Abraham Amibara Properties Sales Consultant
Abraham Amibara Properties Sales Consultant
  • 76
  • 87 526
በከተማችን መሬት መንቀጥቀጥ የሚቆቆሙት አፓርትመንቶች የትኞቹ ናቸው? Which apartments in our city are earthquake-resistant?
#erthquake #apartment #amibaraproperties
We have been experiencing shocking earthquakes in our city, Addis Ababa, recently. In today's program, we will see the earthquake-resistant works carried out by our company, Amibara Properties, in its apartments. Thank you for watching.
#erthquake #amibaraproperties #addisababa #apartment
Переглядів: 224

Відео

የሪልስቴት ባለሞያው አስቂኝ የበአል ገጠመኝ | ለቤት ገዢዎችም ምክር አለው| The real estate expert's funny Christmas experience
Переглядів 30228 днів тому
#amibara #christmas #gena #funny amibara properties , a property developer company, was established in 2014. Currently, it is working on a large project located on 35,751 square meters near Friendship Park in the Filwoha area. The goal of Amibara Properties is to create a better lifestyle. In addition to these companies, Amibara Business Group is working on various investment sectors for future...
ሪልስቴት ሲገዙ ከዋጋ በፊት እነዚህን 5 ነጥቦች ይወቁ || Know these 5 points before buying a house
Переглядів 355Місяць тому
#realestate #apartment #amibara #amibaraproperties In the center of the city in a quiet and beautiful village. Explore Friendship Park, Science Museum, Sheraton Hotel while drinking coffee on your balcony. Your children will play tennis and basketball in the common facilities without leaving the yard, and you will move in the gym and relax your body in the steam room and sauna. It is a huge vil...
በከተማችን መሃል በሚገነባው ከተማ 5 አስገራሚ ነገሮች || Amazing things that amibara properties is building a village
Переглядів 435Місяць тому
#amibara #amibaraproperties #realestate በመሀል ከተማ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት እየገነባ ባለው 36 ሺ ካሪ ላይ ባረፈው ግዙፍ መንደራችን 65% ከተገነባው ህንፃችን በተጨማሪ አዲስ ለሽያጭ ባወጣናቸው ብሎኮች አነስተኛ የካሪ አማራጮችን በአነስተኛ ዋጋ አቅርበናል 📌 ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮችን አቅርበናልበ10% ቅድመ ክፍያ እና በ10 ዙር አከፋፈል እንካችሁ ብለናል 📍አራት የውጪ አለማቀፍ ኩባንያዎች በግንባታ, በዲዛይን, በማማከር, በአስተዳደር ተሳትፎ ያረጋሉ 📌 በውብ መንደራችን 🔹 የከርሰምድር ውሃ 🔹 የእሳት መቆጣጠሪያ 🔹 መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መዝናኛ ስፍራ 🔹 ስታንድ ባይ...
የቱ ይሻላል? ፕሮግራሙን እንዳዮ Semifinished ወይንስ Fully finished የሚለውን ይወስናሉ ​⁠@Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 5102 місяці тому
#fullyfinished #amibara #realestate #finishedapartment New things have been heard from Amibara Properties 📍Amibara Properties is building a 36,000 square meter in front of Friendship Park in the center of the city. In addition to stabilizing the Ethiopian Birr, our huge village store will not have an inflation rate, so there will be no increase until you receive your home. 📍 In addition to our ...
ቤት ከሪልስቴት ሲገዙ እነዚህን ይጠንቀቁ || Be aware of these when buying a house from real estate
Переглядів 4702 місяці тому
ቤት ከሪልስቴት ሲገዙ እነዚህን ይጠንቀቁ || Be aware of these when buying a house from real estate
የአሚባራ ፕሮፖርቲስ CEO ስለድርጅቱ ራእይ ምን አሉ ? The CEO of Amibara Properties talks about the company's vision
Переглядів 3,8 тис.2 місяці тому
የአሚባራ ፕሮፖርቲስ CEO ስለድርጅቱ ራእይ ምን አሉ ? The CEO of Amibara Properties talks about the company's vision
በከተማው መሀል አስገራሚው መንደር አዳዲስ መረጃ Detailed information about Amibara Properties ​⁠
Переглядів 7963 місяці тому
በከተማው መሀል አስገራሚው መንደር አዳዲስ መረጃ Detailed information about Amibara Properties ​⁠
ለሪልእስቴት ካርታ ለመስጠት መንግስት ምን አሞሉ ይላል ?Real estate buyers must know this @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
ለሪልእስቴት ካርታ ለመስጠት መንግስት ምን አሞሉ ይላል ?Real estate buyers must know this @Abraham-Amibaraparoperties
ከዋጋ በፊት ሪልስቴት ሲገዙ መጠየቅ ያለባቹ 3 ወሳኝ ነጥቦች | 3 important points to ask when buying real estate
Переглядів 6 тис.4 місяці тому
ከዋጋ በፊት ሪልስቴት ሲገዙ መጠየቅ ያለባቹ 3 ወሳኝ ነጥቦች | 3 important points to ask when buying real estate
New things have been heard from Amibara Properties
Переглядів 15 тис.4 місяці тому
New things have been heard from Amibara Properties
አዳዲስ ነገሮች ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ | New options from Amibara Properties @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 2 тис.4 місяці тому
አዳዲስ ነገሮች ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ | New options from Amibara Properties @Abraham-Amibaraparoperties
በከተማው መሀል ዘመናዊ መንደር ውስጥ ቤትዎን ይግዙ | Buy your house in a modern village in the center of the city
Переглядів 2585 місяців тому
በከተማው መሀል ዘመናዊ መንደር ውስጥ ቤትዎን ይግዙ | Buy your house in a modern village in the center of the city
ዲያስፖራውንም, ዜጋውንም ያስደሰተ ዜና |በዶላርም ፣ በገንዘብ ተፈቅዶል | new info to amibara @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 3546 місяців тому
ዲያስፖራውንም, ዜጋውንም ያስደሰተ ዜና |በዶላርም ፣ በገንዘብ ተፈቅዶል | new info to amibara @Abraham-Amibaraparoperties
የፍትህ ሚኒስተሩ አስገራሚው ማብራርያ | በሪልስቴት ባለሞያው ተተንትኖል | amibara properties @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 5467 місяців тому
የፍትህ ሚኒስተሩ አስገራሚው ማብራርያ | በሪልስቴት ባለሞያው ተተንትኖል | amibara properties @Abraham-Amibaraparoperties
በቤትዎ በረንዳ አድዋ ሙዝየምን ይመልከቱ | Modern apartment in the city center @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 2697 місяців тому
በቤትዎ በረንዳ አድዋ ሙዝየምን ይመልከቱ | Modern apartment in the city center @Abraham-Amibaraparoperties
ጉድ ያስባለው መንደር በከተማው መሀል Beautiful village from amibara @Abraham-Amibaraparoperties #amibaraproperties
Переглядів 1,9 тис.8 місяців тому
ጉድ ያስባለው መንደር በከተማው መሀል Beautiful village from amibara @Abraham-Amibaraparoperties #amibaraproperties
ሁሉም መልስ አላቸው !! ደንደኞች በብዛት የሚያነሶቸው ጥያቂዎች/amibara properties Full information @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 2,2 тис.9 місяців тому
ሁሉም መልስ አላቸው !! ደንደኞች በብዛት የሚያነሶቸው ጥያቂዎች/amibara properties Full information @Abraham-Amibaraparoperties
ሁለት በር ያለው ባለ ሁለት መኝታ Apartment in Addis Ababa #amibara @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 87410 місяців тому
ሁለት በር ያለው ባለ ሁለት መኝታ Apartment in Addis Ababa #amibara @Abraham-Amibaraparoperties
በ36ሺ ካሬ መንደር ውስጥ 50% የተገነቡ ውብ አፓርትመንቶች Amibara Properties residential village @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 78011 місяців тому
በ36ሺ ካሬ መንደር ውስጥ 50% የተገነቡ ውብ አፓርትመንቶች Amibara Properties residential village @Abraham-Amibaraparoperties
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት ውብ መንደር ውስጥ 50% የተገነቡ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ amibara properties
Переглядів 6 тис.11 місяців тому
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት ውብ መንደር ውስጥ 50% የተገነቡ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ amibara properties
የከተማችን ማራኪ እይታ / በውብ መንደር 10% ቅድመ ክፍያ /50% የተገነባ Amibara properties apartment @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 3,4 тис.11 місяців тому
የከተማችን ማራኪ እይታ / በውብ መንደር 10% ቅድመ ክፍያ /50% የተገነባ Amibara properties apartment @Abraham-Amibaraparoperties
ኤሊኮፍተር ማረፊያ ያለው መንደር ውስጥ አፓርትመንቶን የግሎው ያደርጉ Amibara Properties apartment price @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 1,6 тис.11 місяців тому
ኤሊኮፍተር ማረፊያ ያለው መንደር ውስጥ አፓርትመንቶን የግሎው ያደርጉ Amibara Properties apartment price @Abraham-Amibaraparoperties
ጉድ የተባለለት ውብ መንደር! በአዲስ አበባ እምብርት ፍልውሀ በ10% ቅድመ ክፍያ/amibara properties apartment@Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 10 тис.Рік тому
ጉድ የተባለለት ውብ መንደር! በአዲስ አበባ እምብርት ፍልውሀ በ10% ቅድመ ክፍያ/amibara properties apartment@Abraham-Amibaraparoperties
ከ90% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንት/በ56ሺ ካሬ መንደራችን ላይ Apartment in Addis Ababa Ethiopia #giftrealestate #home
Переглядів 7 тис.Рік тому
ከ90% በላይ የተጠናቀቁ አፓርትመንት/በ56ሺ ካሬ መንደራችን ላይ Apartment in Addis Ababa Ethiopia #giftrealestate #home
የተገነቡ ሱቆችን በ10% ቅድመ ክፍያ /shop price in addisababa #giftrealestate #shop #addisababa #mall #price
Переглядів 1,8 тис.Рік тому
የተገነቡ ሱቆችን በ10% ቅድመ ክፍያ /shop price in addisababa #giftrealestate #shop #addisababa #mall #price
G+1 ቪላ በ16 ሚልየን ብር ብቻ | villa Price in Addis Ababa | Ethiopia @Abraham-Amibaraparoperties
Переглядів 11 тис.Рік тому
G 1 ቪላ በ16 ሚልየን ብር ብቻ | villa Price in Addis Ababa | Ethiopia @Abraham-Amibaraparoperties
ሱቆችን ከ700 ሺ ብር ጀምሮ ይግዙ / አይን የማይታሽበት የኢንሸስትመንት እድል / መስቀለኛ መንገድ ዳር ያሉ ሞሎች #giftrealestate #apartment
Переглядів 68Рік тому
ሱቆችን ከ700 ሺ ብር ጀምሮ ይግዙ / አይን የማይታሽበት የኢንሸስትመንት እድል / መስቀለኛ መንገድ ዳር ያሉ ሞሎች #giftrealestate #apartment
ለሱቅ ፈላጊዎች የምስራች ። ገንዘብ መውደቂያዎን አገኘች !!!አሁኑኑ ይደውሉልን 09-44-04-91-21 @giftrealestate1487
Переглядів 357Рік тому
ለሱቅ ፈላጊዎች የምስራች ። ገንዘብ መውደቂያዎን አገኘች !!!አሁኑኑ ይደውሉልን 09-44-04-91-21 @giftrealestate1487
ጊፍት ሪልስቴት50% የባንክ ብድር📌10% ቅድመ ክፍያ📌በገንዘብ ተመን አከፉፈል
Переглядів 802 роки тому
ጊፍት ሪልስቴት50% የባንክ ብድር📌10% ቅድመ ክፍያ📌በገንዘብ ተመን አከፉፈል

КОМЕНТАРІ

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 7 днів тому

    Exellent info

  • @PeaceLove-pm6sw
    @PeaceLove-pm6sw 7 днів тому

    Thanks for information bro 👍

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 19 днів тому

    Exellent info and more knowlagable in the aria.

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 28 днів тому

    Exellent program!

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 Місяць тому

    Essential information and deep knowledge in the area. Thank you Abrish

  • @MekonnenChirotaw
    @MekonnenChirotaw Місяць тому

    ጎላጉል ሪል እስቴቶች ነን! በሆቴልና በሞል ግንባታ ፈር ቀዳጆች ነን ለ ኑሮ ምቹ እና ተስማሚ በሆ መሪ አከባቢም ግዙፍ መንደር ለደንበኞቻችን ገንብተን አስረክበናል ጎላጎል ሪል እስቴት ! አሁን ደሞ _በነፋሻማው CMC በዋና መንገድ ላይ የመኖሪያ አፓርትመንት በማጠናቀቅ ላይ እንገኛለን። ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በ25% ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ ቀርቧል። የግንባታው ደረጃ 90% የደረሰውና cmc አካባቢ የሚገኘውን የመኖሪያ መንደራችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ። ህንጻችን፦ በ3ኛ፣ በ6ኛ እንዲሁም 11ኛ ወለል ላይ ሰፋፊ ቴራሶች፣ በተጨማሪ የሃይል መቆራረጥ እንዳይኖር ዘመናዊ አውቶማቲክ ጀነሬተር እና የከርሰምድር ውሀ የተሟላለት ነው ። ይፍጠኑ 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል፣ ካርታ የተዘጋጀላቸውን ቤቶች ይግዙ፣የግሎ ያድርጉ። ለተጨማሪ መረጃ በ09 33 04 53 17 ወይም በ09 77 92 11 88 ላይ ይደውሉ። ጎላጎል የታመነ ስም!!

  • @NesruEdris
    @NesruEdris Місяць тому

    ወንድሜ ኣብረሀም ጠቃሚ የሆነን እውቀት ነው ያካፈከን እናመሰግናሀለን ። ከናንተ በላጩ ኣውቆ ያሳወቀ ነው ብለዋል ዉዱ ነበይ❤ ሰ.ዐ.ወ

  • @HydrauliqueEnvironnement
    @HydrauliqueEnvironnement Місяць тому

    Une belle famille ❤🎉

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G Місяць тому

    መልካም! እናመሰግናለን!

  • @TheodrosHailegiorgis
    @TheodrosHailegiorgis Місяць тому

    What floor are you working on Building B . Is building A completed ?

  • @mulugetatilahun1604
    @mulugetatilahun1604 Місяць тому

    Abrish you are a reasonable person with sound professional expertise

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 Місяць тому

    Important information!

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 2 місяці тому

    Abrish, Excellent information.

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 2 місяці тому

    Excellent information

  • @danielmamuye_10
    @danielmamuye_10 2 місяці тому

    Amibara ❤ቅጠሩኝ አብረን እንስራ

  • @gebre3741
    @gebre3741 2 місяці тому

    🙏🏽

  • @danielmamuye_10
    @danielmamuye_10 2 місяці тому

    አሚባራ❤

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 2 місяці тому

    የስራ ማስታወቂያ አውጥታችሁ አትጠሩም።ማነው real estate sales man/woman የተቀጠረው

  • @AmsalMulu
    @AmsalMulu 2 місяці тому

    Dess yilal afar bale campaney

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 2 місяці тому

    You just talking and talking brah? Just get to the point! Price and finance options

  • @AbiynewMule
    @AbiynewMule 3 місяці тому

    Abate yAbede new birr yelegnem enji betam girum new bro

  • @Emebetemu-u4p
    @Emebetemu-u4p 3 місяці тому

    ህጋዊ የሚባሉ ሪልስቴቶችን ልትጠቁመኝ ትችላለህ

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 місяці тому

    Konjio marker new Ghen benteykacewm lemshet dell'ala afacew merci yecialalu

  • @טקלהאמנצחאי
    @טקלהאמנצחאי 3 місяці тому

    Ara haun baztawal

  • @Marsillas
    @Marsillas 3 місяці тому

    I like the way u advertised the house

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ የህንጻው ጥራት እንዴት ማወቅ ይቻላል ?

  • @taduaweke7495
    @taduaweke7495 4 місяці тому

    Thanks

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 4 місяці тому

    Thanks

  • @danieldenku5297
    @danieldenku5297 4 місяці тому

    Ye bank Amarice kale?

  • @ethiopia-g7x
    @ethiopia-g7x 4 місяці тому

    ጥሩና ወሳኝ ፖይቶችን ነዉ ያስረዳከን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 4 місяці тому

    Very good point and non of them ever mentioned what you pointed out. Thanks! Brother.

  • @Hawassabellema
    @Hawassabellema 4 місяці тому

    😂 15,000,000 Le appartment

  • @gatesabebe1329
    @gatesabebe1329 4 місяці тому

    Shame on you ! You're driving up inflation and devastating the monetary value of birr.. so greedy and selfish that you never feel the economic capacity of the people. Selling in foreign currency for the demonic product. Sooner or later you will pay the price for what you are doing out there.

  • @PeaceLove-pm6sw
    @PeaceLove-pm6sw 4 місяці тому

    Good informasjon thanks 👌

  • @Shegitu5
    @Shegitu5 4 місяці тому

    Thank you

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 4 місяці тому

  • @ednateklu8796
    @ednateklu8796 5 місяців тому

    Ahunm aybekam matalelu leboch

  • @eshetugizaw-
    @eshetugizaw- 6 місяців тому

    በእውነቱ ከሆነ እንደዚህ ያላለቀ ቤት ከነቁሻሻው አሳይተህ ፡ ደግሞ እሱ ብቻ ሳይሆን ሰራተኛው ሽንቱን የሚሸናበትን ጠርሙስ መሬት ላይ ተወርውሮ ሌላም ቅራቅንቦ ነገረ መሬት ላይ ተቀምጦ ግርግዳው ቤት ሳይሆን ሽንት ቤት በሚመስል ሁኔታ ላይ ያለን ቤት በዚህ መልኩ ስታስተዋውቅ ለገዢም ሆነ ለተመልካች ይህ ቤት በጣም የሚያስጠላና የተረገመ ቤት ነው ፡ በእውነቱ እንዳንተ አይነት ደላላ መኖርም የለበትም ነበር ፡ አሁን ምን ይሁን ብለህ ነው ያላለቀን ቤት በዚህ መልኩ የምታሳየው ??????፡

  • @surafeltaddese1703
    @surafeltaddese1703 6 місяців тому

    Excellent

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 7 місяців тому

    😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳ሢጀመር ቤቱ የተዘጋጀው አቅም ላላቸው በልካቸው እንዲኖሩ ታሥቦ ሥለሆነ የሌላቸውን አያሥገድድም ሥለእዚህ ሁሉ እንደአቅሙ መኖር አለበት ቅናሽ የሚባል ነገር በቅናሽ ለተሠራ ነገር ነው ይሄ ለባለአቅሞ እሥከተዘጋጀ ድር ወጪውም አቅምን የጠየቀ ነው።ዳሩ ግን አሁን ማንም ዲያሥቦራ መግዛትም ሆነ መለወጥ እንዳይች በሀገሪቷ የወጣው የገንዘብ ዝውውር ያግደዋል።ዳያሥቦራው ብዙ ደክሞ የሚያገኘው ትንሽ በሆነበት ዘመን፣ፈረንጆቹ ብራቸው እንዳይሸየማከፍሉ ደመዎዝ ከምትኖረው የኑሮ ወጭ ተርፎ ወደ ሀገር እንዳይላክ ባደረጉበት ዘመን ጭራሽ በሀገር ቤት ደግሞ ገንዘቦች እንዳይላኩ ግዴታ ውስጥ የሚገቡ ከሆነ ዲያሥፖራው በመሐል ሣንዱ እየሆነ ሥለሚመጣ።እዛው በአለበት ሀገርና በሌሎች የአፍሪካ ሀገሮች ገንዘቡን ኢንቨስት ያደርጋል አለቀ።ነገር ግን ህጉ በተለይ ሪል እስቴቶችን የሚጎዳ ነው።

  • @Chawkia
    @Chawkia 7 місяців тому

    Don't trus all those cone artist 3d graphics is deception

  • @Chawkia
    @Chawkia 7 місяців тому

    stupid delala. Government should pic all delalas and lock all in awash arba. As long as delala exist in ethio everything r too expensive

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 3 місяці тому

      Haha 🤣 😂 Esu Men Aderegeh bro Serawun eyesera eko new The blame should be against the government and business greedy people

  • @Chawkia
    @Chawkia 7 місяців тому

    ሸቃባ ደላላ

  • @Chawkia
    @Chawkia 7 місяців тому

    ቀልደኛ ቀረ እኮ 16 millions ማለት አቶ ደላላ

  • @meyeethiopialij
    @meyeethiopialij 7 місяців тому

    They are a big big liar don't trust

  • @Judith-y9q
    @Judith-y9q 8 місяців тому

    💌

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 місяців тому

    ፍትህ፡ቤት፡በዜጎች፡አቅም፡ያለገናዘበ፡ዋጋ፡ነው፡እንዴት፡መግዛት፡ይቻላል፡ዋጋው፡እጅግ፡በዛ፡ኑሮ፡ተወደደ፡ፍትህ፡ለዜጎች፡መጠለያ፡ለሊለን፡በተለይ፡አረብ፡ሀገር፡ለሚኖሩ፡ስደተኞች፡ሀገርም፡ውስጥ፡ላሉ፡ዜጎች፡ፍትህ፡የቤት፡ዋጋ፡ከአቅማችን፡በላይ፡ሆኖብናል፡ፍትህ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 8 місяців тому

    ውድ፡ነው፡ፍትህ፡

  • @meyeethiopialij
    @meyeethiopialij 8 місяців тому

    ውሸታሞች ከመጀመራችሁ ሰውን መዝረፍ ጀምራችኋል

  • @ethiojobs3385
    @ethiojobs3385 8 місяців тому

    Berta bro