Golgota Tube ፡ ጎልጎታ ቲዩብ
Golgota Tube ፡ ጎልጎታ ቲዩብ
  • 12
  • 25 568

Відео

የአባታችን ቅዱስ ኢዮብ የመፅሐፍ ቅዱስ ትረካ ክፍል 2
Переглядів 3Рік тому
የአባታችን ቅዱስ ኢዮብ ሙሉ ታሪክ ክፍል 2 በደብ በማዳመጥ ፀጋውን በኛ ላይ ይደር
ቅዱስ መፅሐፍ ትረካ / ቅዱስ አባታችን ኢዮብ ሙሉ ታሪክ ክፍል 1 ጎልጎታ ቲዩብ
Переглядів 13Рік тому
ቅዱስ መፅሐፍ ትረካ የአባታችን የቅዱስ ኢዮብ የመፅሐፍ ቅዱስ ሙሉ ታሪክ የአባታችን በረከት በኛ ላይ ይደርብን
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እምአርዌ ነአዊ ተማሃፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማሐበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
Переглядів 2093 роки тому
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ ማርያም እምነ ናስተበቁአኪ እምአርዌ ነአዊ ተማሃፀነ ብኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ ማሐበረነ ዮም ድንግል ባርኪ
መምህሩ ምን ሆኖ ነው በለሊት እዲ የሚቃዠው ዘመዴ ልክልኩን ነገረው
Переглядів 2433 роки тому
መምህሩ ተሳስቷል ምን ሆ ነው ? ከፈለገ ሃሳባቸውን መቃወም ይችላል እንጂ እግዚ አብሄር አክብሮአቸው ያስቀመጣቸውን ክብራቸውን ዝቅ አድርጎ አዋርዶ እየተሳደበ በአደባባይ እዴት ጥላቻውን ይገልፃል ያሳዝናል!!
ገዳይ እና ሟች. . . ተዉ አትግደሉን ነው ወይስ እደድሮ ደም መላሽነትን እንቀጥልበት እሱ ይሻላል
Переглядів 663 роки тому
ገዳይ እና ሟች. . . ተዉ አትግደሉን ነው ወይስ እደድሮ ደም መላሽነትን እንቀጥልበት እሱ ይሻላል
ዮኒ ማኛ ወድሙን ልኮ አርቲስት ባቡጂን አስደበደበው ወይ ጊዜ አሁን ምን አደረገው
Переглядів 2543 роки тому
ዮኒ ማኛ ወድሙን ልኮ አርቲስት ባቡጂን አስደበደበው ወይ ጊዜ አሁን ምን አደረገው
ዘመዴ የደረሰውን መረጃ እግዚኦ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ጠላት ከሩቅ አይመጣም እያሳረደን እና አያቃጠለ ያለው የራሳችን አካል ነው ወገን መንቃት አለብክ
Переглядів 4493 роки тому
ዘመዴ የደረሰውን መረጃ እግዚኦ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ ጠላት ከሩቅ አይመጣም እያሳረደን እና አያቃጠለ ያለው የራሳችን አካል ነው ወገን መንቃት አለብክ
ጉድ ሳይሰማ. .. ! በዘማድኩን እህቴ ተደፍራለች ... ነጭ ነጩአን እያለ ነጨን የብዙሐን ምስክርነት በስልክ መስመር ጉድ ነው.
Переглядів 6 тис.3 роки тому
ወዳጆቼ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይደግፉ ላይክም ያድርጉ አሳ አጥማጅ ዘንዶ ያወጣል ነው የሚባለው ብቻ ተረት ላይ ብዙም ኣይደለሁ አስተካክሉት ይሕውላችሁ የሰውን ስም ነገር በአደባባይ ሲያጠፋ እግዚ አብሔር የራሱን ተደብቆ የተቀመጠውን ሚስጥር እያጋለጠው ነው ። ሰው ከወትሮ ለወጥ ብሎ ከተቅበዘበዘ ሊሞት አልያም ካለበት ክብር ዝቅ ሊል ነው በሰው ያለውን ተወዳጅነት በገዛ እጁ ሊጥለው ነው ። ብቻ መጨረሻውን ያሳምረው ገመናችህንን ደብቀን በውስጥ መወያየት ሲኖርብን እዲ ሰድቦ ለአሰዳቢ አሳልፎ መስጠቱ የውነት ያስከፋል በጣም ያሳዝናልም ፍርዱን ለሁሉም አለቃ ሰጥቻለው!!
መፅሐፍ ቅዱስ ስለጋብቻ ምን ይላል ? { ቅዱስ ጋብቻ በሳሙኤል አስረስ }
Переглядів 8953 роки тому
ቅዱስ ጋብቻ በመፅሐፍ ቅዱስ ምን ይመስላል እግዚአብሔር ምን ተናግሩአል? Follow: Telegram: @gologota23 Follow : Facebook Pages: Gologota-ጎሎጎታ-102994511834015/ Subscribe: youtube chanal ua-cam.com/channels/lVPoBaEPtlXUD4JpTGVMng.html
ዘመድኩን የእውነት ተዋሕዶ ወይስ ተሐድሶ? ድንበር የለሽ ንቀት እና ስድብ በሐይማኖት አባቶች ላይGolgota Tube / ጎልጎታ ቲዩብ
Переглядів 1,7 тис.3 роки тому
ውድ እና የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህ ቪዲዮ ተመልክታችሁ ፍርዱን ስጡ አባቶቻችን እናት ካለክ የሰው እናት አትሳደብ ይባላል ዛሬ በአደባባይ እዲ እርስ በእርስ መሰዳደቡ ትርፉ በሌላ ወገን ባሉት መሳቂያ መሆን ነው የምናተርፈው ይሄንን ድርጊት ተገቢነው ብዬ አልቀበለውም ፍርዱን ለበላይ ለሁላችንም አለቃ ስጥቻለው!! Follow: Telegram: t.me/gologota23 Follow : Facebook Pages: Golgota-ጎልጎታ-102994511834015/ Subscribe: youtube chanal ua-cam.com/channels/lVPoBaEPtlXUD4JpTGVMng.html
አይነ ጥላ /መግቢያ/ {እድል ሰባሪ እና ሕይውት ቀባሪ ክፉ መንፈስ} :-በቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም የተፃፈ
Переглядів 16 тис.3 роки тому
ወዳጆቼ ይህ ቪዲዮ በሂወት ዘመናችን በተለይ አሁን ባለንበት ጊዜ በተለያየ መንገድ ወደ ሕይወታችን በመግባት ወደ እግዚአብሔር እዳንቀርብ አፀያፊ ስራ እድንሰራ በማድረግ ሀፅያት እያሰራን ሂወታችህንን የሚያበላሽብን እርኩስ መንፈስ ስለሆነው አይነጥላ ክፍሎች እና ከሌሎቹ እርኩስ መንፈስ ምን እደሚለየው በዝርዝር ቀርቦላችሃል ። Telegram: @gologota23 Facebook Pages: Gologota-ጎሎጎታ-102994511834015/ Subscribe: youtube chanal ua-cam.com/channels/lVPoBaEPtlXUD4JpTGVMng.html