habesha self care
habesha self care
  • 279
  • 3 260 644

Відео

የጠቆረ አንገትን ለማቅላት ማድረግ ያሉብን ዋና ዋና መንገዶች #habeshaselfcare
Переглядів 1,3 тис.19 годин тому
#darkneck #darknecktreatment #acanthosisnigricans መቼም እስካሁን ድረስ አንዴም ቢሆን ፊታችንና አንገታችን የተለያየ አይነት ቀለም ሆ ተሳቀን እናውቅ ይሆናል። የአንገት መጥቆር ጉዳት የሌለውና አብዛኞቻችን ጋር የሚፈጠር ነገር ሲሆን በዛሬው ቪድዮም መንስኤዎቹን መፍትሄዎቹንና በቤት ውስጥ ልናዘጋጃቸው የምንችላቸውን ተፈጥሯዊ ማስኮችን እነግራችኋለሁ። 0:00 መግቢያ 0:18 የአንገት መጥቆር መንስኤዎች 2:06 መፍትሄዎቹ 3:45 ተፈጥሯዊ ግብአቶች
ቡጉርን፣ የቡጉር ጠባሳና የጠቆረ ቆዳን የሚያጠፋ የእርድ ማስክ አሰራር #habeshaselfcare
Переглядів 1,1 тис.14 днів тому
#facemask #turmeric #diy ፊታችሁ እየጠቆረ፣ የተለያየ አይነት ቀለም እያወጣና ቡጉርና የቡጉር ጠባሳ እያስቸገራችሁ ምንም አይነት ነገር አላጠፋ ብሏችኋል? እንግዲያውስ በዛሬው ቪድዮ ቤታችሁ ውስጥ በሚገኙ 5 ተፈጥሯዊ ግብአቶች ብቻ እንዴት የፀዳና ተመሳሳይ ቀለም ያለው ቆዳ እንዲኖራችሁ ማድረግ እንደምትችሉ እነግራችኋለሁ። ይህ የፊት ማስክ ቆዳችንን በምን መልኩ ይጠቅመዋል? እርጎ እርጎ በውስጡ lactic acid ስላለው የሞተ ቆዳን exfoliate ያደርጋል እንዲሁም የቆዳ ቀዳዳን ያፀዳል። ይህም ቆዳችን እንዲለሰልስና እንዲጠራ ያደርጋል። እርጎ probiotic ነው። ይህም ቡጉርን የሚያመጣ ባክቴሪያን በማስወገድ...
ስንቶቻቹ ናችሁ እነዚህ ነገሮች ፀጉርን እንደሚጎዱ የምታውቁት? #habeshaselfcare
Переглядів 1,4 тис.14 днів тому
ስንቶቻቹ ናችሁ እነዚህ ነገሮች ፀጉርን እንደሚጎዱ የምታውቁት? #habeshaselfcare
vitamin C ሲረም ለቆዳችን የሚሰጠን ጥቅሞችና ማወቅ ያሉብን ነገሮች #habeshaselfcare
Переглядів 1,4 тис.21 день тому
#vitamincserum #vitaminc #vitamincforskin vitamin C ለቆዳ በሚሰጠው አስፈላጊ ጥቅሞች የተነሳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ እውቅናን እያገኘ መቷል። vitamin Cን skincare routine ውስጥ ማካተት ከፈለጋችሁ አልያም ጀማሪ ከሆናችሁ በዛሬው ቪድዮ የvitamin C ምንነት ጥቅሞችና እንዴት መጠቀም እንዳለብን በሰፊው እናያለን 0:00 መግቢያ 0:19 የskincare vitamin C ምንድን ነው? 0:40 vitamin C ለቆዳ የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው? 1:50 vitamin Cን እንዴት እንጠቀመው? 2:16 ለምን አይነት ቆዳ መጠቀም እንችላለን? 2:50 ስለ vitamin C ማወቅ ያሉብን ነገ...
የደረቅ ቆዳ መንስኤዎች እና ማድረግ ያሉብን ነገሮች #habeshaselfcare
Переглядів 3,3 тис.28 днів тому
#dryskin #dryweather #dryskincare
baby hair - የፊት ለፊት ፀጉራችንን ለማሳደግ የሚጠቅሙ ቅባቶች #habeshaselfcare
Переглядів 5 тис.Місяць тому
#babyhair #edges #hairoil አንድ እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር እያንዳንዷ ሴት ሙልት ያለና ርዝመት ያለው baby hair ትፈልጋለች። በደንብ የሚታየውና ለስላሳው የፀጉራችን ክፍል ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ በቀላሉ ስለሚጎዳና ቶሎ አላድግ ስለሚለን በብዛት እንቸገራለን። በዛሬው ቪድዮም baby hairን ለማሳደግ የሚረዱ 6 ተፈጥሯዊ ቅባቶችን እነግራቸዋለሁ። በቪድዮው መጨረሻ ላይም baby hairን ለመንከባከብ እና ለማሳደግ ጠቃሚ የሆኑ tips እሰጣችኋለሁ። አብራችሁኝ ቆዩ። 0:00 መግቢያ 0:28 Rosemary oil 1:25 castor oil 2:02 peppermint oil 2:34 coconut oi...
በቅዝቃዜ ወቅት ቀጭና ሸካራ ቆዳ ካስቸገራችሁ እነዚህን አድርጉ #habeshaselfcare
Переглядів 4 тис.Місяць тому
በቅዝቃዜ ወቅት ቀጭና ሸካራ ቆዳ ካስቸገራችሁ እነዚህን አድርጉ #habeshaselfcare
ትክክለኛ የሰውነት ቆዳ እንክብካቤ እና አጠባበቅ/ በሻወር ውስጥና ከሻወር በኋላ #habeshaselfcare
Переглядів 4,5 тис.Місяць тому
ትክክለኛ የሰውነት ቆዳ እንክብካቤ እና አጠባበቅ/ በሻወር ውስጥና ከሻወር በኋላ #habeshaselfcare
ሂና ፀጉርን መቀባት ምን ጥቅም አለው? እንዴት በትክክለኛው መንገድ ሂና መቀባት እንችላለን? #habeshaselfcare
Переглядів 1,8 тис.Місяць тому
ሂና ፀጉርን መቀባት ምን ጥቅም አለው? እንዴት በትክክለኛው መንገድ ሂና መቀባት እንችላለን? #habeshaselfcare
ለሁሉም ሴቶች የሚሆን ወሳኝ የንፅህና አጠባበቅ ሚስጥሮችና tips #habeshaselfcare
Переглядів 6 тис.Місяць тому
ለሁሉም ሴቶች የሚሆን ወሳኝ የንፅህና አጠባበቅ ሚስጥሮችና tips #habeshaselfcare
ጥሩ የሆነ ቀን እንዲኖረን ጠዋት ጠዋት ማድረግ ያሉብን ነገሮች #habeshaselfcare
Переглядів 1,8 тис.Місяць тому
ጥሩ የሆነ ቀን እንዲኖረን ጠዋት ጠዋት ማድረግ ያሉብን ነገሮች #habeshaselfcare
ለስላሳና ፅድት ያለ እግር እንዲኖረን ማድረግ ያለብን የእግር እንክብካቤ #habeshaselfcare
Переглядів 46 тис.Місяць тому
ለስላሳና ፅድት ያለ እግር እንዲኖረን ማድረግ ያለብን የእግር እንክብካቤ #habeshaselfcare
ህንዶች የሚያምር ፀጉር ያላቸው እነዚህን ስለሚያደርጉ ነው #habeshaselfcare
Переглядів 4,3 тис.Місяць тому
ህንዶች የሚያምር ፀጉር ያላቸው እነዚህን ስለሚያደርጉ ነው #habeshaselfcare
እንዴት ፀጉራችንን በትክክለኛው መንገድ በflexi rod መጠቅለል እንችላለን? #habeshaselfcare
Переглядів 1,5 тис.Місяць тому
እንዴት ፀጉራችንን በትክክለኛው መንገድ በflexi rod መጠቅለል እንችላለን? #habeshaselfcare
እስከዛሬ የማታውቋቸው የቫዝሊን ለየት ያሉ ጥቅሞች #habeshaselfcare
Переглядів 4,1 тис.2 місяці тому
እስከዛሬ የማታውቋቸው የቫዝሊን ለየት ያሉ ጥቅሞች #habeshaselfcare
የትኛው ቅባት ለፀጉራችን ተስማሚ ነው? #habeshaselfcare
Переглядів 15 тис.2 місяці тому
የትኛው ቅባት ለፀጉራችን ተስማሚ ነው? #habeshaselfcare
የሞተ ቆዳችንን (እድፍ) በትክክለኛው መንገድ exfoliate ለማድረግ ምን እንጠቀም? #habeshaselfcare
Переглядів 2,7 тис.2 місяці тому
የሞተ ቆዳችንን (እድፍ) በትክክለኛው መንገድ exfoliate ለማድረግ ምን እንጠቀም? #habeshaselfcare
የሩዝ ማስክ አሰራር - ቆዳን ለማቅላት፣ ለጥቋቁር ነጠብጣብና ለሚሸበሸብ ቆዳ የሚሆን #habeshaselfcare
Переглядів 2,6 тис.2 місяці тому
የሩዝ ማስክ አሰራር - ቆዳን ለማቅላት፣ ለጥቋቁር ነጠብጣብና ለሚሸበሸብ ቆዳ የሚሆን #habeshaselfcare
5 ቡጉርና የቡጉር ጠባሳን የሚያጠፉ የskincare ግብአቶች #habeshaselfcare
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
5 ቡጉርና የቡጉር ጠባሳን የሚያጠፉ የskincare ግብአቶች #habeshaselfcare
baby oil - እስከዛሬ የማታውቋቸው 8 የbaby oil ጥቅሞች #habeshaselfcare
Переглядів 2,6 тис.2 місяці тому
baby oil - እስከዛሬ የማታውቋቸው 8 የbaby oil ጥቅሞች #habeshaselfcare
ሜካፕ ስንቀባ የምንሰራቸው ትልቅ ስህተቶች #habeshaselfcare
Переглядів 4452 місяці тому
ሜካፕ ስንቀባ የምንሰራቸው ትልቅ ስህተቶች #habeshaselfcare
ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ማድረግ ያለብን የፀጉር እንክብካቤ #habeshaselfcare
Переглядів 61 тис.2 місяці тому
ፀጉራችንን ከታጠብን በኋላ ማድረግ ያለብን የፀጉር እንክብካቤ #habeshaselfcare
ፀጉራችሁ የማያድገው በነዚህ ምክንያቶች ነው! 8 ዋና ዋና ምክንያቶች #habeshaselfcare
Переглядів 1,4 тис.2 місяці тому
ፀጉራችሁ የማያድገው በነዚህ ምክንያቶች ነው! 8 ዋና ዋና ምክንያቶች #habeshaselfcare
የትኛው የCeraVe ማለስለሻ ለኛ ቆዳ ይሆናል? የትኛውን እንጠቀም? #habeshaselfcare CeraVe moisturizers and their use
Переглядів 8162 місяці тому
የትኛው የCeraVe ማለስለሻ ለኛ ቆዳ ይሆናል? የትኛውን እንጠቀም? #habeshaselfcare CeraVe moisturizers and their use
ፀጉራችን ለምን ይሳሳል? እንዴትስ የሳሳ ፀጉርን ማብዛት እንችላለን? #habeshaselfcare
Переглядів 1,5 тис.3 місяці тому
ፀጉራችን ለምን ይሳሳል? እንዴትስ የሳሳ ፀጉርን ማብዛት እንችላለን? #habeshaselfcare
ያለእድሜ እርጅና እና የቆዳ መሸብሸብ ላስቸገራችሁ በሙሉ #habeshaselfcare
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
ያለእድሜ እርጅና እና የቆዳ መሸብሸብ ላስቸገራችሁ በሙሉ #habeshaselfcare
ለፊታችን የሚስማማ ማለስለሻ እንዴት መምረጥ እንችላለን? #habeshaselfcare how to pick the right moisturizer
Переглядів 1,9 тис.3 місяці тому
ለፊታችን የሚስማማ ማለስለሻ እንዴት መምረጥ እንችላለን? #habeshaselfcare how to pick the right moisturizer
ቡጉር የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እነዚህን ምግቦች አትመገቡ #habeshaselfcare
Переглядів 6823 місяці тому
ቡጉር የሚያስቸግራችሁ ከሆነ እነዚህን ምግቦች አትመገቡ #habeshaselfcare
High porosity ፀጉር ምን አይነት እንክብካቤ ያስፈልገዋል? #habeshaselfcare
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
High porosity ፀጉር ምን አይነት እንክብካቤ ያስፈልገዋል? #habeshaselfcare

КОМЕНТАРІ

  • @زينبمحمد-ب4و
    @زينبمحمد-ب4و 2 дні тому

    እኔ ከፈሬን በጥርሴ ሳኝክ ነው የምውለው ማለስለሻ እኳን ተቀብቼው ብዙ አይቆይም ይደርቃል በጥርሴ ማድረግ ልማድ ሆኖብኛል መተው እፈልጋለሁ ግን እቢ አለኝ መላ በሉኝ

  • @HyabweldayFocusonjesus
    @HyabweldayFocusonjesus 3 дні тому

    ትናንሾቹን ፓድ የት ማግኘት እንችላለን የ ፕሮዳክቱ ስምስ ምን ይላል

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 4 дні тому

    ለደረቅ ፍት አይሆንም ስሉ ሰምቸ ነበር ግን ብጠቀመዉ ችግር የለዉም

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ

    እኔ በሶስት ቀን ይጣጣን ዝም ብለውም ድርቅ ይልና ፍትፍር ይላን

  • @saba-nj6nf
    @saba-nj6nf 5 днів тому

    Eney be keyn 2 gezey nw emitatbewo tshay demo eziy hagr yelem gn ye tigray shgr keyjemre bewuhala nw yejemrenge 😢

  • @ElhamIsmail-x7l
    @ElhamIsmail-x7l 5 днів тому

    ለ ኘሮግራም የሚሆን የሜካፕ አሰራር Video ስሪልን ከዚ በፊት የሰራሽውን ሜካፕ አልቀባሁም ሚያስብለውን አሰራር ሞክሬው በጣም ተመችቶኛል ወድጄዋለውም ባይገርምሽ ሁሉንም videoch 💋❤❤❤❤❤❤❤ Thank you serawechseh konjo nachew keteybet

  • @zgetaneh8523
    @zgetaneh8523 5 днів тому

    tanks ❤❤

  • @Sነኝየኡሚናፋቅ
    @Sነኝየኡሚናፋቅ 5 днів тому

    🎉

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 6 днів тому

    Angetan betam yasakkegnal please meftha kalshi

  • @Rahe123-nl6fv
    @Rahe123-nl6fv 6 днів тому

    መድሀኒቱ ምንድነው

  • @BdMs-ci3dp
    @BdMs-ci3dp 6 днів тому

    እኔ የውስጥ ልብስ በ6 ወር አልቀይርም ሆ😂 አመታት ካስቆጠረ ብሃላ ነው ምቀይረው ምንም ጉዳት የለውም ሌላው ትክክል ነው

  • @ቅድስቴ
    @ቅድስቴ 6 днів тому

    Enamesginalen wde

  • @MahletMahi-p8m
    @MahletMahi-p8m 6 днів тому

    Mefthew

  • @umuyuser-1
    @umuyuser-1 6 днів тому

    እናመሰግናለን ዉድ በርቺ

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 7 днів тому

    ይህን ነገር እጠቀመዋወለሁ ቀረፍ ግን አልጨርኩም በጣም ሀሪፍ ነው

  • @Habeba-x1u
    @Habeba-x1u 7 днів тому

    ዉዴ እናመሠግናለን እንድትረጂኝ እድሜ 25 አመቴ ነዉ ግን አይኔ ሥር እተሸበሸበ ነዉ ምንድነዉ መፍትሄዉ

  • @rosemaryvenancio6269
    @rosemaryvenancio6269 8 днів тому

    Como consigo estes produtos?

  • @ቅድስቴ
    @ቅድስቴ 8 днів тому

    Letekure bibt pls

  • @SelamTeklu-j8f
    @SelamTeklu-j8f 8 днів тому

    እርጎ እና ቀረፋ ባናረግ ውህዱ ጥቅም አይኖረውም?

  • @prophecy-1221
    @prophecy-1221 14 днів тому

    pls mare le smelly scalp mefthe btnegrign lomi teteqme nbr alseralgnm

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ

    ፎቶውን ብታስቀምጭልን

  • @tihitenaadugna3700
    @tihitenaadugna3700 14 днів тому

    እንዴት እርጅናን እንለይ

  • @LabenshiJazi
    @LabenshiJazi 14 днів тому

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 14 днів тому

  • @ገጠመኝሂወትታሪክ
    @ገጠመኝሂወትታሪክ 15 днів тому

    ደምርኝ ማር

  • @ምርጥምርጫ.MirtMircha
    @ምርጥምርጫ.MirtMircha 17 днів тому

    Good advice!

  • @ምርጥምርጫ.MirtMircha
    @ምርጥምርጫ.MirtMircha 17 днів тому

    👍👍👍

  • @YimamsirajNebat-3ok
    @YimamsirajNebat-3ok 17 днів тому

    Wde conditioner tsegurn ayaderkm maletm sntateb leslso snweta demo yemedrek bahri aynorewm

  • @UmuTaj-lu9ss
    @UmuTaj-lu9ss 18 днів тому

    For Muslim sister's yemihon ye tsegur style ena protecting methods please

  • @sharewgetachew-fi9dz
    @sharewgetachew-fi9dz 18 днів тому

    ፊቴ በብጉር ምክንያት ጠቁሯል ብጉርም አለው ከጉንጬ በስተቀር ምን ላድርግ ካወክሽ ቪዲዮ ብትሰሪልን please...

  • @hhhhhhhhjjjj
    @hhhhhhhhjjjj 18 днів тому

    ለምትሰጭን መረጃ ከልብ አመሠግናለሁ እኔ ጥያቄየን በኮሜንት ከመለሽልኝ ፊቴ ጉንጨና አፈንጫየ ላይ እየጠቆረ አስቸገረኝ ምን አይነት ክሬምና ሳሙና ብጠቀም ይስተካከልልኛል ፊቴ አንድ አይነት እንዲሆን እፈልጋለሁ ኮሜንታተሮችም መልሱልኝ

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 18 днів тому

    መፍትሄ ያጣሁለት ነገር ቢኖር ፎረፎር ነዉ😒

  • @Foziiyesuf
    @Foziiyesuf 19 днів тому

    Qeensi buqqa,e akkamittin biqilaa

  • @beamlakteferi
    @beamlakteferi 20 днів тому

    Ere mela beyegn ማጅራቴ akababi bexammm eyexekorebegn new mn lexekem😢😢

  • @AlemAli-tf8uj
    @AlemAli-tf8uj 21 день тому

    ከጫፉ.የሚረግፍስ.መዲሀኒት

  • @mustofaabdella9517
    @mustofaabdella9517 21 день тому

    ❤ 🎉 😊

  • @mustofaabdella9517
    @mustofaabdella9517 21 день тому

    🎉 🎉

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa 22 дні тому

    የኔ ፀጉር እየተነቃቀለ አለቀ ምናልባት ከሻወር በሁዋላ ኦይል ቆዳየን ስለማልቀባው ይሆንዴ? ማለቴ ከሳምንት አንዴ በደንብ ኦይል ተቀብቸው እታጠበዋለሁ ከሻወር ስወጣ ጭቃ ቅባት የፀጉሩን ዘለላ እቀባውና የላላ ለ4 እሰራዋለሁ ግን ቆዳውን አልቀበሰውም ለዚህ ይሆን የሚነቃቀልብኝ

  • @SitoBaki
    @SitoBaki 22 дні тому

    Ayegodame malet cheger yelwema

  • @meaziyoni19
    @meaziyoni19 22 дні тому

    ተቀብተን ፀሀይ ቢነካንስ? ለወዛም ፊት ይሆናል?🙏

  • @ሻማትዩብ
    @ሻማትዩብ 22 дні тому

    ይህ ስሬም ሀገራችን በተመጣጣኝ ዋጋ አለ ወይ ምክናየቱም ብዙ ብር ከሆነ ይቅርብን አብዛኛው ሰው ከእጂ ወደ አፍ ነው ኑሮው አርብ ሀገርስ የወር ደመወዝ ስላለ መጠቀም ይቻላል የመዳም ቅመሞች ችግሩ ሀገር ስገቡ ነው እና ዋጋውንም ተመጣጣኝ መሆኑን እውቁ ፡፡ ጠይቁ ሲቀል ሁሌ ጥቅሙን ብቻ ትናገራላችሁ ጉዳትም አለው ለምን እሱንስ አትናገሩም

  • @Muluberihun21
    @Muluberihun21 23 дні тому

    እስኪ ለደረቅ ፊት የሚሆንና ሳሙና ከነ ክሬሙ ሁሉንም ያካተተ አንድ ሴሮም ብቻ አሳይኝ ብዙ ነገር መጠቀም አልወድም ❤

  • @sifan-Grace
    @sifan-Grace 23 дні тому

    Yene fit ahunm derek new

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 23 дні тому

    የሚያበዛ ካላለሽ ውደ🎉🎉

  • @sifan-Grace
    @sifan-Grace 24 дні тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 24 дні тому

    ፍሬዝ አልወድም ፀጉሬን ታጥቤ የተወሰነ አለስልሸ እጎነጉነዋለሁ በማግስቱ ስፈታዉ ምርጥ ይሆናል

  • @ቅድስቴ
    @ቅድስቴ 24 дні тому

    Wde pls effasun serum ket magignet echilalew

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 24 дні тому

    ❤❤❤ሰራችልህ.እረዱ.የኔ ቆንጆ.ባሚዬ❤🎉😂😂😂

  • @Fatuma-k5c
    @Fatuma-k5c 25 днів тому

    ኧረእኔም አሲቸጊረኚል እየተነቀቀለ