David Frew
David Frew
  • 51
  • 48 007

Відео

በጣም የሚያሳዝን ነው በሰረጉአ ቀን ገደላት ምን አይነት ዘመን እየመጣ ይሆን
Переглядів 528 днів тому
በጣም የሚያሳዝን ነው በሰረጉአ ቀን ገደላት ምን አይነት ዘመን እየመጣ ይሆን
የሚገርም ቤት ከሚገርም ታሪክ ጋር
Переглядів 3Місяць тому
የሚገርም ቤት ከሚገርም ታሪክ ጋር
ማስተር አብነትን ሊያቁአሽሹ ሞክረዋል አሁንም ሴቶቻችን እየተደፈሩ ነው ዜና ከሚኮ ሪአክት
Переглядів 7Місяць тому
ማስተር አብነትን ሊያቁአሽሹ ሞክረዋል አሁንም ሴቶቻችን እየተደፈሩ ነው ዜና ከሚኮ ሪአክት
የእግረኛው ሚድያ አዘገጅ እና አቅራቢ ህዝብ ሲወርድበት ሲቃወሙት የሰጠው ምላሽ
Переглядів 709Місяць тому
የእግረኛው ሚድያ አዘገጅ እና አቅራቢ ህዝብ ሲወርድበት ሲቃወሙት የሰጠው ምላሽ
ትኩረት ለጎንደር የታገተችው ህፃን ሞተች ከልደታ አካባቢ የጠፈችው ህፃን አፈልጉን በቡሌ ሆራ ህፃን የደፈረው 12 አመት ተፈረደበት ፍትህ አይደለም ይሉናል
Переглядів 223Місяць тому
ትኩረት ለጎንደር የታገተችው ህፃን ሞተች ከልደታ አካባቢ የጠፈችው ህፃን አፈልጉን በቡሌ ሆራ ህፃን የደፈረው 12 አመት ተፈረደበት ፍትህ አይደለም ይሉናል
አሁንም በሄቨን ጉዳይ ስሜታዊ የሚያደርገው በ ሶሻል ሚድያ ያያችሁት ውሸት ነው ስተባለበት የተጠና አፀያፊ መረጃ
Переглядів 2 тис.Місяць тому
አሁንም በሄቨን ጉዳይ ስሜታዊ የሚያደርገው በ ሶሻል ሚድያ ያያችሁት ውሸት ነው ስተባለበት የተጠና አፀያፊ መረጃ
ታዋቂው ኦርቶዶክሳዊ ተክቶከር ልጅ አባቴን ፍቱልኝ ምንም አላረገም ሲል በኮልታፋ አንደበቱ !!
Переглядів 2Місяць тому
ታዋቂው ኦርቶዶክሳዊ ተክቶከር ልጅ አባቴን ፍቱልኝ ምንም አላረገም ሲል በኮልታፋ አንደበቱ !!
ሄቨንን አልደፈራትም ወንድሜ አልገደላትም ይሄ ሁሉ ድራማ ነው የሚል ምላሽ የሰተሰጠበት ቃለመጠይቅ ከ እግረኛው ሚድያ
Переглядів 8602 місяці тому
ሄቨንን አልደፈራትም ወንድሜ አልገደላትም ይሄ ሁሉ ድራማ ነው የሚል ምላሽ የሰተሰጠበት ቃለመጠይቅ ከ እግረኛው ሚድያ
የሚያሳዝነው የጆን ዳንኤል ጉዳይ እና ክሱ
Переглядів 8212 місяці тому
የሚያሳዝነው የጆን ዳንኤል ጉዳይ እና ክሱ
እኔም ፍትህ ያስፈልገኛል ያለችው የሄቨን ነብሰበላ ሚስት የሰጠችው ማስተባበያ የሚመስለው ቃለ መጠይቅ በኢዮሃ ሚድያ የቀረበ
Переглядів 1,4 тис.2 місяці тому
እኔም ፍትህ ያስፈልገኛል ያለችው የሄቨን ነብሰበላ ሚስት የሰጠችው ማስተባበያ የሚመስለው ቃለ መጠይቅ በኢዮሃ ሚድያ የቀረበ
የአርቲስት ማሚን በቲክትክ የተሰበሰበ ገንዘብ ወስዳ አልመልስም ያለችመው ግለሰብ የተለቀቀ መረጃ ከ ሸገር ኢንፎ
Переглядів 2862 місяці тому
የአርቲስት ማሚን በቲክትክ የተሰበሰበ ገንዘብ ወስዳ አልመልስም ያለችመው ግለሰብ የተለቀቀ መረጃ ከ ሸገር ኢንፎ
እልልልልልልል መልካም ዜና ከመንግስት ለሄቨን እናት በክብርት አዳነች አቤቤ በኩል ስጦታ ተሰጣት
Переглядів 1892 місяці тому
እልልልልልልል መልካም ዜና ከመንግስት ለሄቨን እናት በክብርት አዳነች አቤቤ በኩል ስጦታ ተሰጣት
በሶሻል ሚድያ የተጀመረው እንቅስቃሴ መቆም አለበት ሲል የአማራ የዳኞች ማህበር መግለጫ ሰጥቶአል ግን ምን ማለት ይሆን
Переглядів 2272 місяці тому
በሶሻል ሚድያ የተጀመረው እንቅስቃሴ መቆም አለበት ሲል የአማራ የዳኞች ማህበር መግለጫ ሰጥቶአል ግን ምን ማለት ይሆን
ይሄ ሁሉ ሲፈጠር እንዴት ዝም አልን እንዴትስ ተረሳ ጌታሆይ የሚያስብል በቲክቶክ የተለቀቀ ቪድዮ ማስተማርያ የሚሆን ቅጣት ካልተጣለ እንቅልፍ አይወስደንም
Переглядів 7422 місяці тому
ይሄ ሁሉ ሲፈጠር እንዴት ዝም አልን እንዴትስ ተረሳ ጌታሆይ የሚያስብል በቲክቶክ የተለቀቀ ቪድዮ ማስተማርያ የሚሆን ቅጣት ካልተጣለ እንቅልፍ አይወስደንም
ወይ ጉድ የሚያስብል ቁሻሻ አስተሳሰብ ከራሳቸው አንደበት አጉል ብሄርተኝነት
Переглядів 692 місяці тому
ወይ ጉድ የሚያስብል ቁሻሻ አስተሳሰብ ከራሳቸው አንደበት አጉል ብሄርተኝነት
ስሜታዊ የሚረገው የሞጣ ንግግር በአፉ አራ በእውነት እውቅና አእምሮውን ሰልቦታል ማሰብ አይችልም
Переглядів 2942 місяці тому
ስሜታዊ የሚረገው የሞጣ ንግግር በአፉ አራ በእውነት እውቅና አእምሮውን ሰልቦታል ማሰብ አይችልም
አዲስ መረጃ ከ ሄቨን አባት እና ከ መንግስት የተሰጠ መግለጫ በዳሎል ኢንተርቴመንት የተዘጋጀ ቪድዮ
Переглядів 1,4 тис.2 місяці тому
አዲስ መረጃ ከ ሄቨን አባት እና ከ መንግስት የተሰጠ መግለጫ በዳሎል ኢንተርቴመንት የተዘጋጀ ቪድዮ
አሁንም በ ብሌ ሆራ የመድፈር ወንጀል አረ ልጆች አውሬ እየበላቸው ነው ምን እናርግ
Переглядів 512 місяці тому
አሁንም በ ብሌ ሆራ የመድፈር ወንጀል አረ ልጆች አውሬ እየበላቸው ነው ምን እናርግ
በ እዩሃ ሚድያ በድጋሜ ለሄቨን እናት የተደረገላት ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አይቶ ዝም እንዳይል እንዳይረሳ eyoha media እናበረታታቸው
Переглядів 27 тис.2 місяці тому
በ እዩሃ ሚድያ በድጋሜ ለሄቨን እናት የተደረገላት ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አይቶ ዝም እንዳይል እንዳይረሳ eyoha media እናበረታታቸው
በሄቨን ጉዳይ አንድ መሆን ካልቻልን መቼም መፍትሄ አታገኝም
Переглядів 452 місяці тому
በሄቨን ጉዳይ አንድ መሆን ካልቻልን መቼም መፍትሄ አታገኝም
የመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ከ ሄቨን እናት ጋር በጣም የሚያሳዝን የስሜታዊ የሚያረግ ቃለ መጠይቅ በኢዩሀ ሚድያ የተዘጋጀ
Переглядів 8 тис.2 місяці тому
የመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ከ ሄቨን እናት ጋር በጣም የሚያሳዝን የስሜታዊ የሚያረግ ቃለ መጠይቅ በኢዩሀ ሚድያ የተዘጋጀ
ግን ምንያህል ብንጨካከን ነው ፍትህ በሉ ለዚህ አይነት የሰው ጅብ መቀጣትያለበትን አልተቀጠም
Переглядів 4482 місяці тому
ግን ምንያህል ብንጨካከን ነው ፍትህ በሉ ለዚህ አይነት የሰው ጅብ መቀጣትያለበትን አልተቀጠም
የሚገረም የሌብነት ፈጠራ
Переглядів 432 місяці тому
የሚገረም የሌብነት ፈጠራ
የሚገርም መረጃ ስለ አፍሪካ ህብረት ሚካኤል ቤተክርስትያን ነተለቀቀ
Переглядів 412 місяці тому
የሚገርም መረጃ ስለ አፍሪካ ህብረት ሚካኤል ቤተክርስትያን ነተለቀቀ
ለሚመለከተው ሁሉ አሁንም አዲስ መረጃ ስለ አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል በተክርስትያን
Переглядів 912 місяці тому
ለሚመለከተው ሁሉ አሁንም አዲስ መረጃ ስለ አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል በተክርስትያን
ይህ ከብዙ ትግል በሁአላ የተሰጠ ምላሽ ነው ይመስገን እልልልልልል this is an answer from the government office thank God
Переглядів 512 місяці тому
ይህ ከብዙ ትግል በሁአላ የተሰጠ ምላሽ ነው ይመስገን እልልልልልል this is an answer from the government office thank God
በ አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያንን በተመለከተ ነገ የትኛውንም ሀይማኖት ተቁአም እንዲህ ማለታቸው አይቀርም ተመልከቱት
Переглядів 782 місяці тому
በ አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያንን በተመለከተ ነገ የትኛውንም ሀይማኖት ተቁአም እንዲህ ማለታቸው አይቀርም ተመልከቱት
helpe this man he needs a medical care asap ይህ ሰው የ ህክምና በፍጥነት ማግኘት ይኖርበታል
Переглядів 122 місяці тому
helpe this man he needs a medical care asap ይህ ሰው የ ህክምና በፍጥነት ማግኘት ይኖርበታል

КОМЕНТАРІ

  • @ZeynebS-i6f
    @ZeynebS-i6f Місяць тому

    Egergawe medeyana gedayoche temakrewe newe laboche

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Місяць тому

    እግዚአብሔር የረዳህ ሰዉ ነህ አይዞክ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር የልብክህን ያያል በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 Місяць тому

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @senehiwotetewabe4780
    @senehiwotetewabe4780 Місяць тому

    መድሀኒአለም እንባሽን ያብስልሽ ጠላቶችሽ ያልቅሱልሽ

  • @workalembekelebete6791
    @workalembekelebete6791 Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nuneshnunesh5117
    @nuneshnunesh5117 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia Місяць тому

    ልጁ ከመገደል አያልፍም ጠብቁ ዝብላቸችሁ

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 Місяць тому

    እባክህ አለም ሰገድ ይሄ ሰውዪ ከተለቀቀ እንኳን ለሷ ባጠቃላይ ለአኢትዪጵያ ህዝብ ጠላት ነው አኢትዪጵያ ዉስጥ ህግ የለም ገንዘብ ያለው ብቻ ነው የሚኖረው ወዴት ሄደን ፍትህ እንጠይቅ ግራ ገባን ልጆቻችንን የት ይዘን እንጥፉ እባክህ አለም ሰገድ ፍትህ አሰጠን በፈጠረህ

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 Місяць тому

    ውይ አሁንስ የኢትዪጵያ ፍርድ ግራ ገባን ምነው ውድ ፕሬዝደንት ዝም አሉ ሴት አይደሉም ሴት ልጅ የሎትም ሴት እናት የሎትም ምነው የዚች እናት እንባ አያሳዝኖትም የህፃኗስ ደም አያሳዝንም አረ ባኮትን ፍትህ ስጡን

  • @mekonnen-mi8wj
    @mekonnen-mi8wj Місяць тому

    ሄበኔ የማይወለደውን ከምጥ የበለጠውን የወሲብ ትግል በሽንፈት ደምድመሽዋል። ለራስሽም ድምፅ እንዳትሆኝ አሽዋና ጠጠር ሞሉብሽ። ደምሽ እንደአቤል ደም ገዳዩን ይጠራል ።አንች ብትሞችም ደምሽ ይናገራል።

  • @MohamadHussein-tl9ip
    @MohamadHussein-tl9ip Місяць тому

    አላህ ሶብር ይስጥሽ እናቴ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Місяць тому

    የኔ ወርቅ እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር የምሬን ነዉ እግዚአብሔር እየተዋጋልሽ ነዉ እግዚአብሔር የሔቨንን ደም አይቷል እግዚአብሔር የሔቨንን ሠቆቃ አይቷል አይዞሽ ልጀ🙏🙏🙏

  • @MekdesAlemnew-ud7vm
    @MekdesAlemnew-ud7vm Місяць тому

    መድሀኒአለም ፍርዱን ይስጥ የውነት አምላክ አንችንም ፅናቱን ይስጥሽ 😢😢

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s Місяць тому

    ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ የኔ እህት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አሁንም በርች😢😢😢😢

  • @Lima-mj6ie
    @Lima-mj6ie Місяць тому

    ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @hayu6054
    @hayu6054 Місяць тому

    ይሄ ሰው መቀጣጫ መሆን አለበት ከዚህ ቡሃላ ይበቃ የፃናትና የሴቶች ጥቃትና ሞት ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሁሉም ተበዳይ

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 Місяць тому

    በቃ ይበለን መድሃኒያለም አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ አሌክሶ እውነት ብለሃል አስተማሪ የሆነ ቅጣት ባደባባይ ፍርዱን ያግኝ

  • @LemlemTekle-h1v
    @LemlemTekle-h1v Місяць тому

    AYZOSH , Ferari yatsnash

  • @Khadijah-s1e
    @Khadijah-s1e Місяць тому

    1:08 ok

  • @HiwotEshete-ew5we
    @HiwotEshete-ew5we Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lenalena5192
    @lenalena5192 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ የፈጠራት እግዚአብሔር መልሱን ይሰጥሻል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም😢😢😢😢

  • @mulatzeleke1316
    @mulatzeleke1316 Місяць тому

    እግዚአብሔር የህፃናትን ደም ያውጣ የዚች ህፃን ደም እንደ አቤል ደም በአምላኳ ፊት ይጩህና የእናትየዋንም እንባ ያብስ

  • @TGgf-vr1ly
    @TGgf-vr1ly Місяць тому

    አይዞሽ እምባሽ ፈሶ አያቅም ልጅ ንፁሁ ናት ምንም አታቅም😢😢😢 ፍትህ ፍትህ እያላን በሄቬን ይብቃ እንበል😢😢😢

  • @HayatHayat-b5e
    @HayatHayat-b5e Місяць тому

    የሔቨን እናት አይዞሺ እባይ ፈሶ አይቀርም በርች ለጥላቶችሺ አገትሺን አትዲፈ ጥላትሺን አይንሺ እያየ ይደፈ 🥺

  • @HayatHayat-b5e
    @HayatHayat-b5e Місяць тому

    ይሔ ጋዜጠኛ እዉነት የእዉነት ቋሚናዉ እዲሜና ጤና ይሰጥህ የኔወዲም

  • @SifrashSisay
    @SifrashSisay Місяць тому

    እመቤታችን ከሀዘንሽ ታፅናሽ የኔ እናት

  • @mimidadhi1960
    @mimidadhi1960 Місяць тому

    Yiiii gedel

  • @mimidadhi1960
    @mimidadhi1960 Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuuuffffff

  • @بنتأدم-ك1ب
    @بنتأدم-ك1ب Місяць тому

    ጠያቂውእራሱ ፊት ለነሱነው ሰቶቸዋል ያሳችናል ፈጣሪይፍረዳችሁ

  • @ElsabetAsrat
    @ElsabetAsrat Місяць тому

    Tebareke eyoha

  • @ElsabetAsrat
    @ElsabetAsrat Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 Місяць тому

    የኔ እናት አይዞሽ እኛም አለቀስን ምን እናርግሽ ከባድ ነው እግዜር ያጽናሽ

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f Місяць тому

    ፍትህ ከውስጣችን ለማጠፋው ለትንሿ ቆጆ ልጅ ለሄቨን

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f Місяць тому

    አይዞሽ እውነት ይዘገያል እጂ አይቀርም ተደፋፍኖ

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f Місяць тому

    የኔናት አጀቴን በላሽው ፈጣሪ ያግዝሽ በጣም አዝናለሁ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Місяць тому

    አይዞሽ የሔፕን እናት አላህ ምንጊዜም ከውነጋ ነው አይዞሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጎንሽ ነው አላህ ፍርዱን ይስጥልን አሚን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን 😂😂😂

    • @Sarah-t9k7n
      @Sarah-t9k7n Місяць тому

      አሁንምኑያስቃል😢😢😢

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому

    እረጅምእርሜይስጥአላህአለምሰገድየ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Місяць тому

    ፍትህለሔበንፍትህለሔበን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @amenaamena810
    @amenaamena810 Місяць тому

    ትክክክ.ዉዴም.እኔግን.ሀሳብ.አለኝ.ተመግዴል.ይልቅ.እቃዉን.ቆርጦ..ሜሰታቀፍነበር.ባዴባባይቢቆርጥ

  • @martamequanint3453
    @martamequanint3453 Місяць тому

    Sma enjy ekaw koret koret biyadergut min yimeselachiwal

    • @DavidFrewtheethiopean
      @DavidFrewtheethiopean Місяць тому

      @@martamequanint3453 mulwn mayet feligesh nw

    • @DavidFrewtheethiopean
      @DavidFrewtheethiopean Місяць тому

      ሙሉውን ለቅቄዋለሁ በብዙ ሰው ጥያቄ መሰረት ማየት ትችያለሽ

  • @kehalits556
    @kehalits556 Місяць тому

    ፍጣሪ ያፅናሽ የኔ አናት

  • @سالمالفروي-ع3ح
    @سالمالفروي-ع3ح Місяць тому

    አይዞሽ የእኔ ውድ እህቴ የውጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ይገለዋለል

  • @rahelelias2123
    @rahelelias2123 Місяць тому

    Ayzoshe eheta egziabehair amlak xenatun yeseteshe ❤gen eheta ande neger lenegershe hulegeza selekeshen record gar aderegew sesadebushe maserega yehoneshal ayzoshe ahunem fetehe Le faveven 😭😭😭😭😭

  • @Saratakliye
    @Saratakliye Місяць тому

    ሺህ አመት ኑርልን አባቴ❤❤❤

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 Місяць тому

    አይይይ እኔግን ለምንድነው ደጋግሜ የማየው😭😭😭😭

  • @Maza-u4d
    @Maza-u4d Місяць тому

    እግዚብሔር የእውነትአምላክይፋርድልሻል ናአይዞሸየእርሱፋርድእሳትነው።እንባሸንያብሳል❤❤❤

  • @NajatNajat-y1b
    @NajatNajat-y1b Місяць тому

    አይዞሺ የኔውዲ ፍትህ ታገኛለሺ ኢሻአላ አችንም አላህ ያበርታሺ የኔውዲ

  • @danielhaile1925
    @danielhaile1925 Місяць тому

    እባካቹ ያልተርጋገጠ ወሬ ይዛቹ :: አትቀባጥሩ :: ከሀኪሞችም :የተረጋገጠ : ማስረጃ አልታየም : ለሰው ዝምብሎ : በተገበስበሰና : አንዱን ወጋን ብቻ : በስሜት ሚድያ ላይ ተጠቅሞ : እሪ ማለት : ዋጋ የሎውም :: እፈርበት : ዝምበል አንተም አታውቅም : እግዚአብሄር : ሀቁን ያወጣዋል ::

    • @DavidFrewtheethiopean
      @DavidFrewtheethiopean Місяць тому

      ምን ያህል እርግጠኛ ኖት የልተረጋገጠ መረጃ ስለመሆኑ

  • @serawithagostaddese860
    @serawithagostaddese860 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ I love you beke merga

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Місяць тому

    አረ ሠወቹ በደብ እየቃዡነዉ ወድም ተብየዉ አልሞተችም ብሎል አላህ ደባዋን በነሡዉ አፍ ያዉጣዉ 💔💔💔😭😭😭