Arbaetu Tube አርባዕቱ (፬ቱ) ዩቱብ
Arbaetu Tube አርባዕቱ (፬ቱ) ዩቱብ
  • 19
  • 14 134

Відео

እንደ ሰውነቱ የዳዊት ልጅ እንደ መለኮቱ የዳዊት አምላክ#ይፍረሱ የተባሉት ሀገሮች#
Переглядів 5221 день тому
eotctv#ramatube#orthodoxtube#orthodoxmezmur#donkeytube#mahitottube#melektegnaw#quanquayeneshmedia#Arbaetutube#
ሰማይ የሚከፈትባቸው 7ቱ ቀናቶች ##ከመፅሓፍ ቅዱስ ቤተ ክርስትያን ትቀድማለች#$@ 365 አቡነ ዘበሰማያት በአንድ ቀን
Переглядів 25Місяць тому
eotctv#donkeytube#ramatube$&# orthodoxmezmur%#&libonatube@mahitot tube&/gizetube/nisebhotube
ዘፈን የሚሰማ ሰይጣን ነው።
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
eotctv#ramatube#orthodox#orthodoxmezmur#Arbaetutube
ባዶ መቃብር የሚያስጎኝ ክርስትና ብቻ ነው።
Переглядів 2262 місяці тому
eotctv# RamaTube# Libonatube# orthodoxtube#donkeytube#
ቅዱሳት ስዕላት ታዘዋል እንጅ አልተቀዱም@# /ሰይጣን የሚጠላው ምስጋና…………………/#@Arbaetu Tube
Переглядів 2852 місяці тому
ቅዱሳት ስዕላት ታዘዋል እንጅ አልተቀዱም@# /ሰይጣን የሚጠላው ምስጋና…………………/#@Arbaetu Tube
የፓሪስ መክፈቻ እና የእግዚኣብሔር ቁጣ@#@ ክርስቶሳዊ ቅብብሎሽ ምንድን ነው??
Переглядів 3962 місяці тому
የፓሪስ መክፈቻ እና የእግዚኣብሔር ቁጣ@#@ ክርስቶሳዊ ቅብብሎሽ ምንድን ነው??
የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም።#@#@ ስጋችን መታሰር አለበት።
Переглядів 5522 місяці тому
የብሉይ ኪዳን ታቦት የለንም።#@#@ ስጋችን መታሰር አለበት
ለመዳን ምን ያስፈልጋል ?? የበቃን ነን ስለሚሉ በአባ ገብረኪዳን። ስለ ቅዱሳን መላእክት##@
Переглядів 4633 місяці тому
ለመዳን ምን ያስፈልጋል ?? የበቃን ነን ስለሚሉ በአባ ገብረኪዳን። ስለ ቅዱሳን መላእክት @
ጳጳሱ አስጠነቀቁ፣@# ቁርባን@# ጸሎት፬መ/ር ዶ/ር ሮዳስ ታደስ
Переглядів 1933 місяці тому
ጳጳሱ አስጠነቀቁ፣@# ቁርባን@# ጸሎት፬መ/ር ዶ/ር ሮዳስ ታደስ
መቁጠሪያ በአዳም ነዉ የተጀመረው። አነቃቂ ትምህርት (motivational teaching ) ለክርስትያን አይፈቀድም።
Переглядів 1783 місяці тому
መቁጠሪያ በአዳም ነዉ የተጀመረው። አነቃቂ ትምህርት (motivational teaching ) ለክርስትያን አይፈቀድም።
በቅዳሴ ጊዜ የማይደረጉ ነገሮች##@ የአውሮፓ ተረት ተረት አትስሙ መምህር ዘበነ ለማ። ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሊቃውንት ትምህርት
Переглядів 1,3 тис.3 місяці тому
በቅዳሴ ጊዜ የማይደረጉ ነገሮች @ የአውሮፓ ተረት ተረት አትስሙ መምህር ዘበነ ለማ። ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሊቃውንት ትምህርት
ክርስትያኖች አትጨነቁ # ሞታችንም አይነገርልንም @# ቅዳሴ መፅሓፍ ቅዱሳዊ ነው።
Переглядів 5023 місяці тому
ክርስትያኖች አትጨነቁ # ሞታችንም አይነገርልንም @# ቅዳሴ መፅሓፍ ቅዱሳዊ ነው።
ዶግማ ምንድን ነው?## ቅዱሳን እስከ መቼ ያማልዳሉ? የ40 ( ፵) ቀን እድል ምንድን ነው?
Переглядів 1,4 тис.3 місяці тому
ዶግማ ምንድን ነው? ቅዱሳን እስከ መቼ ያማልዳሉ? የ40 ( ፵) ቀን እድል ምንድን ነው?
ሀይማኖት ብቻ የሚል ሰው ጨካኝ ነው !# የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዴት ይታወቃል?
Переглядів 2,1 тис.3 місяці тому
ሀይማኖት ብቻ የሚል ሰው ጨካኝ ነው !# የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዴት ይታወቃል?
ንፁህ ስለሆንን ከፈተና አናመልጥም# ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊያደምጠው የሚገባ
Переглядів 1,6 тис.3 місяці тому
ንፁህ ስለሆንን ከፈተና አናመልጥም# ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊያደምጠው የሚገባ
ስለ ገድላት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፋል# የሀይማኖት መምህር መሆን ቀላል ነው
Переглядів 2714 місяці тому
ስለ ገድላት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፋል# የሀይማኖት መምህር መሆን ቀላል ነው
ዝናብ ከመሬት ነው የሚመጣው አምላክ ሰው የሆነው ሁሉን ስለሚችል
Переглядів 1,5 тис.4 місяці тому
ዝናብ ከመሬት ነው የሚመጣው አምላክ ሰው የሆነው ሁሉን ስለሚችል
የአመቱ ኢየሱስ መቼ ነው ? እመቤታችን ስትወልድ ምጥ አላማጠችም
Переглядів 1514 місяці тому
የአመቱ ኢየሱስ መቼ ነው ? እመቤታችን ስትወልድ ምጥ አላማጠችም

КОМЕНТАРІ

  • @eleni311
    @eleni311 25 днів тому

    ዘቤ በፆም በፀሎት መንግሰተ ሰማያት አይገባም አብ የላከውን ኢየሱስ ክርሰቶሰን በማቀበልና አለምን ክዶ ጣኦት እና ፍጡር አምልኮን አሰዎግዶ በምድር ኢየሱስን በመምሰል በመመላለሰ ብቻ ነው ፀሎት ፆም ለሀገር ሰላም እግዚአብሄርን ለመለመን ሰው ሲታመም በሰጋ ለሚሆኑ ነገሮች በፀሎት እና በፃሞ ወደ እግዚአብሄር እንቀርባለን እንጂ መንግሰተ ሰማያት ኢየሱስን በመቀበል በማመንና በመመሰከር ነው መንገድ ህይወት እውነት እሱ ብቻ ሰለሆነ መግቢያውም በር አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ክርሰቶሰ ነው ቃሉ ቀርቦልናል ሀሌሉያ 🙏❤ ዘቤ የራእይ 12 ለእሰራኤል ነው የተፃፈው እባክህ ሰተሆ ሰው አታሰት ወይ መንፈሰ ቅዱሰ የተሞሉ የወንጌል አማኛችን ያሰረዱህ ጠይቅ በሴት የተፃፈውን ሁሉ ለማሪያም ሰታችሁ ምን ይሻላችኋል ? ራእይ 12 ፣1 የተፃፈው ገና የሚሆን ራእይ ነው ማሪያም እንደገና ፀንሳ ልትወልድ ነው አንተ ሰው ምነው እንደ ፈርኦን ልብህ ድንጋይ ሆነ?

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ErmiyasNega
    @ErmiyasNega 26 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን።

  • @yohannesfeseha2719
    @yohannesfeseha2719 Місяць тому

  • @shesho4631
    @shesho4631 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @FomiiJr
    @FomiiJr Місяць тому

    እመቤታችን እኮ ትለያለች ለኔ በጠም ትለያለች በጠም ነው ምወዳት ❤❤❤❤❤ አማላጄ ነች❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በተጋ ይጠቀን ⛪✝️⛪✝️⛪🌹✝️⛪❤️✝️🌹👏🙏🙏🙏

  • @Zerthunhailu-k5s
    @Zerthunhailu-k5s Місяць тому

    Ababa wonfit

  • @sintayehFikere
    @sintayehFikere Місяць тому

    ቃልህን እሰማ ዘንድ ልቤ ክፈት

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ Місяць тому

    አቤቱ ልቦናቺንን ክፈት 😢 ቃልህን እሰማ ዘድ ሰምተን እሰራ ዘድ😢

  • @YByb-z4j
    @YByb-z4j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SamSya-b3u
    @SamSya-b3u Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu Місяць тому

    ቃልሂወትያሠማልን

  • @HelenTekleab-p2v
    @HelenTekleab-p2v Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @eleni311
    @eleni311 Місяць тому

    በኦርቶዶክሰ 2 ታዋቂ ውሼታሞች አሉ 1ኛው ዘቤ ነው 2ኛው ገብሬ ነው ገብሬ ደረቅ ውሼታም ነው ዘቤ ግን ሲዋሸ እዩትማ የሰለጠነ ውሼታም ነው ሲዋሸ ደሞ ዙሪያውን ህፃናት ከበውት ለነሱ መዝናኛ የሚያወራ ነው የሚመሰለው ኦርቶዶክሶች ቃለ ህወት ያሰማልን ይላሉ ቃለ ህይትን ቢሰማ በተረት ዘመኑን ይጬርሰ ነበር እንዴ ባንተ ተረት እኛ እንሰቃል ወገን ያልቃል በናተ የረከሰ ትምህርት

    • @sadrqwer1659
      @sadrqwer1659 Місяць тому

      ዘበነስ በተሰጠው ፀጋ እያስተማረነው❤ እናተግን እድሜ ዘመናችሁን ክፋትስታስቡ በዘበነላይ ክፉብታስቡ በራሳችሁ ይመለሳን አሳማ

    • @eleni311
      @eleni311 Місяць тому

      @@sadrqwer1659 እናተ ቤት ሁሉ እንደተዋረደ ነው ፀጋን ሰታውቂት እኮ ነው ከጣኦት ነው ፀጋ የሚሰጠው ያጋንንት ትምህርት እኛ ከተረታሞችና በጬለማ ከሚመላለሱ ጋ አንተባበርም ግን እኛ ያዬነውን ብርህን እንድታዩ ያላችሁበትን ጬለማ እንገላለጣለን ሰድብ እና እርግማን ከጣኦቶቹ የተማራችሁት ነው ገድላቼው እርግማንና ሰድብ ነው

    • @gechobalcha7306
      @gechobalcha7306 Місяць тому

      የመናፍቅ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው

    • @EphremWorku-k7c
      @EphremWorku-k7c Місяць тому

      Le enante eko yihe timihirt aymetinim lemin yerasachun hukata atadamchim ho yale bota meto mefetfet min yibalal?

    • @eleni311
      @eleni311 Місяць тому

      @@gechobalcha7306 ሰማችሁን ውሰዱ መናፍቅ ማለት እናተ ናችሁ እግዚአብሄርን ክዳችሁ በሰው የምትታመኑ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @MmWerede
    @MmWerede Місяць тому

    መንፈሳዊ አእምሮ የኣድለኝ

  • @YaredTedla-n7p
    @YaredTedla-n7p Місяць тому

    አይ ዘቤ በጣም እኮ ነው ተረትህ እሚያስቀኝ

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 місяці тому

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot 2 місяці тому

    እባክህ ወንድሜ ለምህረይዘበነእናለአባገብሬይህቺንአድርስልኝ ተረታችሁመቼነውየሚያቀው!!12ሐዋርያት 12የዶሮብልትናቸው፣ፍጡርወደፍጡራንአማልዱንብሎአይጸይምየእናንተፈሪሳዊትመቸነውምትወጡት!!በእናንተእኮሥላሴአራትሆነዋልለምንማርያምተነስታበአብቀኝተቀምጣለችብላችኋልይቅርይበላችሁ።ይህሕዝብእስከመቸነውየምተስቱት😂😂

  • @Eshetu-j6w
    @Eshetu-j6w 2 місяці тому

    ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @Eshetu-j6w
    @Eshetu-j6w 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @Yewubdarnivussu
    @Yewubdarnivussu 2 місяці тому

    መጸሐፍ ቅዱስ ስበክ እስቲ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 місяці тому

    እግዚአብሔርይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤

  • @meron520
    @meron520 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት የምዓልና ብጣዕሚ ጽቡቅ መደብ እዩ ❤❤❤🇪🇷

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 2 місяці тому

    But you are usually there in Europe and America, Got your PHD there.

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @MeryamJossef
    @MeryamJossef 2 місяці тому

    Dese yemile temehrt new .Emebete tetebekehe .Amen.Amen.Amen🙏

  • @tsiontsion8435
    @tsiontsion8435 2 місяці тому

    እስቲ አንድ ጊዜ እንኳን ኢየሱስ ጌታ ነው በሉ

    • @HabtamuBruk-uk8ui
      @HabtamuBruk-uk8ui 2 місяці тому

      አንተ ምስኪን ትውልድ ዳቢሎስ ይጫወትብሀል አይደል ጠበቃ የቆምክ ያደርግሀል አይደል እንኳን በአፍ በተግባር ይቅርና በነዋያተ ቅድሷት ጭምር ነው አምላካችንን የጌቶች ጌታ ነው የምንለው,

    • @samarr1112
      @samarr1112 2 місяці тому

      ይቅርታ እዩ አዳራሽ መስሎክ ነው አዳራሽ በዛጋ ነው ወድሜ ቅዱስት ቤተክርስቲያን ከበሯ ነው ክርስቶስ የምትሰብከው ለነገሩ ዳቢሎስ ምን የስራ

    • @samarr1112
      @samarr1112 2 місяці тому

      እኛ ጌታ ነው ብቻ አይደለም የምንለው አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው የምለው እደእናተ አጠልጥለን አጠራውም

    • @ArbaetuTube2116
      @ArbaetuTube2116 2 місяці тому

      @samarr1112 እውነት እናመሰግናለን

  • @aragachargacharagachargach6436
    @aragachargacharagachargach6436 2 місяці тому

    ❤❤❤🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🦻🏿✅🦻🏿🦻🏿

  • @Tsedalabebe
    @Tsedalabebe 2 місяці тому

    Amen amen amen kalehioht ysemaley

  • @amaamm-c9r
    @amaamm-c9r 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 місяці тому

    መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የምትቃወሙ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ንሥሓ ግባ ኑሮአችሑ ከአጋንንት ጋር ነው የምትኖሩት የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው እውነቱ ይሔ ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው እናንተ አጋንንት ፈሪሣውያን አሥመሣዮች አገሪቱዋ ሠላም አጣች በእናንተ ምክንያት ።

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 місяці тому

    ታድያ መምሕር ግርማን አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ለምን ትቃወሙዋቸዋላችሑ እሣቸው ያሉት ፁሙ ፀልዩ ሥገዱ ቅዱሥ ቁርባን ውሠዱ ብለው ነው ያሥተማሩት ሕዝቡ ከአጋንንት ውጊያ እንዴት መከላከል እንደሚችል ነው ያሥተማሩት ፁሙ ፀልዪ ሥገዱ ቅዱሥ ቁርባን ውሠዱ ብለው ሥላሥተማሩ ለምን ትቃወሙቸዋላችሑ ይሔ ጥያቄ ለአባ ገብረ ኪዳን ?

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 місяці тому

    አሑን እንደዚሕ ሢታዩ የሐይማኖት ሠው ይመሥላሉ በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አሥመሣዮች እናንተን መድሐኔዓለም ያጥፋልን አውሬዎች እናንተ አጋንንት ፈሪሣውያን አገሪቱዋ ሠላም ያጣቺው በናንተ ድግምት መተተት ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ ጠንቁዋይ መተተኛ ሟርተኛ ደብተራ አሥመሣዮች የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ው ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው ።

  • @mystic1401
    @mystic1401 3 місяці тому

    ❤😂🎉🎉

  • @chucgh6651
    @chucgh6651 3 місяці тому

    አረ ጊታ ሰው ልሆን አይቻልም ጊታ አድራጊ እጅ ታደረጊ አይንም

  • @eduam2859
    @eduam2859 3 місяці тому

    ወይ ፍቅር አይግርም

  • @eduam2859
    @eduam2859 3 місяці тому

    እውነት ነው አብየቱይቅር በለኝ

  • @TigistiMahray
    @TigistiMahray 3 місяці тому

    ❤❤❤አሜን❤🎉

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን🤲🤲🤲😢😢😢😢😢🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿

    • @ArbaetuTube2116
      @ArbaetuTube2116 3 місяці тому

      @@سعادةاثيوبيا አሜን ። አመሰግናለው ።

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 місяці тому

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲⛪️⛪️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿😭😭😭😭😭😭

    • @ArbaetuTube2116
      @ArbaetuTube2116 3 місяці тому

      @@سعادةاثيوبيا አሜን አብሮ ያሰማን።

  • @Beri_react
    @Beri_react 3 місяці тому

    berta wendeme

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 3 місяці тому

    ቃለህወትያሰማልንአባቶቻ ችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayleAberu
    @HayleAberu 3 місяці тому

    Dikon yordanos egeziabeher yebarekeh! Hulem yachin yebetekerestianen ewenet selemetasetemer! Selemetegesetsem teru new!