- 49
- 548 739
Pastor Kassahun Agebo
United States
Приєднався 16 січ 2013
Preacher & Book author
ምን እንላለን? || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
#ስብከቱ:- በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነውን አስደናቂ ጽድቅ: ቅድስና: ክብር እንዲሁም ትርጉም ያለውን የአላማ ህይወት ያመለክታል::
#ላዳነን በቅዱስ አጠራሩም ለጠራን ለአባታችን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!!!
#ላዳነን በቅዱስ አጠራሩም ለጠራን ለአባታችን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!!!
Переглядів: 327
Відео
ዶክትሪናልና ተግባራዊ እምነት || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 1792 роки тому
#መሰረታዊና ልምምዳዊ እምነትን ማመልከት የመልእክቱ ጭብጥ አሳብ ነው::
የእግዚአብሔር ጸጋ || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 2362 роки тому
#የተገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ በአራት አቅጣጫ እንዴት እንደሚሰራ የሚያመለክት ስብከት ነው:: #ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
ፍሬያማነት // በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 2162 роки тому
#አማኞች ፍሬያማ እንዲሆኑ አምስት መርሆችን ማሳየት የመልእክቱ ጭብጥ አሳብ ነው:: #ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
እግዚአብሔር ጩኸታችንን ይሰማል || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 2612 роки тому
#አማኞች #ስለኑሮ #ስለመንፈሳዊ ሕይወት #ስለ ጤንነት #ስለ ስራ በእግዚአብሔር ፊት የምንጸልየው ጸሎት እንዴት ተቀባይነት እንደሚያገኝ በማሳየት በእግዚአብሔር ላይ ያለን መታመን እንዲበረታና የጸሎት ልምምድን የማስቀጠል አላማ ያነገበ መልእክት ነው:: #ጸሎትን ሰምቶ የሚመልስ አምላክ ይባረክ!!!
ወደ ኋላ አትበሉ // በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 2922 роки тому
#አማኞች # እግዚአብሔርን ከማምለክ # ከቅዱሳን ህብረትና # ጌታን ከማገልገል ወደ ኋላ እንዳይሉ ለማሳሰብ ይህ መልእክት ተዘጋጅቶአል:: ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
የእግዚአብሔር ፈቃድ || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 5893 роки тому
# የተገለጠ የእግዚአብሔር ፈቃድና # የሚገለጥ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ማስተናገድ እንደሚኖርብን የሚያመላክት መልእክት ነው:: # ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
እግዚአብሔርን ማገልገል || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 4083 роки тому
#ጌታን ለማገልገል በመንፈስ የጋላችሁ መጽሐፍ እንደሚል (ሮሜ12:11 አዲሱ መደበኛ ትርጉም) አማኞች በተሰጣቸው ጸጋ እግዚአብሔርን እንዲያገለግሉ ለማበረታት የተዘጋጀ መልእክት ነው:: #ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
መንፈሳዊ እድገት || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 1 тис.3 роки тому
#መንፈሳዊ እድገት ላይ ትኩረት ያደረገ ስድስት ነጥቦችን የሚያነሳ መልእክት ነው። #መጋቢ ካሳሁን አጌቦ
የተወደደ መስዋዕት || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 1773 роки тому
እግዚአብሔር ምን አይነት መስዋዕት እንደሚወድና እንደሚቀበል የሚያሳይ ወሳኝ መልእክት ነው። pkagrace
ሶስቱ አላማዎች || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 1853 роки тому
የአማኞችን ሶስት አላማዎች ማሳየት ላይ ትኩረት ያደረገ መልእክት ነው። ሶስቱ አላማዎች፦ # እግዚአብሔርን ማምለክ # እግዚአብሔርን ማገልገልና # እግዚአብሔርን መምሰል ናቸው።
የካህናት መንግሥት // Kingdom of Priests
Переглядів 1703 роки тому
እግዚአብሔር በሕዝቡ ላይ ያለውን የከበረ አላማ ማወቅንና በክርስቶስ ኢየሱስ ድነትን እንዳገኘ አማኝ ምልልሳችንን መቃኘት ላይ ትኩረት ያደረገ መልእክት ነው። #የካህናት መንግሥት ማለት ምን ማለት ነው? እንዴትስ ይህን ትልቅ መብት ማግኘት ይቻላል? ከካህናቱስ ምን ይጠበቃል? የሚሉትን አሳቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ በጥልቀት ማየት ያስፈልጋል። በዚህ የቪዲዮ መልእክት ውስጥ ከዚህ በታች ያሉትን አሳቦች ይነሳሉ። ይኸውም፦ 1. የሙሴ መዳንና አገልግሎት (ተልእኮ) 2. የእስራኤላውያን መዳንና አገልግሎት (ተልእኮ) 3. የአማኞች መዳንና አገልግሎት (ተልእኮ) ናቸው። አማኞች የካህናት መንግስት ሆነን በተጠራንበት ጥሪ ውስጥ ምን እንሁን ለ...
የተከፈተ በር ሰጥቼሃለሁ || በመጋቢ ካሳሁን አጌቦ || April 18, 2021
Переглядів 2183 роки тому
ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ አገልግሎት መስጠት
ስትገለጥ ምን እንጠብቅ? || መጋቢ ካሳሁን አጌቦ
Переглядів 2254 роки тому
እግዚአብሔር ተገለጡ ሲለን ማወቅ የሚገባንን ሶስት ወሳኝ ጉዳዮችን ይህ አገልግሎት ይጠቁማል። እነርሱም፦ # ተሐድሶ ማምጣት # ተተኪ ማፍራትና # ለፍትሕ መሟገት ናቸው።
ከሰዎች ጋር በሰላም የመኖር ጥበብ በ ፓስተር ካሳሁን አጌቦ( By Pastor Kassahun Agebo)
Переглядів 1644 роки тому
ከሰዎች ጋር በሰላም የመኖር ጥበብ በ ፓስተር ካሳሁን አጌቦ( By Pastor Kassahun Agebo)
ከሰዎች ጋር በሰላም የመኖር ጥበብ/ በፓስተር ካሳሁን አጌቦ (By Pastor Kassahun Agebo)
Переглядів 3134 роки тому
ከሰዎች ጋር በሰላም የመኖር ጥበብ/ በፓስተር ካሳሁን አጌቦ (By Pastor Kassahun Agebo)
አብሮ መስራት (Team Work) by Pastor Kassahun Agebo
Переглядів 1994 роки тому
አብሮ መስራት (Team Work) by Pastor Kassahun Agebo
Nazret Emmanuel United Church Anniversary
Переглядів 3979 років тому
Nazret Emmanuel United Church Anniversary
Nazret Emmanuel united church Choirs
Переглядів 3,7 тис.9 років тому
Nazret Emmanuel united church Choirs
Pastor Kassahun Agebo about prayer. John 17:1-5
Переглядів 42210 років тому
Pastor Kassahun Agebo about prayer. John 17:1-5
Pastor Daniel in Nazret Emmanuel Church Matthew 4:1-11
Переглядів 29210 років тому
Pastor Daniel in Nazret Emmanuel Church Matthew 4:1-11
Nazret emmanuel united church Dedication
Переглядів 11910 років тому
Nazret emmanuel united church Dedication
Nazareth Emmanuel United Church worship time
Переглядів 52410 років тому
Nazareth Emmanuel United Church worship time
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Geta yibarkachiw
ያ የወጣትነት ሕይወቴ ታሽቶ የደገው በዚህና በሌሎች በእነ አገኘው ;ዳንኤል ወ/ሚካኤል; መስፍን ጉቱ ;እነ ተስፋዬ ጋቢሶ ነው ወንድሞቼ::!!!!........!
ጌታ ይባርክ
ኧረ የድሮ መዝሙር
እልል ልል ልል ልል ልል እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ስሙ ኢየሱስ ነው ስሙ ኤልሻዳይ ነው እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ አምልኮ የሚገባው መወደስ የሚገባው ስግደት የሚገባው እሰይ!!!
ጌታ ዘመን ይባርክ።
Geta eyasus zamaniken yebarki
ፓስተር ስላየውህ ደስ ብሎኛል ተባረክ
አሜን
Amen Amen
እየስስ መዳኒቴ እየሶስ❤
ተባረኩ እንዴት ደስይላል
This song has unique message for me anytime when i hear it
እናንተ ውድ የእግዚአብሔር ወንድና ሴት ልጆች ምንኛ የተባረካችሁ ናችሁ! ስንቱ በናንተ መዝሙርና አምልኮ ተማርኮ ለጌታ እጁን ሰጠ? መዝሙሮቻችሁ እስከ ወዲያኛው ጉልበት ሳያንሳቸው ዘመን እየተሻገሩ ይቀጥላሉ።
Tsega yibzalachihu
1993 new yemyawukachiu zare tehensgnen tebareku
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
diro naziret Ymakew kasahun aYedelem dero ymakew kasahun he was power full and energetic i am so sorry
God bless you
በመከራ ጊዜዬ በካናዳና አሜሪካን ስንቀዋለል መፅናኛዬ ትክክለኛ ሕይወቴን የሚገልፅ ለኔ ሲባል የተዘመረ የሚመስለኝ መዝሙሬ መዝሙሬ
Ameeeeeen❤❤❤
አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
amen.amen.amen amen
Ameeeeeennnnn elllllllllllllllllll haliluya
አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን ተባረኩል❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤አሜንአሜንበምሰጋናለይምሰጋናዳሪበማለዳአዳሰ
Hallelujah. My Jesus.
💞💞💞💞💞💞💞
Amen
እግዚአብሔር፣ይባርካችሁ__!!!
❤❤❤🎖🎖🎖🎖🎖
አቤት ውበት❤
እነዚመዘምራኖች ግንአሁን አሉ እያገለገሉነው?በጣምእኮነዉ የሚያምሩት የድሮ ኳየሮች የሁኖቹንማ ለእናንተ?
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah
አቤት ይሔንን ካየር ስወደው ምርኮዋቸው ይመለስ እደገና
አሜሜሜሜሜሜሜልልልልልልልልልልልልልልልልየሚወደርህ የለም እግዜ ትልቅ ነህ ምድር ተራራ ፍጥረት ሁሉ ይስማ. ትልልልቅ ነህ ልልል
Tebareku gerume zemare
ዲላ አማኑኤል ህ/ቤ/ክ አገልግሎት ነዉ።
Hello Pastor, long time please contact me when you can. Endalk
God bless you Pastor
20+ yrs ago, this was a famous song
ደጉ ዘመን!
አሜንአሜንአሜን
Ameeeeeeennnnnn
Tebarku May our LORD JESUS CHRIST be Praised more & More!
love you all
ኣሜን ኣሜን ለንጉሱ ክብር ይሁንለት ❤️🙏🏻❤️🌺🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
መቼም የማልረሣው መዝሙር መንፈሴን አድሷል