- 249
- 3 493 589
Abi Tube
Saudi Arabia
Приєднався 14 вер 2019
እንኳን ወደቻናሌ በስላም መጣቹህ አረፍአረፍ በሉ 🌻
Відео
ለፅጉር ብዛት ለማያቆርጥ የፅጉር እድገት ለሁሉምእድሜ እሚሆን
Переглядів 1,4 тис.10 місяців тому
ለፅጉር ብዛት ለማያቆርጥ የፅጉር እድገት ለሁሉምእድሜ እሚሆን
ፅጉራቹህ እኩል ካልሆነ እና አላድግካላቹህ ይህን ተጠቀሙ ለእኔ የጠቀመኝ
Переглядів 2,5 тис.Рік тому
ፅጉራቹህ እኩል ካልሆነ እና አላድግካላቹህ ይህን ተጠቀሙ ለእኔ የጠቀመኝ
📍ፅጉሬ ለይ በእጥፍ እጥፍ አስገራሚለውጥ ያየውበት ለሁሉም እድሜ እሚሆን
Переглядів 1,8 тис.Рік тому
📍ፅጉሬ ለይ በእጥፍ እጥፍ አስገራሚለውጥ ያየውበት ለሁሉም እድሜ እሚሆን
7DaysHair Growth oil እስካሁን ይህን ካልተጠቀማቹህ ተሽውዳቹሀል አሁኑኑተጠቀሙት እና በለውጡ ተደስቱ
Переглядів 11 тис.Рік тому
7DaysHair Growth oil እስካሁን ይህን ካልተጠቀማቹህ ተሽውዳቹሀል አሁኑኑተጠቀሙት እና በለውጡ ተደስቱ
ፅጉርን በቶሎ እሚያሳድግ እሚያበዛው ትክክለኛው ለሁሉም ላዋቂም ለልጂም ጠብታወች ብቻ
Переглядів 4,7 тис.Рік тому
ፅጉርን በቶሎ እሚያሳድግ እሚያበዛው ትክክለኛው ለሁሉም ላዋቂም ለልጂም ጠብታወች ብቻ
የተለያዩ አልባሳቶች ጥልፍ 170 እና መቶ80 እንደደረጃቸው አሉን እዘዙ በሁሉም ቦታ እልካለው
Переглядів 592Рік тому
የተለያዩ አልባሳቶች ጥልፍ 170 እና መቶ80 እንደደረጃቸው አሉን እዘዙ በሁሉም ቦታ እልካለው
የፅጉርመስባበር መነቃቀል መድረቅ ቻው100% እድገቶን እሚፋጥን14 August 2023
Переглядів 6 тис.Рік тому
የፅጉርመስባበር መነቃቀል መድረቅ ቻው100% እድገቶን እሚፋጥን14 August 2023
የዚህቅጠል ቅባት ፅጉራቹህ ካገኝ 100 % ይቀየራል መላጣን እሚበቅል ቅባት
Переглядів 7 тис.Рік тому
የዚህቅጠል ቅባት ፅጉራቹህ ካገኝ 100 % ይቀየራል መላጣን እሚበቅል ቅባት
ፅጉራችን,ለይእምንተወወ የተልባ ቅባት አስራር በቤት ውስጥ ለፈጣን ፅጉር እድገት
Переглядів 51 тис.Рік тому
ፅጉራችን,ለይእምንተወወ የተልባ ቅባት አስራር በቤት ውስጥ ለፈጣን ፅጉር እድገት
ፅጉሬን ከመስባበር ከመድረቅ ከመስነጣጠቅ የታደገልኝ ለእድገቱን ጠቅሞኛል
Переглядів 8 тис.Рік тому
ፅጉሬን ከመስባበር ከመድረቅ ከመስነጣጠቅ የታደገልኝ ለእድገቱን ጠቅሞኛል
Yes
አዳሚ የማዳምን ዘይት እንዳጨርሺ😅😅😅😅
ካሰትል ኦይል ይሆናል ዉዴ
ኧረ የኔ ለጆሮየ ቃል ገብቷል መቸም ቢሆን ትቸህ አልወርድም ብሎ
❤
Yes
የወይራዘይት ማለት ዘዘይቱን ነው አይደል ያሽብታል ብለውኝ ትቻላሁ በሌላ ዘይት መሥራትይቻላል እኔሥ ቤት አያሠሩም ይሽታል ብቻ እሞክርው አለሁ ከናቷቤት ሥሄድ ቅጠሉም ከዛ አይጠፍም እኔማ ለመግዛት ሥጠይቅ ውድ ነው ለውጥሥ ባይኖርውሥ ብየተውኩት ሺኩራን እህት በሪች መልሱንም መልሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@Ekram-k5t አወ ዘይት ዘይቱነው
የኔ ተስፋ ልቆርጥ ነው መላ በሎኝ ለፀጉሬ ምን ልጠቀም
ዋዉ እውነት ከሆነ ጥሩ ነው እንሞክራለን
ምንያክል ጊዜሆነሽ ውዴ
ምን ያክል ጊዜሆነሽ ከጀመርሽ ውዴዋ
❤❤❤❤❤
ዋው እህቴ ግን የእውነትሽ ይሄ ብቻ ተጠቅመሽ ነው እንደዚ ያደገልሽ ወይስ ተፈጥሮም እንደዚ ነበር እባክሽ የኔ ፀጉር መንታ ነው በጣም ከርዳዳም ነው አጭርም ነው እና ለንደዚ አይነት ይሆናል
ቁረጭው ጫፊን ሣትጎጅው ተልባ ያለሠልሣል አንፈቅፍቀሸ በጣም ሢወፍር አውጭው
🎉Good Care of Beautiful African Hair! 👩🏽🦱👏🏽👏🏽👏🏽
❤❤❤❤❤
አወንሺሮናበርበሪነውየቀረ ው ሺሮዉንመሙከራቸውአይቀርምእዳሁኑነገር
ስንት ነው
ላይክ ሸር
እኔስ 400ሪያል ነው የከፈልኩት አልሀምዱሊላህ
የትነሺ ማለት ለማሳሰርነዉ ከታችም ከላይም ስንት ይፈጃል
እረ በማሪያም ግን ተጠቅሜለውጥ የለም
እረ እህቴዋ ፎሮፎር ሊያሳብደኝ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢ለፎሮፎር ስሪልኝ በማከክ አቆሰልኩት
ይሄ ውሀ ይሄ ቅባት ትያለሽ ስሙን ካልነገርሽን የቱ እንደሆነ እንዴት እናውቀዋለን
ለቤትሽአዲስነኝእናመሰግናለንዉዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አረ የኒ የጆሬዬ ጠባቂ ነው መሠለኝ አያድግም ብዬው ብዬው አሁን ተስፋም የለኝ ኩርችች ነው ደሞ ለዘው አቅሙ አጭርና እረጅም ነው ተስፋም የለኝ አለፋም😢😢😢😢
ኧረ በአላህ እህቴየመያበዛ ካለሽ ተመለጥኩ😢
Mayet yemitelabet mikinat introduction silamitabezu nw
ማርያምን ለውጥ አለው ተከታታይ ተጠቀሙ
የትነዉ መካ እፈልጋለሁ 3
ዛሬ ነዉ ያየሁት የኔ ፀጉር አድጎ አያቅም ሁሌም አጭር ነዉ እዲያድግ እፈልጋለሁ
እሮዝመሪ የትነዉ የሚገኘዉሠወቸ አላመጣልኝአሉ እርጥቡን ፈልጌ
ለማዳት ንገሪኝ ዉደ ሠብ አርጌሻለሁ በምን እደወጣ አላቅም ተበላሸ ፊቴ😢😢😢😢
የኔስመቸም ለውጥየለው አየ😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤
𝕫𝕚𝕘𝕚𝕓𝕚𝕝𝕚 𝕡𝕒𝕨𝕕𝕖𝕣𝕦 𝕪𝕚𝕔𝕙𝕒𝕝𝕒𝕝𝕚?
ሰላም ለዝህ ቤት ዛሬነው ያየሆሽ በጣም ወድጀዋለው በርችልኝ የኔህት ፍቃድሽ ከሆነ የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክ ማድረግሽንም እንዳትረሽ ስለምታይልኝ አመሰግናለው
❤❤❤❤❤
እህ ቅጭላቴም ሀራም ሆነበት የስቱን ሠምተን የቱን እንሞክረው እኛም አላስችለናለ
እህቴብናትሽመልሽልኝዘይዘይቱንፀጉርአያሸብትምዴ? ወይሥአይነትአለው?
@@GhamariaHassan አያሽብትም
እኔም ዛሬ ተፈትቻለሁ ፕላስቲኩን እየጠበኩ ነው
እኔ ስልሳ ብር ገዝቻለሁ አሁን በቅርብ ቀን
እባክሽ እህት ለሚነቃቀል ፀጉር ስሪልኚ እባክሽ ወላሂ ምርር ብሎኛል እየተነቀል ቢያንስ በቀን 80 የሚሆን ይነቃቀላል😢😢 እርጂኚ ፀጉሬ በጣም ስላሳ ነው አዝመሪኖ እና ቁሩፍድ እና ጡቁር አስሙድ እርጪው ብለውኝ እየተጠቀምኩት ነበረ ግን አልቆመም 😢😢😢ቁሩፍድም ተጠቅሜለው ምንም ለውጥ የለም😢😢😢
የኔ ቢጤ አሁን አሁንማ እጄን ወደ ፀጉሬ ለመላክ ተሣቀኩ እዴት እደሚነቀል 😢
@@ላይክስአይበድልም አላህ ጣነኛ ሰጉር ያድርግልን እማ
ዋው በጣም ልዩነት ኣለው ኣድጎልሻል እኔስ ምንጊዜመ ኣያድግም ብየ ትቸው ነበር😢😢
የኔ ብታይው ከጆሮዬ በላይ ቆሞ ቀረ😢 እና እንደዚህ ብንከባከበው ያድግልኛል ማለት ነው
ዋጋው ሰንት ነው እባክሸ አምጭልኚ
ወልደያ ትልኪልኚ አለሸ ሸረጡን
ዋውውውው ሪያድ ነኚ ብሉ ማጅክ ሰንት ነው ላኪልኚ
💖 እወድሻለሁ የኔ ጀግና
Betsehayi mchi Ayasmetam weyi
እህት ማግኝት እፈልጋለሁ አችን የትነሽማም🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤