ይጠብቁን! | ፖድካስት
Переглядів 211День тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast AW ፖድካስት ከትህትና ሙሉሸዋ ለገሰ የዋሬት ጀነራል ማናጀር ጋር ቅዳሜ ምሽት ይጠብቁን! | ፖድካስት #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
“ስራ አለመስራት ሀጥያት ነው” |AW ፖድካስት
Переглядів 54714 днів тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast “ስራ አለመስራት ሀጥያት ነው” - ትህትና ሙሉሸዋ ለገሰ የዋሪት ጀነራል ማናጀር አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
“ስራ አለመስራት ሀጥያት ነው” ትህትና ሙሉሽዋ - ቅዳሜ ምሽት ይጠብቁን!
Переглядів 16414 днів тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast “ስራ አለመስራት ሀጥያት ነው” ትህትና ሙሉሽዋ #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
"ለእኛ አፍሪካውያን የሚያዋጣን ከተፈጥሮ ጋር መጋባት ነው" - መሐመድ ካሳ | ክፍል 2
Переглядів 18721 день тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast "ለእኛ አፍሪካውያን የሚያዋጣን ከተፈጥሮ ጋር መጋባት ነው" - መሐመድ ካሳ | ክፍል 2 #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
ከመሐመድ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ | ቅዳሜ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን! ክፍል 2 | AW ፖድካስት
Переглядів 9821 день тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast ከመሐመድ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ | ክፍል 2 አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
"ሊስትሮ መጥረግ አልተሳካልኝም ተቸግሬ ትምህርቴን አቆምኩ" - መሃመድ ካሳ | ፖድ ካስት
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
#aw Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast "ሊስትሮ መጥረግ አልተሳካልኝም ተቸግሬ ትምህርቴን አቆምኩ" - መሃመድ ካሳ | ፖድ ካስት #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
ከመሐመድ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ | ቅዳሜ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን! |AW ፖድካስት
Переглядів 41Місяць тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast በአዲስ ዋልታ #ሥራ_ፖድካስት ከመሐመድ ካሳ ጋር የተደረገ ቆይታ ቅዳሜ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን! አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
በትንሽ ካምፓኒ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ ሠራተኛ ሁን!
Переглядів 3732 місяці тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
AW+ ፖድካስት - ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
Переглядів 892 місяці тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast AW ፖድካስት - ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን! #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
የጀግኖች ቦታ ሥራ ፈጣሪነት ነው!
Переглядів 2252 місяці тому
#aw Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast የጀግኖች ቦታ ሥራ ፈጣሪነት ነው! አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
AW+ ፖድካስት - ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
Переглядів 1222 місяці тому
#aw Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast AW ፖድካስት - ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን! አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
" ባለ እጆች ሀገር ይሠራሉ! " አምላክቸር ስዩም |የስራ ፈጠራ ባለሙያ| AW +PODCAST|AW ፖድካስት
Переглядів 7422 місяці тому
#AW Podcast #አዲስዋልታፖድካስት #podcast " ባለ እጆች ሀገር ይሠራሉ! " አምላክቸር ስዩም አዲስ ዋልታ ፖድካስት በመጀመሪያው ክፍል ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ይዞላችሁ ቀርቧል። #ስራ #ፖድካስት #AW #አዲስዋልታፖድካስት
ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
Переглядів 642 місяці тому
ዛሬ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
“የኢትዮጵያውያን ዳታ ኢትዮጵያውያን እጅ ላይ የለም” - አለማየሁ ደንድር የጫሞት ሀውስ መስራች
Переглядів 4003 місяці тому
“የኢትዮጵያውያን ዳታ ኢትዮጵያውያን እጅ ላይ የለም” - አለማየሁ ደንድር የጫሞት ሀውስ መስራች
ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
Переглядів 703 місяці тому
ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
እስካሁን ኢትዮጵያ ላይ የሌሉ ላይሰንስ ነው የምንሰጠው
Переглядів 4 тис.3 місяці тому
እስካሁን ኢትዮጵያ ላይ የሌሉ ላይሰንስ ነው የምንሰጠው
"የምታድገው የኢትዮጵያን ሕዝብ ተማምነህ ነው እንጂ በባንክ አይደለም" ዶክተር ብሩክ ታዬ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ጀነራል ዳይሬክተር
Переглядів 1,6 тис.3 місяці тому
"የምታድገው የኢትዮጵያን ሕዝብ ተማምነህ ነው እንጂ በባንክ አይደለም" ዶክተር ብሩክ ታዬ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ጀነራል ዳይሬክተር
Aw+ ፖድካስት - ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
Переглядів 1824 місяці тому
Aw ፖድካስት - ቅዳሜ ምሽት 3:00 ይጠብቁን!
"ዘይትን ብቻ ሳይሆን ከውጪ የሚመጣን ክህሎት መተካት አለብን" - ፍፁም ንጉሴ-የኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ሲኒየር ኤክስውቲቭ ዳይሬክተር
Переглядів 7124 місяці тому
"ዘይትን ብቻ ሳይሆን ከውጪ የሚመጣን ክህሎት መተካት አለብን" - ፍፁም ንጉሴ-የኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ሲኒየር ኤክስውቲቭ ዳይሬክተር
"ዘይትን ብቻ ሳይሆን ከውጪ የሚመጣን ክህሎት መተካት አለብን" -ቅዳሜ 3:00 ይጠብቁን!
Переглядів 1954 місяці тому
"ዘይትን ብቻ ሳይሆን ከውጪ የሚመጣን ክህሎት መተካት አለብን" -ቅዳሜ 3:00 ይጠብቁን!
"ህይወትን ለመቀየር ትክክለኛው መሰባሰቢያ"
Переглядів 1814 місяці тому
"ህይወትን ለመቀየር ትክክለኛው መሰባሰቢያ"
በማህበረሰቡ ውስጥ የልምድ ዋጋ!
Переглядів 734 місяці тому
በማህበረሰቡ ውስጥ የልምድ ዋጋ!
“ሚሊዮኖች የሚሰለጥኑበት ተቋም!”
Переглядів 1394 місяці тому
“ሚሊዮኖች የሚሰለጥኑበት ተቋም!”
ስኬታማ ታላላቅ ድርጅቶች በዲግሪ ማመን አቁመዋል!
Переглядів 1984 місяці тому
ስኬታማ ታላላቅ ድርጅቶች በዲግሪ ማመን አቁመዋል!
20/80 ምንድነው?
Переглядів 2,4 тис.5 місяців тому
20/80 ምንድነው?
ፍትሓዊ ተጠቃሚነት!
Переглядів 2665 місяців тому
ፍትሓዊ ተጠቃሚነት!
"በስደት ስላሉ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ እናት ምን ይቆጭዎታል?" |Aw+ Podcast
Переглядів 2875 місяців тому
"በስደት ስላሉ ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ እናት ምን ይቆጭዎታል?" |Aw Podcast

КОМЕНТАРІ

  • @ketemaAnbesu
    @ketemaAnbesu 6 днів тому

    wow nice company and good management company !!!!!

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 11 днів тому

    ምን እንደሴት መቅለስለስ ታበዛለህ ? የወንድ ፀባይ ይኑርህ

  • @borumint
    @borumint 25 днів тому

    Dr Beruk and Journalist Anuar we had a great time watching the conversation/interview

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 26 днів тому

    Internet አማራ ክልል 1 አመት ሙሉ ተዘግቶል። ስለዚህ ጉዳይ ካልፈራህ ምን ትላለህ?????

  • @fitber8413
    @fitber8413 Місяць тому

    የተሥፋ ኢንተርፕራይዝ አዋርድ የአመቱ የክብር ሽልማትን ዋንጫ የወሠደው ሣምሶን ማሞ ሽልማቱ ለኔ አይገባም ብሎ ለአርቲሥት ሙሉአለም ሠጥቷል በዚህ ጉዳይ ብትሠሩ

    • @AB-zi1ur
      @AB-zi1ur 11 днів тому

      ለሌባና ለአቃጣሪ ሽልማት መሰጠት ተጀመረእንደ ይህንን የወያኔ አሽቃባጭ መገደል ያለበት ሰው ነው

  • @fitber8413
    @fitber8413 Місяць тому

    Hi

  • @misrakworku9656
    @misrakworku9656 2 місяці тому

    Betam teru mereja new. Thank you.

  • @MIZANAWI
    @MIZANAWI 2 місяці тому

    አንዋሬ ፖድካስትህ ጥሩ ነበር የድምፅ ጥራቱ ትንሽ ኤኮ አለው ። ባዶ ቤት ውስጥ የሚሰማ አይነት ድምፅ አለ ቢሻሻል ።

  • @nakedattitude5300
    @nakedattitude5300 2 місяці тому

    Just waiting 🎉

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 2 місяці тому

    Thier is no stability and security to do business what you talking about guys?

  • @socb5642
    @socb5642 2 місяці тому

    Berta anwar

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 2 місяці тому

    አድስ walta በጣም እንወዳችዋለን ። በርቱልን።

  • @abubekeroumer3838
    @abubekeroumer3838 2 місяці тому

    Its good and itersting job go ahead.

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 2 місяці тому

    Good luck

  • @Hkim185
    @Hkim185 2 місяці тому

    ይህ ሰዉ የሚለዉ ላልገባቹህ በምሳሌ ላሰረዳቹህ አንዲትን ሴት? የዶሮ ዉጥ አሰራር ለማሰተማር ብዘ ግዜ ሊወሰድ ይችላል ግን ሹንኩርት ብቻ እንድትቆርጥ ብትሰለጥን በቀናት ዉሰጥ መልመድ ትችላለች ዶሮዋንም መገነጣጠል አሰራሁለቱን ብለት ለአሰራ ሁለት ሰዎች ሰጥተን ብናሰለጥናቸዉ እንደማሸን ፍጥነት ይኖራቸዋል ብቻ ሰራዉን ክትፍትፍ አርገን አንዷን ሰራ ካሰለጠን ከመቶ ሰራተኞች አነዱ ቢቀር አንድ ሰራተኛ ወድያዉ መተካት ይቻላል ግን ኤክሰፕርት ከሆነ አንተ ጋ ሰልጥኖ ጥሎህም ሊሄድ ይችላል

    • @AYMANOT1
      @AYMANOT1 Місяць тому

      Thank you ! Well simplified .

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 2 місяці тому

    Many Thanks Brother Anwar ❤

  • @yetmanful
    @yetmanful 2 місяці тому

    Answer! That was marvelous. I can't thank you enough. This is the kind of paradigm that transforms our rich country for the better. Please keep on doing whatever you are doing. We need to hear more from people like Amlakcher. You were spot on.

  • @AntenehTadesse-gn9qf
    @AntenehTadesse-gn9qf 2 місяці тому

    Thank you Amlakcher for your dedication!!

  • @kasahuntesfaye8356
    @kasahuntesfaye8356 2 місяці тому

    Bamlak konjo hasab new

  • @tihitnasolomon9852
    @tihitnasolomon9852 2 місяці тому

    Thank you for sharing your story and inspiring words. What doesn't kill you, makes you stronger. Friedrich Nietzsche

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x 2 місяці тому

    “ቀደብብለህ “ ማለት መቼ ነው ማውራት የጀመራችሁት ❓

  • @TsegayeTujuma
    @TsegayeTujuma 3 місяці тому

    20%Is it Fair?

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 3 місяці тому

    ከካናዳ መንግስት አስደሳች ዜና ተሰማ የካናዳ መንግስት 40,000 ለሚደርሱ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን የስራ ዕድል በነጻ ካናዳ ገብተው እንዲሠሩ የሚል አዲስ መግለጫ አውጥታለች።መግለጫው እንደሚለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወይም ኤርትራዊ ዜግነት ያለው ተመዝጋቢ ማሟላት ያለባቸው መሥፈርቶች ✅️ዕድሜ ከ20አመት ጀምሮ ✅️በሚኖርበት አካባቢ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው/ት ✅️ የት/ት ደረጃ ከ10ክፍል በላይ የሆነ/ እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተመዝጋቢዎች የካናዳ መንግስት በራሱ ወጭ ሸፍኖ መውሰድ ይፈልጋል።በዚሁ አጋጣሚ ምዝገባው በኦንላይን(online)መሆኑን እንገልጻለን። በድጋሚ እንኳን ደስአላችሁ🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 ከታች ባስቀመጥነ ትክክለኛ ስልክ ቁጥር በመደወል ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ :👇 +251908378907 0908378907mail.google.com/mail/mu/mp/879/#tl/Inbox

  • @ShukriIbrahim-mb7yg
    @ShukriIbrahim-mb7yg 3 місяці тому

    Find visa

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 3 місяці тому

    እባካችሁ አሁንም እዳዲስ አክስዩኖች እያስተዋወቁ ነው፣ወይ እናንተ ወይንም ብሄራዊ ባንክ ለምን አይናገርም፣ትክክል ናቸው ትክክል አይደሉም ብላችሁ፣ሀላፊነት ካለባችሁ አስቀድመው ገንዘብ ከመስብስባቸው በፊት፣

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому

      እንዳትበላ ወሬ ነዉ የሚያወሩት ለአሰር ዓመት አልተጀመረም ሰንቱ ነዉ የተበላዉና ከገንዘብህ እንዳያላቅቁህ እዉነትም ቢጀመር ከተቀማጭህ 10 % ብቻ ነዉ መጫወት ያለበህ ጨዋታዉ እሰሚገባህ ድረሰ ወጣት ከሆንክ % ጨመር ማረግ ትችላለህ ዋናዉ ነገር ቁማር መሆኑን እወቅ በሐቅም ቢጀመርም ሰለዚህ አንድ ሚሊዬኘን ብር ቢኖርህ 100% ቢጠፋም መኖር እችላለሁኝ ካልክ የህንን ገንዘብ አክሲዬን ግዛበት ግን አንድ ካምፓኒ ከምትገዛ አሰር ከገዛህ አንዱ ቢያከሰርህ በሌላዉ ትካሳለህ

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 3 місяці тому

    Our economy grows slowly..

  • @dt6725
    @dt6725 3 місяці тому

    How honestly & aggressively you guys prosecute inside traders especially high officials??? = In a country like Ethiopa where most officials are corruped !!! Also, the legal system is NOT effective !!! The capital system (=Money) is very sensetive & delicate. It Is not gonna work in Ethiopia

    • @Billusara1
      @Billusara1 3 місяці тому

      So negative, not even a single advise. So everything good belongs not in Ethiopia or Africa, just else where 😢

    • @dt6725
      @dt6725 3 місяці тому

      @@Billusara1 you wish, but the facts in Ethiopia speak louder = The government is corrupt, war monger & above the law.

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому

      ​​​@@Billusara1 ወንድሜ አሰተያየት የሚሰጡት እኳ አባትህ ይሆናሉ የ77 ዓመት ዕድሜ ጠገብ ናቸዉ የደርግ ግዜ ትዉልድ ናቸዉ መላ ሰሰጡ "በፍፁም አይቻልም " በለዉ መልሳቸዉን በክብር ሰጡህ ። ታድያ ሰድቡን ምን አመጣዉ

  • @bereketghanna5928
    @bereketghanna5928 3 місяці тому

    አሪ መጬ ነው ምደወለወ

  • @bereketghanna5928
    @bereketghanna5928 3 місяці тому

    ፕሮሰሰ መጀመሪያ እንዴት ኘው

  • @socb5642
    @socb5642 3 місяці тому

    በርቱ

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 місяці тому

      ምኑን በረቱት ወሬ ሲያወሩ አሰር ዓመት አለፈ

  • @user-gl3kr6sq1s
    @user-gl3kr6sq1s 4 місяці тому

    በውሸት ኢትዮጰያ አንደኛ በተግባር ላይ ዘሮ ዝንብሎ ወረ ብቻ ምን ያርጋል ደብሮኛል

  • @socb5642
    @socb5642 4 місяці тому

    እንጠብቃለን

  • @user-tk7vk8wd4y
    @user-tk7vk8wd4y 4 місяці тому

    👍

  • @Hkim185
    @Hkim185 4 місяці тому

    የመርካቶን ገፅታ ለመቀየር ትምህርት ትልቅ ቦታ ይወሰዳል ግን እኛ አገር ያሉ የተማሩ ሰዎች entrepreneur ሰላልሆኑ እንጂ ትምህርት ታላቅ ለዉጥ ያመጣል ለምሳሌ እኔ በባህላዊ እወቀቴ እንደ entrepreneur አዲሰ ለዉጥ ላምጣ ሰዋ አለሁበት የሚሉትን ፈሊጥ ተጠቅመን መርካቶን መቀየር እንችላለን ለምሳሌ 10,000 ጉሊት የሚነግዱ ሴቶች አሉ እንበል እነሱ በቀን ባጀታቸዉ 1000 ቢሆን በዓመት 3.6 ቢሊዬን ብር ማለት ነዉ እንግዲህ አሰር ሺዎቹ ጉሊት ከሚቀመጡ በ3.6 ቢሊዬን በየቦታዉ supermarket እንከፍታለን አሰር ሺህ ጉሊት ነጋዴዎች ታድያ ምን ይሰራሉ ከተባለ መጀመርያ ሸንኩር በጅምላ ገዝቶ መቸርቸር ሰራ አይደለም ሰራ ማለት ክዕሎት ሸንኩሩቱ ላይ ሰንጨምር ነወ የገዛነዉን ሸንኩርት እንዳለ ዋጋ ጨምረን ብንሸጠዉ የገበያዉን ሰንሰለት አረዘምነዉ እንጂ ዕሴት አልጨመርንበት ትክክል ዋጋ ጨምረንበታል ገዢዉ ግን የተጠቀመዉ ነገር የለም ለምን ብትሉ በሰዋ ጉሊት ሻጮቹ በጅምላ አንድ መኪና በሙሉ ቢገዙ እኔ ከዛ ወሰጥ ግማሸ ኪሎ ብንገዛ በጅምላ ሒሳብ የገበያ ሰንሰለት ያልገባበት ቅናሸ ዋጋ እናገኛለን እሺ አሰር ሺህ የጉሊት ነጋዴዎች ምን ይሰሩ በአንድ ሱፕር ማርኬት ከተተኩ ። ከሰራ የተፈናቀሉትን ሹንኩርት ላይ አሴት እንዲጨምሩ ማረግ ሹንኩርት ከትፈዉ ለሁቴሎች፤ ለምግ ቤቶች መቅረብ ወዘተ ከመቶ በላይ ፋብሪካ ተቋቁሞ የጉሉት ተፈናቃዬችን ሰራ ያሰጣቸዋል እዉነተኛ ዕሴት ምርት ላይ እንዲጨምሩ ሌላዉ የቅቤ ገበያ ነዉ ቅቤ ሸታዉ ከአገር ያሰወጣል ግን ሸታዉ የሚጠፋዉ ፍሪጅ ዉሰጥ ሲቀመጥ ነዉ ብዙ : ቅቤዉ በደንብ በጥራት ከአምራቹ ጋ ጀምሮ process ሲደረግ ንፀህናዉን የጠበቀ ለማረግ ብዙ ዘመናዊ ማሸኖች ያሰፈልጋሉ ይህ ሁሉ አዲሰ የሰራ ፈጠራ ናቸዉ አታክልት ተራ ለምሳሌ መሻሻል ይችላል ሸታዉን ለማጥፋት የአታክልቱ ወዳቂ በሙሉ ማዳበርያ ይሆናል እሱ ብቻ አይደለም ፍራፍሬ ጭማቂዉን በማሸግ ያለ ፍሪጅ መቀመጥ የሚቻልበት ቴክኖለጂ ማምጣት ይቻላል ይህ ሁሉ አሳብ የሚመነጨዉ ሰንማር ብቻ ነዉ አዎ አንዳንድ ተሰጥዖ ያላቸዉ ግለሰቦች አሉ ግን ብዙዎቻችን በመማር ችግሮችን የመፍታት አቅሙ ይኖረናል አንድ የብሰኪሌት ተላላኪ በወር $30,000ብር ሲያገኝ የተማረዉ የመንግሰት ሰራተኛ $10,000 ብር ያገኛል ሰለዚህ ትምህርት ከመማር ወይ በተማሩበት ከመሰራት ይሻላል የግልን ሰራ መሰራት ይህ ትልቅ ሰህተት ነዉ እኛ ነን እንጂ ለተማረ ሰዉ በሰራዉ ልክ የማንከፍለዉ የብሰክሌቱ ነጋዴ ተሸሎ አይደለም በዚህ ቃለ ምልልሰ ዉሰጥ የሲሚንቴ ፋብሪካዎች በ44% አቅማቸዉ ነዉ የሚሰሩት ትልልቅ የሚባሉት እንደቴሌም የክኖት ማሰልጠኛ የላቸዉም ወዘተ አዎ ይህ የሚሆነዉ ከተማረዉ አሰተዳዳሪ ችሎታ ብቃት ሳይሆን የደሞዝ ሰነሰርዓት በመከፈላቸዉ ነዉ። CEO ደሞዝ አይከፈለዉም የሚከፈለዉ ትርፍ መጋራት ነዉ ለምሳሌ የሲሚንቶ ፋብሪካዉ በአመት አንድ ቢሊዬን ደላር ትርፍ ካሰገባ ከዛ ላይ CEO 1% ቢሰጠዉ ወይም አንድ ቢሊዬን ብር ተከፈለዉ ማለት ነበር። ይህ ብር ያሰደነግጠን ይሆናል ይህንን በከፈልነዉ ሁለተኛ አመት የሲሚንቶ ፋብሪካዉ ሁለት ቢሊዬን ደላር ትርፍ ያመጣልናል እኛ የCEO ዉን ሀብት ሳይሆን ምን ያህል አትራፊ እንዳረገን አወቀን ሰናነጥሰ የዋና አተዳዳሪውን ገንዘብ ብንከፍል አሰተዳደሩ ቀንና ሌሊት እንደራሱ ኮፓኒ የሲሚንቶ ፋብሪካዉን በማሻሻል ትርፋማ ለማረግ ይጥራል ለምሳሌ የዉጭ ኤክሰፕርቶችን በሀገር ሰዎች ለመተካት በርትቶ ይሰራል ሁለተኛ አገር ዉሰጥ የከሰል ድንጋይ ለማግኘት ጥረት ያረጋል ወይም ከእርሻ ተረፈ ምርት የሚሰሩ briquettes ተጠቅሞ የድንጋይ ከሰሉን መሰቀረት ከተቻለ ታላቅ እምርታ ነዉ ይህ ብቸ አየደለም የሲሜንት ፋብሪካ የራሱ ተረፈ ምርት አለዉ እንደቆሻሻ የሚጥለዉ ይህንን flyash ተጠቅሞ ሲሚንቶ ድንጋይ ለሚያወጣበት አካባቢ ለሚኖሩ ወጣቶች በflyash ሹ ማሸን ገዝቶላቸዉ flyadhሹን እየወሰዱ እንዲጠቀሙ ቢያረግ እርቅ ያወርድ ነበር የአካባቢ ሰዎች መጠቀማቸዉን ሲያወቁ ረብሻ አያነሱም ሰዋ ተፈጠረ ማለት ነወ እንዴት የመርካቶ ሰዎች ደሰ ብሏቸዉ ግብር እንዲከፍሉ እና ከአሁኑ አሰር ግዜ እጥፍ እንዲያድኩ የተማረ ሰዉ ምክር ይፈልጋሉ ለምሳሌ በየኮንደሚኒየም የልብሰ አጠባ ማሸን ይኑር ብለሀል እኔ ደግሞ መጀመርያ ማሸኑን እንሰራዋለን ሀገር ዉሰጥ በጣም ቀላል ቴክኖለጂ ነዉ ከዚያ ዋጋዉ ከግማሸ ላይ ሲወርድ በየሰፈሩ ልብሰ የሚያይቡትን ሴቶች አደራጅቶ መንግሰት ይህንን ሰራ ቢሰጣቸዉ የትና የት ያደጉ ነበር entrepreneur እና ትምህርት ሲገናኝ የፈጠራ ክዕሎት ማለቅያ እንደሌለዉ ጅረት ነዉ። ለምሳሌ flyash 40% ከሲሚንቶ 60% ጋራ ደባልቀን መንገድ ብንሰራበት መቶ አመት መንገዱ ያገለግለናል ብዙ አሰተያየቶች መሰጠት ፈልጌ ነበር በዚሁ ላቁም ክፍል ሁለትን የረሳሁት ነገር ካለ አንባቢወች ከጠየቁኝ እመለሰበታለሁኝ

  • @Sura769
    @Sura769 4 місяці тому

    በጉጉት እንጠብቃለን ... የማደንቀው ሰው ፍፄ !

  • @user-gl3kr6sq1s
    @user-gl3kr6sq1s 4 місяці тому

    ዋልታ ክሎት ምንሲትሯን በደንብ ጠየቁዋቸው የምሄድበት ቀን ወይም ወር የለለበት ይሄዳል ይሄዳል ትላለቺ ምቺ ነው የምሄደው በደንብ ጠየቁት !!

  • @HusenBedru
    @HusenBedru 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @Hkim185
    @Hkim185 4 місяці тому

    ለኢትዬጵያ እድገት ዋናዉ ተባብሮ መሰራተነዉ ለምሳሌ አንዱ ይነሳና ሼር ካምፓኒ እመሰርታለሁኝ ብሎ ገንዘባችንን ይዞ ይጠፋል እንግዲህ ሼሮች በመንግሰት የሚመዘገቡ ከሆነ አሻራቸዉ የሚነሳ ከሆነ ሰርቀዉ መጥፋት አይችሉም የፈለጉት ቦታ ቢሄድ ወንጀል ሰርተዉ እንደሚሮጡ ኮንፒተሩ ያሳብቅባቸዋል አንድ ሰራተኛ ሰርቆህ ቢወጣ ሁለተኛ ሰራ አያገኝም ሰዉ ሰራ አጥቶ በሚማፀንበት ግዜ ዕድሉን ያገኙት የሚሰርቁ ከሆነ ለሀቀኞች ቦታዉን ለመሰጠት ድጅታል ጠቃሚ ነዉ ሰዉምተማምኖ ኢንቨሰት ያረጋል

  • @Hkim185
    @Hkim185 4 місяці тому

    ቢቀርሰ እንዲህ ከሚዋሸ አንተ በመንግሰት ደሞዝ ከምትሰቃይ ለምን ሌላዉን ሰሩ ከምትል ሰርተህ ለምን አታሳየንም ምድረ ድሀ አንድ ሰዉ ቀጥሮ የማያቅ ሰዉ ሀብታም እንድትሆኑ ማለት ዋና የማይችልን አሰልጣኝ ተከትሎ አባይ ወንዝ መግባት ነዉ

  • @user-pk2dn9yk2j
    @user-pk2dn9yk2j 4 місяці тому

    Ere awo📞

  • @Abduree-om3bm
    @Abduree-om3bm 4 місяці тому

    Betam tiru sira gn ye wichihager idil mn adis nager yelm lmn gn ??

  • @user-ov4es5ez7o
    @user-ov4es5ez7o 4 місяці тому

    አድሰ ዋልታ ከልብ እናመሰግናለን እያልኩ አንድ ጥያቀ አለኝ ሥራና ክሎት ምንሰተሪ የዉጭ ሥራ ሰምሪትን በምን መልክ ይዞ እተንቀሳቀሰ ይግኛል ተመዝግበን ሳይደወል ቀሬ ።

  • @ሰውመሆን
    @ሰውመሆን 4 місяці тому

    dekemen were bicha

  • @Tselowuda
    @Tselowuda 5 місяців тому

    New looking, Good way of Presentation.

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 5 місяців тому

    Wow, It's so informative and entertaining. Let's pay a visit.

  • @Hkim185
    @Hkim185 5 місяців тому

    እናቴ የአረብ አገር ደላላ ሚኒሰተር ከሚሆኑ የሰራ ፈጠራ ሚኒሰተር እንዲሆኑ አንድ መንደር የጎጆ እንዱሰትሪ መሰርቱና በያንዳንዱ ጎጆ አነሰዳንድ ትንንሸ ማሸን ከቻይና አሰመጥተዉ ሰራ መፍጠር አለቦት ለምሳሌ እሰቴፕለር እሰቴፕል ያሰፈልገዋል ሁሌ አላቂ ሰለሆነ እሱን ከምናሰመጣ እሰፔፕል የሚሰራ ማሸንን ብናመጣ ጣጣችን አለቀ ማለት ነዉ ይህ ብቻ አይደለም በአገር ዉሰጥ የሚሰሩ ማሸኖችን የመሰሪያ መለሰተኛ እንዱሰትሪ ማቋቋም ትልቅ ለዉጥ ያመጣል