Dawit Birhanu
Dawit Birhanu
  • 1
  • 27 406

Відео

КОМЕНТАРІ

  • @talasbawraris-w8n
    @talasbawraris-w8n 28 днів тому

    እምነትን በሚታይ በሚዳስ ያሳዬ ጀግና እምነትና ፍቅርን በትክክል ለመለየት የፈለገ ሰው ዶክተር ወዳጄነህን ይከታተል እ

  • @awethailu7552
    @awethailu7552 Місяць тому

    1 ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው። 2 ለመወለድ ጊዜ አለው፥ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፥ የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለው፤ 3 ለመግደል ጊዜ አለው፥ ለመፈወስም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፥ ለመሥራትም ጊዜ አለው፤ 4 ለማልቀስ ጊዜ አለው፥ ለመሳቅም ጊዜ አለው፤ ዋይ ለማለት ጊዜ አለው፥ ለመዝፈንም ጊዜ አለው፤ 5 ድንጋይን ለመጣል ጊዜ አለው፥ ድንጋይንም ለመሰብሰብ ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፥ ከመተቃቀፍም ለመራቅ ጊዜ አለው፤ 6 ለመፈለግ ጊዜ አለው፥ ለማጥፋትም ጊዜ አለው፤ ለመጠበቅ ጊዜ አለው፥ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ 7 ለመቅደድ ጊዜ አለው፥ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ዝም ለማለት ጊዜ አለው፥ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ 8 ለመውደድ ጊዜ አለው፥ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፥ ለሰላምም ጊዜ አለው።

  • @AsresYimam
    @AsresYimam Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @AsresYimam
    @AsresYimam Місяць тому

    18:43

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Місяць тому

    እኔ ማሽተት በመቻሌ አመስግኜ አላወቀም ጥቅሙን ያወኩት አሁን በኢንፌክሽን ምክንያት ሙሉ በሙሉ አፍንጫዬ ማሽተት ሲያቆም ነዉ የራሴን ጠረን እንኳን መለየት አልችልም

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤no words

  • @maniyilshukkorbappu8083
    @maniyilshukkorbappu8083 Місяць тому

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤

  • @MulatAman
    @MulatAman 2 місяці тому

    Thankyou a good experience sharing

  • @HHayila-gp3rh
    @HHayila-gp3rh 2 місяці тому

    Menden new yemiballew ye vaitaminuu semm pless

  • @solomonalemayehu3442
    @solomonalemayehu3442 2 місяці тому

    Good advice dear Dr. Wedajeneh

  • @Kemaila-yz7gz
    @Kemaila-yz7gz 2 місяці тому

    ገራሚ ምክር እናመሰግናለን

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 2 місяці тому

    ሙሁሩ ወንድማችን ዶክተር ወዳጄነህ ሁሌ ቪድዮህን እከታተላሎህ በጥናት ኣስደግፈህ ለሂወታችን ጠቃሚ የሆኑ ሃሳቦችን ስለምታቀርብልን በጣም ኣመሰግናሎህ፣፥ 💖🙏 በክፉ ባሌና ተባባሪ ጋደኞቹ በተለይ ሴቶች ኣመሰቃቅለውት የነበረው ህይወቴ😠😕 እነሱን ኣስወግጄ ለራሴ ጊዜ ስሰጥ ሁሉም መንገዴ እየተቃና ከኣሁን በፊት ያላረግካቸው በጣም ጠቃሚ ጉዳዮች እያረግኩኝ ኣዲስ እንደተወለደ ህፃን ኑሮየን በሰላም እንደኣዲስ ለመኖር እየጣርኩኝ ነው፣፥ 💖👍

  • @AlphaOmega-f7m
    @AlphaOmega-f7m 2 місяці тому

    👍👍👍👍

  • @EtayoEtayo
    @EtayoEtayo 2 місяці тому

    Thank /s good ..my..?

  • @YABSERA.EENGEDA
    @YABSERA.EENGEDA 2 місяці тому

    wow

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 2 місяці тому

    Copy cats, you think you are talking to the westerners.

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 місяці тому

    አፉሪካዊያን ብዙም የ ቫይታሚን ጥቅሙ አይገባንም

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 2 місяці тому

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው እግዝሐብሔር ይስጥልን

  • @destayegetahun4604
    @destayegetahun4604 3 місяці тому

    ዶ/ር እንዳው እግዚአብሔር ቢፈቅድና በአካል አግንቸህ የህይዎት ምክር ከአንተ ባገኝ?ብዙ ህይዎቴን ዳይለማ ውስጥ የከተቱኝ ነገሮች ስላሉብኝ፡፡

  • @zolatube8534
    @zolatube8534 8 місяців тому

    እባክህ ሌሎችንም ቪድዮ ጫንልን በጌታ እንዳለ አውርደውታል በፊት ከነበረዉ