- 54
- 146 019
ORTHODOX TUBE ኦርቶዶክስ ቲዩብ
United States
Приєднався 24 жов 2021
2017 መስቀል በዐል አከባበር ጎንደር ሆስፒታል ጊቢ // gondar gc campus meskel beal #gondar #gibilife
2017 መስቀል በዐል አከባበር ጎንደር ሆስፒታል ጊቢ // gondar gc campus meskel beal #gondar #gibilife
Переглядів: 138
Відео
የኔታ ፍሰሀ የማያረጅ ድምፅ || ከ ኤች አይ ቪ የተፈወሰው ህፃን ምስክርነት || #tiktok #1million
Переглядів 231Місяць тому
#1million #ethiopia #orthodox #church #tiktok #tiktok #tiktokviral #video
ነሀሴ ኪዳነምህረት ከጎንደር ሆስፒታል ዩኒቨርሲቲ እስከ ዐቢየ እግዚእ #travel #Gondar #flseta #tsomeflseta #fano
Переглядів 1872 місяці тому
ነሀሴ ኪዳነምህረት ከጎንደር ሆስፒታል ዩኒቨርሲቲ እስከ ዐቢየ እግዚእ #travel #Gondar #flseta #tsomeflseta #fano
የ ደብረ ታቦር ወረብ በድምፀ መረዋው የኔታ // ye debretabor wereb ከ አበራ ጊዮርጊስ #ጎንደር #ደብረ_ታቦር
Переглядів 2452 місяці тому
የደብረታቦር ወረብ #share #subscribe #like the video
ሚበዝሁ የቅኔ ዜማ ከነ ማመሳሰያው || mibezu ye kine zema ከነማብራሪያው
Переглядів 2433 місяці тому
ሚበዝሁ የቅኔ ዜማ ከነ ማመሳሰያው || mibezu ye kine zema ከነማብራሪያው #subscribe #last #part #education #habesha #orthodox #mezmur #wereb #tewahido #ethiopia
ዋዜማ ቅኔ ዜማ ሙሉ መማሪያ ከነማመሳሰያው //wazema mulu memariya kene mabrariyaw
Переглядів 4573 місяці тому
ዋዜማ ቅኔ ዜማ ሙሉ መማሪያ ከነማመሳሰያው //wazema mulu memariya kene mabrariyaw
የቀዳሚት ሰንበት መዝሙረ ዳዊት የመጨረሻው ክፍል 131-150 // mezmure dawit ze kedamit 131-150 #last #part
Переглядів 2,4 тис.5 місяців тому
ethiopian news መዝሙረ ዳዊት ዘ ቅዳሜ Ye kidsmemezmure dawitzemedkun bekeleYe kidame mezmure dawitሊቀ መአምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍMezmure dawit ye kidameየአርብ መዝሙረ ዳዊትመልክአ ህማማት ዕዝልየኔታ ፍስሃ ዘጎንደርKidase ethiopian orthodox churchorthodox tewahedo churchሥርዓተ ቅዳሴ
የ አርብ መዝሙረ ዳዊት የመጨረሻው ክፍል 119-130// mezmure dawit ze arb 119-130
Переглядів 9275 місяців тому
የ አርብ መዝሙረ ዳዊት የመጨረሻው ክፍል 119-130// mezmure dawit ze arb 119-130
መልክዐ ህማማት በ ሊቁ የኔታ ፍስሀ ዘ ጎንደር melka hmamat ye arb be yeneta fsha
Переглядів 2745 місяців тому
ሰሞነ ህማማት ህማማት ሰኞ13tu himamate meskel ሕማማትethiopian orthodox tewahdo sibketeotcmk tvሰሙነ ህማማትየሰሞነ ህማማት ረቡዕህማማት መዝሙርስቅለትህማማት ክፍል 1መልክአ ህማማት መልክአ ህማማት ዕዝልeotc tvመልክአ ህማማት በግዕዝየኔታ ፍስሃፍስሃ ዘ ጎንደርየኔታ ፍስሃ ዘጎንደር
የኔታ ፍስሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ 🛑🛑 አሁንም አላረጁም ልብን ሰዋሪ ድምፅ || yeneta fesha ahunma yaw nachew 📌📌
Переглядів 2425 місяців тому
የኔታ ፍስሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ 🛑🛑 አሁንም አላረጁም ልብን ሰዋሪ ድምፅ || yeneta fesha ahunma yaw nachew 📌📌
ህፅበተ እግር #ፀሎተሀሙስ በ #ጎንደር #ልደታ || tselote hamus eger ateba be gondar abiye egzi
Переглядів 1005 місяців тому
ህፅበተ እግር #ፀሎተሀሙስ በ #ጎንደር #ልደታ || tselote hamus eger ateba be gondar abiye egzi
ፋሲካካካካካን በ ጎንደር ቀሀ ኢየሱስ
Переглядів 1215 місяців тому
Fasika music seifu on ebsEbs tv እሁድን በኢቢኤስSeifu on ebsebs tv showFasika mahletUpwork full courseupwork portfolio
የአርብ መዝሙረዳዊት 118 ቁም ንባብ #አሌፋት mezmure dawit #alefat 118 ከነማብራሪያው
Переглядів 2,5 тис.6 місяців тому
የአርብ መዝሙረዳዊት 118 ቁም ንባብ #አሌፋት mezmure dawit #alefat 118 ከነማብራሪያው
የ ሀሙስ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ ከ 101-110 የመጨረሻው ክፍል || ye hamus mezmure dawit geez nbab
Переглядів 2,9 тис.7 місяців тому
የ ሀሙስ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ ከ 101-110 የመጨረሻው ክፍል || ye hamus mezmure dawit geez nbab
የ ሀሙስ መዝሙረ ዳዊት ግዕዝ ንባብ ከ 91-100 || ye hamus mezmure dawit geez nbab ke 91 -100
Переглядів 2,3 тис.7 місяців тому
የ ሀሙስ መዝሙረ ዳዊት ግዕዝ ንባብ ከ 91-100 || ye hamus mezmure dawit geez nbab ke 91 -100
የ አቋቋሙ ሊቅ የኔታ ክቡር የተገኙበት ስርዐተ ማህሌት ጎንደር #ክፍል #3d
Переглядів 1747 місяців тому
የ አቋቋሙ ሊቅ የኔታ ክቡር የተገኙበት ስርዐተ ማህሌት ጎንደር #ክፍል #3d
#ጎንደር ዐቢየ እግዚእ #ኪዳነምህረት #ማህሌት || mahlet from gondar Ethiopia
Переглядів 1487 місяців тому
#ጎንደር ዐቢየ እግዚእ #ኪዳነምህረት #ማህሌት || mahlet from gondar Ethiopia
ልቤ ትንሽ እርፍ አለ !! በ ጎንደር ሊቃውንት ማህሌት ተመስጦ ከ ዐቢየ እግዚእ || ye gondar likawnt mahlet
Переглядів 1448 місяців тому
ልቤ ትንሽ እርፍ አለ !! በ ጎንደር ሊቃውንት ማህሌት ተመስጦ ከ ዐቢየ እግዚእ || ye gondar likawnt mahlet
የ ሀሙስ መዝሙረ ዳዊት ከ 81-90 || ye hamus mezmure dawit ke 81- 90
Переглядів 3,9 тис.8 місяців тому
የ ሀሙስ መዝሙረ ዳዊት ከ 81-90 || ye hamus mezmure dawit ke 81- 90
የካቲት ኪዳነምህረት ወረብ ከ ታላቋ ጎንደር በ አቋቋሙ ሊቅ የኔታ ክቡር ዘበዐታ || wereb from gondar kidanemhret
Переглядів 4018 місяців тому
የካቲት ኪዳነምህረት ወረብ ከ ታላቋ ጎንደር በ አቋቋሙ ሊቅ የኔታ ክቡር ዘበዐታ || wereb from gondar kidanemhret
የረቡዕ መዝሙረዳዊት ንባብ ከ 71-80 ከነምልክቱ የመጨረሻ ክፍል || ye rob mezmure dawit geez nbab ke 71-80 kene mlktu
Переглядів 2,8 тис.8 місяців тому
የረቡዕ መዝሙረዳዊት ንባብ ከ 71-80 ከነምልክቱ የመጨረሻ ክፍል || ye rob mezmure dawit geez nbab ke 71-80 kene mlktu
ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ || ስቡሕ ወውዱስ || sebuh ከነ ምልክቱ መማርያ የማንኛውም ስርዐተ ማህሌት መጀመሪያ
Переглядів 1,9 тис.9 місяців тому
ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ || ስቡሕ ወውዱስ || sebuh ከነ ምልክቱ መማርያ የማንኛውም ስርዐተ ማህሌት መጀመሪያ
የረቡዕ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ በ ግዕዝ ከ 60-70 || ye rob mezmure dawit geez nbab ke 60-70
Переглядів 4 тис.9 місяців тому
የረቡዕ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ በ ግዕዝ ከ 60-70 || ye rob mezmure dawit geez nbab ke 60-70
የማክሰኞ መዝሙረዳዊት ቁም ንባብ ከ51-60 || ye maksegno mezmure dawit ke 51-60 የመጨረሻ ክፍል
Переглядів 2,1 тис.10 місяців тому
የማክሰኞ መዝሙረዳዊት ቁም ንባብ ከ51-60 || ye maksegno mezmure dawit ke 51-60 የመጨረሻ ክፍል
የማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ ከ 41-50 || ye maksegno mezmure dawit nbab 41-50
Переглядів 2,8 тис.10 місяців тому
የማክሰኞ መዝሙረ ዳዊት ቁም ንባብ ከ 41-50 || ye maksegno mezmure dawit nbab 41-50
መልክአ ውዳሴ የ ማክሰኞ// melka wdase ye maksegno
Переглядів 32010 місяців тому
መልክአ ውዳሴ የ ማክሰኞ// melka wdase ye maksegno
Amen !Amen!Amen Kalehiwote ❤❤❤ Yasemalin! Enameseginalen❤
❤❤❤❤❤❤
በመጀመሪያ ሁሉንም ከጉባኤ ቃና ጀምሮ ይበሉልን የኔታ
አይቴ እረክቦ ለዝንቱ መጽሐፍ ዘያስተርኢ ንባበ
መምህርየ ጸሐፍ ሊተ አኃዛቶ ወኁልቈ ስልክከ
የኔታ የርስዎስ አስተምህሮት ከሁሉ ለየት ይላል፣ እንደው ማስተማሩን ማስጠንቀቁን ማቅናቱን ሁሉን ሲያውቁበት፣ ጸጋ ዲበ ጸጋ፣ ክብር ላዕለ ክብር ጨምሮ ጨማምሮ ይደርብልዎ።
ኧረ ጸሎታቱን እና መኃለይ መኃልይ ጨርሱልን የናንተን ትምርት እየጠበኩ እስካሁን አላጠናሁም
ሚ መሀሪ ምሁር አንተ ኦ መምህርነ
ዋው ግሩም ነው
❤❤❤❤
መዝሙር 121ላገኘው አልቻልኩ ም እናም መሐልየ ሰሎሞንምየለም ቢሰሩልን በጣም ደስይለኛል
ቃለ ህውት ያሰማልን
አሜን+፫❤❤❤
Like share subscribe 🎉 our channel thank you for ur support ❤
አሜን
❤❤❤
የትነው
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን ቀጣይውን እየጠበቅን ነው ከቻላችሁ ብትጨርሱልን በጣም ጥሩ ይሆናል❤❤❤❤
ስንክሳሩን እንደዚህ አድርገው ቢያቀርቡልን የንታ
እሱ ነው
Kalhiwot yasemalin bertu
ቃለሂወትያስማልን❤❤🎉🎉
እባክዎ የንታ ሙሉውን መዝሙረዳዊት ከገበታ እሥከገበታ 150ውንም ላኩልን
❤❤❤
❤❤❤
Subscribe share and like 😊
❤❤❤
ከ41-60 ይለቀቅልን።ለመምህራችንና ቪዲዮውን ፖስት ላደረጉ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
amen❤❤❤
የንታ ሙሉዉን መዝሙረ ዳዊት የተማርኩት በእርስዎ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ አመሰግናለሁ በሳል ትምህርት ነው ያስተማሩን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን❤
Kale hiywot yasemalin aba
ጥንት ሥርዓት ሳይዛነፍ ማኅሌተ እግዚአብሔር እንዲህ ነበር አሁን ግን ዘመናዊ ሴቶች ለቀውበታል ዘመናዊ ሴቶችና ሊቃውንት አብረው ተዳብለው አይተናል ሊቃውንቱ ስንት ለፍተው ተምረው የሚያደርሱትን ማኅሌተ እግዚአብሔር ዘመናዊ ሴቶች ዘመናዊ ሴቶች ሲንጨባረቁበት ባየን ጊዜ አቦይ ስብሐት ነጋ አማራና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትናን አከርካሪውን ሰብረነዋል ያለው እውነት መሆኑ ገባን
በጣም ጥሩነዉ ይቀጥሉበት የኔታ
ስልክ ቁጥር አለ?
የዕያንዳንዱ፡ ቃላት፡ ትርጉም፡ ከልተሠጠን፡ ከማናበነብ፡ ውጭ፡ ዕንዴት፡ ዕንማረው ....ሢጀመር፡ ግዕዝን፡ ሠው፡የተወዉ፣ ያለ፡ተርጉም፡ ማነበነብ፡ ሥለሖነ፡ መሠለኝ
ሂድ ጌታን ተቀበል ከዚህ ምን አለህ ማነብነብ እያልክ ለማጣጣል ትሞክራለህ ወራዳ መሀይም ትርጉሙ ቢነገርህስ እንዴት ግእዙ ይገባሀል ከፈለክ ተማር ካልፈለክ ተወው ማነብነብ እያልክ ለመሳለቅ አትሞክር
@@נחהן-נ1ח ጠያቂን መሳደብ ወይስ ስህተቱን እንዲያርም ማድረግ? ነውር ነው። ጥያቄ በመጠየቁ ሊበረታታ ነው የሚገባው።
አሉ ሌሎች የሚስተምሩ @ግዕዝ አውደ ጥናት ለምሳሌ
አጥንትን የሚያለመልም ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ይበርቱልን እንደዚሁ እዝል እጣነ ሞገር ብትሰሩልን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔታ ኪዳኑን ቢለቁልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን ቸሩ መደኀኒዓለም
Btam enamesegnalen yeneta, mezmure dawitunm bichersuln beyam des ylenal
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
ድንቂ የሆነ ትምህርት
ይበል ሊቁ
ይበል ይበል ድንቅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እስከ አሁን እየተማን ነው እግዚአብሄር ጸጋ በዲበ ጸጋ ይስጥልን 🙏 የቀርትን እስከ የእሁድ እባኮት ይልቀቁልን በእግዚአብሄር ፍቃድ !!!! 🙏 ❤❤❤
የኔታ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት
በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን የኔታ ጸሎተ ነቢያት ምስለ መኃልይ እንደሚለቁልን እናምናለን
የነበያትን ቢያስቀምጡልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን