The voice of the Trumpet #1 የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
The voice of the Trumpet #1 የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
  • 129
  • 59 497
እምነቶቻችን መፈተሽ # የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት mp4 ክፍል ሁለት
ወደ ዕብራውያን 11
1 እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
2 ለሽማግሌዎች የተመሰከረላቸው በዚህ ነውና።
3 ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።
4 አቤል ከቃየል ይልቅ የሚበልጥን መሥዋዕት ለእግዚአብሔር በእምነት አቀረበ፥ በዚህም፥ እግዚአብሔር ስለ ስጦታው ሲመሰክር፥ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ተመሰከረለት፤ ሞቶም ሳለ በመሥዋዕቱ እስከ አሁን ይናገራል።
5 ሄኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ወሰደው አልተገኘም። ሳይወሰድ እግዚአብሔርን ደስ እንዳሰኘ ተመስክሮለታልና፤
6 ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።
7 ኖኅ ገና ስለማይታየው ነገር ተረድቶ እግዚአብሔርን እየፈራ ቤተ ስዎቹን ለማዳን መርከብን በእምነት አዘጋጀ፥ በዚህም ዓለምን ኰነነ፥ በእምነትም የሚገኘውን ጽድቅ ወራሽ ሆነ።
8 አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።
9 ለእንግዶች እንደሚሆን በተስፋ ቃል በተሰጠው አገር በድንኳን ኖሮ፥ ያን የተስፋ ቃል አብረውት ከሚወርሱ ከይስሐቅና ከያዕቆብ ጋር፥ እንደ መጻተኛ በእምነት ተቀመጠ፤
10 መሠረት ያላትን፥ እግዚአብሔር የሠራትንና የፈጠራትን ከተማ ይጠብቅ ነበርና።
11 ተስፋ የሰጠው የታመነ እንደ ሆነ ስለ ቈጠረች፥ ሣራ ራስዋ ደግሞ ዕድሜዋ እንኳ ካለፈ በኋላ ዘርን ለመፅነስ ኃይልን በእምነት አገኘች።
12 ስለዚህ ደግሞ በብዛታቸው እንደ ሰማይ ኮከብ እንደማይቈጠርም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ የነበሩት የሞተን ሰው እንኳ ከመሰለው ከአንዱ ተወለዱ።
13 እነዚህ ሁሉ አምነው ሞቱ፥ የተሰጣቸውን የተስፋ ቃል አላገኙምና፤ ዳሩ ግን ከሩቅ ሆነው አዩትና ተሳለሙት፥ በምድሪቱም እንግዶችና መጻተኞች እንዲሆኑ ታመኑ።
14 እንዲህ የሚሉት ለእነርሱ የሚሆነውን አገር እንዲፈልጉ ያመለክታሉና።
15 ያን የወጡበትን አገር አስበው ቢሆኑ፥ ሊመለሱ ጊዜ በሆነላቸው ነበር፤
16 አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ። ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።
17-18 አብርሃም በተፈተነበት ጊዜ ይስሐቅን በእምነት አቀረበ፥ የተስፋን ቃል የተቀበለው፦ በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል የተባለለት እርሱም አንድ ልጁን አቀረበ፤
19 እግዚአብሔር ከሙታን እንኳ ሊያስነሣው እንዲቻለው አስቦአልና፥ ከዚያም ደግሞ በምሳሌ አገኘው።
Переглядів: 66

Відео

እምነቶቻችንን መፈተሽ ! ( ክፍል አንድ ) የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
Переглядів 14514 днів тому
እምነቶቻችንን መፈተሽ ! ( ክፍል አንድ ) የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
ሕያው የሆነ መስዋእት The Voice of The Trumpet
Переглядів 13821 день тому
ወደ ሮሜ ሰዎች 12 1 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። 2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። 3 እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ የእምነትን መጠን እንዳካፈለው፥ እንደ ባለ አእምሮ እንዲያስብ እንጂ ማሰብ ከሚገባው አልፎ በትዕቢት እንዳያስብ በመካከላችሁ ላለው ለእያንዳንዱ በተሰጠኝ ጸጋ እናገራለሁ። 4 በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉ...
"በዚህ የለም " የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ እገልግሎት
Переглядів 10828 днів тому
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
ከዛሬ ጀምሮ እስከ ለዘለአለም እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ነው!
Переглядів 161Місяць тому
ከዛሬ ጀምሮ እስከ ለዘለአለም እግዚአብሄር ከእኔ ጋር ነው!
እግዚኣብሄርን መስማት ቁጥር 3 (የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ እገልግሎት)
Переглядів 110Місяць тому
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2 1 ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል። 2 እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም። 3 አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ። 4 የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል። 5 ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች። 6 እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም...
የቀጥታ ስርጭት "በቅርብ " የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
Переглядів 90Місяць тому
የዮሐንስ ወንጌል 37 ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። 38 በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።
ለመስማት የፈጠንክ ሁን ( የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት )
Переглядів 92Місяць тому
የያዕቆብ መልእክት 1፥19 ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤
በማያስተውል ሁሉ ላይ
Переглядів 198Місяць тому
የማቴዎስ ወንጌል 13 1 በዚያን ቀን ኢየሱስ ከቤት ወጥቶ በባሕር አጠገብ ተቀመጠ፤ 2 እርሱም በታንኳ ገብቶ እስኪቀመጥ ድረስ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተሰበሰቡ፥ ሕዝቡም ሁሉ በወደቡ ቆመው ነበር። 3 በምሳሌም ብዙ ነገራቸው እንዲህም አላቸው፦ እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። 4 እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት። 5 ሌላውም ብዙ መሬት በሌለበት በጭንጫ ላይ ወደቀ፤ ጥልቅ መሬትም ስላልነበረው ወዲያው በቀለ፥ 6 ፀሐይ በወጣ ጊዜ ግን ጠወለገ፥ ሥርም ስላልነበረው ደረቀ። 7 ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ፥ እሾህም ወጣና አነቀው። 8 ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠ...
የቀጥታ ስርጭት የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ እገልግሎት
Переглядів 1882 місяці тому
በ ZOOM የሚደረግ የቀጥታ ስርጭት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
የወይን ግንድ-የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት
Переглядів 792 місяці тому
የዮሐንስ ወንጌል 15 1 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው። 2 ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል። 3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም። 5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል። 6 በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰ...
በአንተ ላይ የተሰራ የክፋት መሳሪያ አይከናወንም
Переглядів 1892 місяці тому
ትንቢተ ኢሳይ 54፥17 በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር፡፡
ሲካር # የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት ክፍል ሁለት
Переглядів 1942 місяці тому
የዮሐንስ ወንጌል 4 1 እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥ 2-3 ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም። 4 በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት። 5 ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤ 6 በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ። 7 ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤ 8 ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ...
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት# ወቅታዊ መልእክት ተከታታሉ
Переглядів 1442 місяці тому
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት# ወቅታዊ መልእክት ተከታታሉ
ሲካር "እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ"
Переглядів 1113 місяці тому
የዮሐንስ ወንጌል 4 1 እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥ 2-3 ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም። 4 በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት። 5 ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤ 6 በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ። 7 ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤ 8 ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ...
ሲካር- Sychar -
Переглядів 1653 місяці тому
ሲካር- Sychar -
የመንፈሳዊው አለም አደገኛ ጠላት """ግብዝነት ነው""""
Переглядів 2004 місяці тому
የመንፈሳዊው አለም አደገኛ ጠላት """ግብዝነት ነው""""
ኢየሱስ ቃል ብቻ ተናገር
Переглядів 1264 місяці тому
ኢየሱስ ቃል ብቻ ተናገር
እግዚኣብሄርን መስማት ቁጥር 3
Переглядів 634 місяці тому
እግዚኣብሄርን መስማት ቁጥር 3
ቅርንጫፍ የመሆን ሚስጥር
Переглядів 1255 місяців тому
ቅርንጫፍ የመሆን ሚስጥር
ቃል ብቻ ተናገር #ሙሉ መልዕክቱን ተከታተሉ
Переглядів 835 місяців тому
ቃል ብቻ ተናገር #ሙሉ መልዕክቱን ተከታተሉ
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት ልዩ መልእክቶች
Переглядів 1615 місяців тому
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት ልዩ መልእክቶች
እግዚኣብሄርን መስማት( subscribe like & share) ያድርጉ
Переглядів 765 місяців тому
እግዚኣብሄርን መስማት( subscribe like & share) ያድርጉ
እግዚኣብሄርን መስማት ክፍል 2
Переглядів 995 місяців тому
እግዚኣብሄርን መስማት ክፍል 2
እግዚአብሄርን መስማት ክፍል 1
Переглядів 1586 місяців тому
እግዚአብሄርን መስማት ክፍል 1
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት አባልም አካልም ይሁኑ
Переглядів 1086 місяців тому
የመለከት ድምጽ መንፈሳዊ አገልግሎት አባልም አካልም ይሁኑ
እግዚአብሄር የነፍሳችንን ለውጥ ይፈልጋል (Part 2 )
Переглядів 746 місяців тому
እግዚአብሄር የነፍሳችንን ለውጥ ይፈልጋል (Part 2 )
እግዚአብሄር ነፍሳችንን ነጻ ማውጣት ይፈልጋል(Part 1)
Переглядів 2346 місяців тому
እግዚአብሄር ነፍሳችንን ነጻ ማውጣት ይፈልጋል(Part 1)
የሕይወትህ ጠላቶችን እወቅ
Переглядів 1567 місяців тому
የሕይወትህ ጠላቶችን እወቅ
የትምህርት ጊዜ በግራ መጋባት ውስጥ ምን ላድርግ
Переглядів 797 місяців тому
የትምህርት ጊዜ በግራ መጋባት ውስጥ ምን ላድርግ

КОМЕНТАРІ