- 65
- 76 538
Bekimos Media በኪሞስ ሚዲያ
United States
Приєднався 16 гру 2022
እንኳን ወደ በኪሞስ ሚዲያ በሰላም መጡ! በኪሞስ የተመሰረተው በዋናነት የፊልም ጥበብ ላይ መሰረት አድርጎ ሲሆን የጉዞ ሁኔታ ፣ ውይይት፣ስፖርት፣መጽሐፍ ዳሰሳ፣ታሪካዊ ስፍራ፣የባህል ሁነትን ለሌሎች ህዝቦች በማጋራት መገናዘብን መፍጠር የሚፈልግ ነው!
“ከልብ እንሁን!”
Welcome to Bekimos Media! Founded by Kimos, it is mainly based on the art of film, and wants to create awareness by sharing travel, conversation, sports, book exploration, historical places, cultural events with other people!
"Let's be honest!"
“ከልብ እንሁን!”
Welcome to Bekimos Media! Founded by Kimos, it is mainly based on the art of film, and wants to create awareness by sharing travel, conversation, sports, book exploration, historical places, cultural events with other people!
"Let's be honest!"
ምስራቃዊ የፍልስፍና ድባብ
#burhan#easterphilosophy#alghazali
philosophical discussion about easter philosophy
philosophical discussion about easter philosophy
Переглядів: 5 293
Відео
ጃዋር ከቢቢሲ አማረኛ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ jawar mohammed interview with bbc
Переглядів 410Місяць тому
ጃዋር መሀመድ የአብይመንግስት ወደ ስልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ ያለፉት ጊዜየያት እና ወደፊት ያለው የፖለቲካ እጣፋነወታ ምን እንደሚመስል ምን ማድረግ እንደሚሻል ከቢቢሲ አማረኛ ጋር ተወያይተዋል። የቪዲዮው ባለቤት ቢቢሲ አማረኛ ነው። Jawar Mohammed discussed with the BBC Amharic about what the past and the future of the ethiopian government will look like. The owner of the video is BBC Amharic.
እንግዳ ቲያትር ሸገር 2
Переглядів 424 місяці тому
part 1 ua-cam.com/video/SIC3Cu6Bbgc/v-deo.html በእንግዳ ቲያትር ድርሰት: ትውና:ዳይሬክቲንግ: ተዋናዮቹ ላይ የተደረገ ሙያዊ ውይይት
ነፃነት እኩልነት ወንድማማችነት የሚባሉት የዘመናዊነት መሰረተ ሀሳቦች በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ተሰተናገዱ?#andreas#modernity#philosophy
Переглядів 1014 місяці тому
Professor Andreas Eshete is one of educated and influential person in Ethiopian history . As scholar he played different role in different circumstance. In this video Bekimos Media serve the discussion with Professor Andreas about the concept of modernism. interesting questions rise from different audiences about modernism and its uniqueness. For instance, Is modernity progress? What about Ethi...
ትዝታ ወሎ ቅኝት ነው ትዝታ ያሉት ፀጋዬ ደባለወቄ ናቸው።ሰርጸ ፍሬስብሃት ና ብርሀኑ ድጋፌ #sertse#brhanu digaffe
Переглядів 1044 місяці тому
#sertse#brhanu#musicalthought የኛ አገር የሙዚቃ መንደሮች ወደ እስታይል አላደጉም ግን አራዳ የሚለውን እንደምሳሌ ማየት ይቻላል,,,, አንዳንድ ሙዚቃ እስታይሎች የመጡበትን ቦታና ማህበረሰብ ይወክላሉ ። ብዙ የአውሮፓየቅኝት ስሞች ጎሳ አመልካች ናቸው በዚህ በኩል የኢትዮጵያ ቅኝቶች በጎሳ ሳይሆን በቢታ መሰየማቸው እድለኚች ነን።
dr dagnachew ፈረንጅ ለምሳሌ ጠገበ የሚል ቃል የላቸውም, ,,,
Переглядів 5336 місяців тому
#dagnachew#philosophy#podcast ua-cam.com/video/rhuvO1WPtHM/v-deo.html በትራንድ ራስል ትልቅ ማቲማቲሺያን ና ፈላስፋ ነው ።የሚዎዳትን ልጅ ለማግኘት ሪኸርስ(ልምምድ) ያደርግ ነበር ።እሧን ለማግኘት ይጨነቅ ነበር ። እንደ አማልክቱ ለመሆን አትሞክር ,,,,, ፈረንጅ ለምሳሌ ጠገበ የሚል ቃል የላቸውም, ,,, ጥጋብን ማሸነፍ ከባድ ነው ። ከቆንጆ ሴት ጋር ተቀምጦ ስለሞራሊቲ የሚያስብ አለዎይ?
የገጣሚውን አይን ለመዋስ ሞክር
Переглядів 2527 місяців тому
#dagnachewassefa#ዳኛቸው አሰፋ#gebrekirstos ua-cam.com/video/9PlTnCTZRs4/v-deo.html ገበረ ክርስቶ ደስታ እድገቱ ና የትምህርት background እውነት የስእል ስራውን ያስቻለው የውጭ ጉዞው ነው ወይ ኢትዮጵያም በነበረ ጊዜ ነው መሰረቱን ያገኘው? ገብረክርስቶስ ደስታ የደግነት ማንነቱን ያገኘው ወይም የሂዎት ዘይቤ ያረገው ለምፅ ከያዘው በኋላ ነው ይህ ህመሙ በስራዎቹም ላይ ተንፀባርቋል የሚል አስተያየት ያላቸው ሰዎች አሉ በዚህ ላይ ዳኛቸው አሰፋ ተሀዝቦቱን ያጋራናል።በሌላ በኩል ደግሞ ከግጥም ስራዎቹ ና ከስእል ስራው በትኛው ነው መጠራት ያለበት ብለው ሀሳብ የገባቸው አሉ እና ይሄን...
ከውሸት ጋር ተደራድሮ የእውነት ቤት አይሰራም! !!!አርበኛ ዘመነ ካሴ
Переглядів 6787 місяців тому
ከውሸት ጋር ተደራድሮ የእውነት ቤት አይሰራም! !!!አርበኛ ዘመነ ካሴ
ዘላለማዊነት ውስጥ ጊዜ የሚባል ነገር የለም ።fasil and nati
Переглядів 838 місяців тому
ua-cam.com/video/on3tlNjVh4w/v-deo.html
ቴዎድሮስ ገብሬ
Переглядів 1598 місяців тому
#podcast#tewodrosgebre#art ua-cam.com/video/FATLRZXJZc0/v-deo.html
የፕሌቶ ሀሳብ ደስ ይላል ግን በገሀዱ አለም አይሰራም።
Переглядів 1009 місяців тому
#podcast#YONASzewde#philosophy ua-cam.com/video/y4E9D939rLk/v-deo.html ፍልስፍና የማይታኸክ የማይላመጥ ግን ደስ የሚል ነው።
የሆነ ትስስር ይኖረን ይሆን ብዬ እጠራጠራለሁ? ብርሀኑ ዘርይሁን # አለማየሁ 2
Переглядів 1249 місяців тому
የሆነ ትስስር ይኖረን ይሆን ብዬ እጠራጠራለሁ? ብርሀኑ ዘርይሁን # አለማየሁ 2
ዳኛቸው ና ቡርሀን እኛ የተጎዳነው ራሳችንን ባለማጥናታችን ነው
Переглядів 2939 місяців тому
ዳኛቸው ና ቡርሀን እኛ የተጎዳነው ራሳችንን ባለማጥናታችን ነው
ዳኛቸው አሰፋና ቡርሀን አዲስ የምእራብ ምስራቅ የሚባለው ጅኦግራፊ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው።
Переглядів 1,1 тис.10 місяців тому
ዳኛቸው አሰፋና ቡርሀን አዲስ የምእራብ ምስራቅ የሚባለው ጅኦግራፊ ሳይሆን አስተሳሰብ ነው።
ስብሀት ገብረእግዚአብሄር ጓደኛዬ ነው። Artist tibebe terffa ጥበበ ተረፋ
Переглядів 96310 місяців тому
ስብሀት ገብረእግዚአብሄር ጓደኛዬ ነው። Artist tibebe terffa ጥበበ ተረፋ
yonas admasu ዮናስ አድማሱ,,,,,,ዘመናዊ የለውጥ አቀንቃኝ ጻህፍት ከአድማጭ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት መልስ::
Переглядів 13810 місяців тому
yonas admasu ዮናስ አድማሱ,,,,,,ዘመናዊ የለውጥ አቀንቃኝ ጻህፍት ከአድማጭ ለቀረበ ጥያቄ የሰጡት መልስ::
ጠባችን ከአብይ ጨፍ-ጫፊ ስርአት እንጅ ከመከላከያ ጋር አይደለም!!!ምሬ ወዳጆ
Переглядів 2,4 тис.Рік тому
ጠባችን ከአብይ ጨፍ-ጫፊ ስርአት እንጅ ከመከላከያ ጋር አይደለም!!!ምሬ ወዳጆ
የአበርብር የልጅነት ትዝታም ወደ መቃብር ይወርዳል በጤዛ ፊልም.....ሚኒሊክ መርእድ
Переглядів 167Рік тому
የአበርብር የልጅነት ትዝታም ወደ መቃብር ይወርዳል በጤዛ ፊልም.....ሚኒሊክ መርእድ
ዳኛቸው assefa ሀሳብ /ታሪክ አና ሞራሊቲ/ if you want to be good do good/
Переглядів 2,5 тис.Рік тому
ዳኛቸው assefa ሀሳብ /ታሪክ አና ሞራሊቲ/ if you want to be good do good/
ይልማ ሀይሉ/ይህ መንግስት ወንጀለኛ ስለሆነ መውረድ ነው ያለበት !!!
Переглядів 76Рік тому
ይልማ ሀይሉ/ይህ መንግስት ወንጀለኛ ስለሆነ መውረድ ነው ያለበት !!!
በሀዋሳ ከተማ የተጠለፈችው ልጅ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው? ??እጮኛዋ ምን ይላል?
Переглядів 326Рік тому
በሀዋሳ ከተማ የተጠለፈችው ልጅ በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው? ??እጮኛዋ ምን ይላል?
ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ tigirtu መኖራችን እንደወንጀል ተቆጥሯል! ! ቡና እንኳን መጠጣት አልተቻለም።አሜሪካ
Переглядів 4,4 тис.Рік тому
ትንግርቱ ገ/ጻዲቅ tigirtu መኖራችን እንደወንጀል ተቆጥሯል! ! ቡና እንኳን መጠጣት አልተቻለም።አሜሪካ
ቡርሃን 👍👍
It's nice and warm ❤😂🎉
እሚገርም ውይይት
Ethiopia ethiopia eyalachu atazgun abo..... Dhoch, mehaymoch nen yhe new migeltsen ahun kzhet wst atnuru day wede sra
እረ ፕሮፌሠር የአሜሪካ ቤተክሪሥቲያኖች አብዛኞች የመጠጥ መጠጫ አደሉም እንዴ?? እንዲሁም የዳንሥና ጭፈራ ነው የሚበዛው ከስንት አንዳንድ ነው የሚጸልዩት እንዲሁም ምግብ ለመብላት ነው ሠዎች የሚሔዱት
የኛ አስተሳሰብ ለማጥናት እንደዚህ አይነት ቻናሎች መመልከት
Selame meshafe endte new menagegew
Selam endet nachu anbabi negn lemalet yikebdal gn anebalew ye philosophy book anbibe alakm gn audio semchalew philosophy betam ewedalew mn metsaf lanbib thanks
በዘርዓያዕቆብ የፍልስፍና ት/ቤት የተዘጋጀውን "የፍልስፍና ትምህርት ቅጽ አንድ "አንብበው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ትክክለኛው እይታ ያለህ ሰው ነህ በእውነት አሁ አገሪቱ ውስጥ ቅድሚያ የሚሰጠው ለቅንጦትና ለትር ነገር እንጂ ብዙሃን የሚጠቀሙበት እነሱ ብቻ ናቸው እሱንም ገንዘቡን ከኢትዮጵያ ህዝብ ሰርቀው።
ሁሉም የአድስአበባ ህዝብ መደዘዝ ነው በየሜዳው ውደቅ ብሎ ቤት ሲያፈርስባቸው ቢንቀሳቀሱ ይህ ሁሉ አባገነን ብልፅግና አይጎለብትም ነበር የአድስ አበባ ህዝብ ነው መከራውን የሚበላው የሚቀምሰው ፅዋውን
Tebarkulgn broyee
❤❤❤❤❤
ይገርማል ሰባት ወር ሆኖት ከተለቀቀ አንድም ኮሜንት የለም
የእኛ ወርቅ ምድር እኮ ናት ሸንኮራ የሁሉ መገኛ ለደጁ ያብቃችሁ
ምርጥ
መጥምቀ መለኮት ለደጁ ያብቃን❤❤❤
Wow
des yemil wiyyt neber slesetoch wiklina bzum meredat alneberegnm
I wish I was there. Beautiful people and beautiful culture ❤
ምርጥ ነው በርቱ😂
It is the best philosophical discussion ❤
❤
አቦ ተባረኩ ምርጥ ዝግጅት ነው...
this is one of the best discussion i have ever heard of
Love this amazing
😮😮😮😮
❤
❤
ጥሩነቱ እራሱ ውስብስበነቱን አውቆታል እራሱን በራሱ የሚጋጭ ነው። በትክክል ውዥንብር ነው። ጀርመኖቹ በርላይ በሰራው ነገር ያሁሉ ነገር መሆኑ ልካ አደለም ይላል በሌላ በኩል ከቆፈኑ እንዲላቀቅ እንደዛ መሆን አለበት ይላል። ኢትዮጵያዊ ከዛፍ ጋር ጸብ የለውም ። አንተ መጀመሪያ ከሃሳብህ እና ከራስህ ጋር ታረቅ ። ህዝብ ማንም ተሸክሞ የሚያመጣውን ሁሉ መቀበል የለበትም መምረጥ አለበት። ከባህሉ ከሃይማኖቱም ጋር የማይጋጨውን መምረጥ አለበት።
በጣም ደሰ ይላል🙏🏾💚💛❤️
ስወድህ
የአባቴ ሀገር ምንጃር
እቴ አገርሽ የ ነው ሸዋ ...ሸገር ...ነው
Talkative bategeba
Andual talkative bategeba?
ሀገራችንን ሰላም ይርግልን
ከጀርባ ያለው ማጀቢያ በጣም ይረብሻል
እናስተካክላለን ።
🙏🙏
Berta
Thank you bokimos media for this amazing conversation.
ወላዋይ ጠንቋይ ከኢሳያስ ጋር የትግራይ ቅዱስ ቦታ ደፍራችሁ Devils
የተግራይ ህዝብ እንደ ታዝማንያ እናጠፈዋለን የቀረውም ለሽንኩርት መክተፊያ ሰባራቢላዋ ብቻ መያዝ አለበት እያለ ሲሰብክ የነበረ የፖለቲካ ነጋዴ ነው አሁን አማራ አማራ እያለ የሚናዘዘው ለአማራ ህዝብ አዝኖ ሳይሆን ሲመኘው የነበረ ሰልጣን ስለ አጣ ነው
🎉ሰማይና ምድር እንኳን ይተባበራችሗል
ዕውነቱን እየተናገርክ ነው ያለኸው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
Resa neh! Your thinking goes behind the 16th century.
ትግሬ ናቹ እያላቹ ስንት የትግራይ ሰው ገደላቹ ?በተለይ አንተ ጥላቻ እና ውሸት እየሰበክ ንጹሀን እንዲገደሉ አድርጋሀል። አሁንም የተጋነኑ ቃላቶች እየመረጥክ ህዝቡን ስሜት ውስጥ እየጎተትክ እየከተትከው ነው። የአማራ ህዝብ ከሌላ ህዝብ ጋር እንዲጣላ እያደረግክ ነው።
ተመስገን እንኳን ፈረስን 🙏