- 140
- 644 936
Apostolic church of Ethiopia Yadah Choir
United States
Приєднався 16 лют 2015
This channel will upload apostolic church choir songs and songs with lyrics.
Telegram bot t.me/acegamenbot
Telegram bot t.me/acegamenbot
አልችልም ያላንተ | Maranatha Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አውቃለው እኔ ደካማ ነኝ
አውቃለው ያላንተ አቅም የለኝ
አውቃለው በራሴ ሀይል የለኝም
አውቃለው ያላንተ ባዶ ነኝ
ግን አንተ ስትይዘኝ እበረታለው
ግን አንተ ስትነካኝ አቅም አገኛለው
ግን አብረህኝ ካለህ ቀና እላለው
ግን እጄን ከያዝከኝ እሻገራለው
አልችልም ያለ አንተ አልችልም*3
ጉዞዬ ያለ አንተ አይሰምርም አይከናወንም
ከባድ ነው መንገዱ ያለአንተ ማይገፋ አቀበት ነው
መንፈስህ በእኔ ላይ ሲመጣልኝ ሁሉን እችላለው
1.ሰው በሀይሉ አይበረታም ኢየሱስ ካልረዳኸው
እንደ ሸንበቆ ቶሎ ሚሰበር ደካማ ፍጥረት ነው
እኔም በሰው እጅ እንዳለ ሸክላ ተሰባሪ እቃ ነኝ
በመንፈስህ ግን ስትዳስሰኝ ባንተ ብርቱ ሰው ነኝ
አልችልም...
2 ዛፍም ምን እንዲቆረጥ ስሩ እንዲደርቅ
በውሃ ሽታ ዳግም እንዲለመልም
የደረቀው ህይወት ተስፋ የተቆረጠበት
በመንፈስህ ሽታ ባንተ ይለመልማል
ይምጣ መንፈስህ ይውረድ በኔ ላይ
ይምጣ እሳትህ ይንደድ በኔ ላይ
የደረቀውን ህይወቴን ያለምልም
አቅም ይሁነኝ ያበርታኝ ከድካም
ይምጣና ከዝለት ያበርታኝ
ያውጣኝ ከለብታ ህይወት
ያበርታኝ አቅም ባጣሁበት
ያኑረኝ የከፍታ ህይወት
እባክህ ኢየሱሴ ይውረድ መንፈስህ
ሰማይ ምገባበት የርስት መያዣዬን
በህይወት ጎዳና እንዳልዝል ጠብቀህ
በርትቼ እንድደርስ ከሰማዩ ድግስ
ያዘኝ እጆቼን(እባክህ) ያዘኝ
ሰማይ እንድታደርሰኝ
አውቃለው ያላንተ አቅም የለኝ
አውቃለው በራሴ ሀይል የለኝም
አውቃለው ያላንተ ባዶ ነኝ
ግን አንተ ስትይዘኝ እበረታለው
ግን አንተ ስትነካኝ አቅም አገኛለው
ግን አብረህኝ ካለህ ቀና እላለው
ግን እጄን ከያዝከኝ እሻገራለው
አልችልም ያለ አንተ አልችልም*3
ጉዞዬ ያለ አንተ አይሰምርም አይከናወንም
ከባድ ነው መንገዱ ያለአንተ ማይገፋ አቀበት ነው
መንፈስህ በእኔ ላይ ሲመጣልኝ ሁሉን እችላለው
1.ሰው በሀይሉ አይበረታም ኢየሱስ ካልረዳኸው
እንደ ሸንበቆ ቶሎ ሚሰበር ደካማ ፍጥረት ነው
እኔም በሰው እጅ እንዳለ ሸክላ ተሰባሪ እቃ ነኝ
በመንፈስህ ግን ስትዳስሰኝ ባንተ ብርቱ ሰው ነኝ
አልችልም...
2 ዛፍም ምን እንዲቆረጥ ስሩ እንዲደርቅ
በውሃ ሽታ ዳግም እንዲለመልም
የደረቀው ህይወት ተስፋ የተቆረጠበት
በመንፈስህ ሽታ ባንተ ይለመልማል
ይምጣ መንፈስህ ይውረድ በኔ ላይ
ይምጣ እሳትህ ይንደድ በኔ ላይ
የደረቀውን ህይወቴን ያለምልም
አቅም ይሁነኝ ያበርታኝ ከድካም
ይምጣና ከዝለት ያበርታኝ
ያውጣኝ ከለብታ ህይወት
ያበርታኝ አቅም ባጣሁበት
ያኑረኝ የከፍታ ህይወት
እባክህ ኢየሱሴ ይውረድ መንፈስህ
ሰማይ ምገባበት የርስት መያዣዬን
በህይወት ጎዳና እንዳልዝል ጠብቀህ
በርትቼ እንድደርስ ከሰማዩ ድግስ
ያዘኝ እጆቼን(እባክህ) ያዘኝ
ሰማይ እንድታደርሰኝ
Переглядів: 901
Відео
የለም የማይፈታ እስራት | Sunday Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 1 тис.День тому
አንተ የዘመናት አምላክ ነህ የማያውቅህ እርጅና ዛሬም በዙፋንህ ላይ አለህ ክብርህ እንደፀና ስምህ ተገልጧል /2 ግዙፉን ተራራ ያፈራርሳል ስምህ ተገልጧል /2 የኃጢያትን ቀንበር ይሰባብራል የለም የማይሰበር ቀንበር የለም የማይፈታ እስራት ሁሉ ይገዛል ለስምህ ስልጣን ለስምህ ጉልበት 1. ባለፉት ዘመን ሲጠራ በክብር ሰርቶ አሳይቷል ታላላቅ ታምር ፍፁም ሊሸሸግ የማይችል ድንቅ ምልክት አርጓል የሚታወቅ ሙታን ተነሱ ዘለለ አንካሳ ስምህ ሲጠራ በራ ጨለማው ብዙዎች ተፈቱ ደግሞ ከእስራት አይለወጥም ኃይሉ በዘመናት ይጠራል ይጠራል ዛሬም በክብር ይጠራል ይጠራል ስምህ በክብር ይንበረከኩለታል በላይ በሰማይ ያሉ በታችም በምድር ምሽግን ...
አለ የሰንበት ጌታ | Maranatha Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 1,3 тис.14 днів тому
አለ የሰንበት ጌታ | Maranatha Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አመሠግንሀለው | Maranatha Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 97714 днів тому
አመሠግንሀለው | Maranatha Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ዘመኔ በከንቱ አይለቅ | Father's Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 48121 день тому
ዘመኔ በከንቱ አይለቅ | Father's Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ቅርብ ነው ለጩኽት ለልመናዬ | Yadah Choir | Apostolic Chruch of Ethiopia, Goro
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
ቅርብ ነው ለጩኽት ለልመናዬ | Yadah Choir | Apostolic Chruch of Ethiopia, Goro
ቃልህን ሰምቼ ደግሞም እንዳስተውል | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 1 тис.Місяць тому
ቃልህን ሰምቼ ደግሞም እንዳስተውል | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ያልጠፋነው ከምህረትህ የተነሳ ነው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ehtiopia, Goro
Переглядів 1,6 тис.2 місяці тому
ያልጠፋነው ከምህረትህ የተነሳ ነው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ehtiopia, Goro
እጠብቅሀለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 2,2 тис.3 місяці тому
እጠብቅሀለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አይጎድልም ምስጋናችን | Yadah Choir | Apostolic Chruch of Ethiopia, Goro
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
እንደእግዝአብሔር ያለ ማን አለ እንደየሱስ ያለ ማን አለ ብቻውን ታምራት የሚያደርግ /በልቡ ቅንነት የጠበቀ የእስራኤል አምላክ ይባረክ/በእጁ ብልሃት የመራን በላይ ባለ በረከት በጥልቅ ባለ በረከት ከምድር እስከ ሰማይ በሚደርስ በረከት የባረከን አይጎልም ምስጋናችን አይጎልም " አምልኳችን " በረከት በበረከት ሙላትንም በሙላት በፀጋ ላይ ፀጋን አበዛልን
ኢየሱስን አመስግኑት | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 1,3 тис.3 місяці тому
ኢየሱስን አመስግኑት | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አመሰግነዋለው | Merab Abenezer Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 2,4 тис.3 місяці тому
አመሰግነዋለው | Merab Abenezer Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ሊሰራ ካሰበ የለም ከልካይ | Ayer Tena Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 3,5 тис.3 місяці тому
ሊሰራ ካሰበ የለም ከልካይ | Ayer Tena Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አላራቀኝም ከምስጋና ስፍራ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
Переглядів 6 тис.3 місяці тому
አላረቀኝም ከምስጋና ስፍራ በጸጋው ቆሜያለው በመሰዊያው ዙሪያ መዳኔን እያሰብኩ ክብሩን አውጃለው ብቸኛውን ኢየሱስን ሁሌ አነግሰዋለው ሆ በሉ ይክበር በሉ ለኢየሱስ ፍጥረት ሁሉ ብቻውን ሉዓላዊ አምላክ ነው ሰማያዊ ይክበር ይክበር፪* ይንገስ ይንገስ፪*
ክብርን ለአምላካችን ስጡ | Mearab Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 3,6 тис.4 місяці тому
ክብርን ለአምላካችን ስጡ | Mearab Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ኢየሱስ መጣልኝ | Merab Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 10 тис.4 місяці тому
ኢየሱስ መጣልኝ | Merab Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አንተ ብቻህን አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
Переглядів 2,6 тис.4 місяці тому
አንተ ብቻህን አምላክ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
ፈቃድህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
Переглядів 1,6 тис.4 місяці тому
ፈቃድህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Merab Abenezer
ጣልቃ እየገባ በከበደኝ ላይ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia
Переглядів 3,1 тис.4 місяці тому
ጣልቃ እየገባ በከበደኝ ላይ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia
እግዚአብሔር አንድ ነው | Teenagers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 3,4 тис.5 місяців тому
እግዚአብሔር አንድ ነው | Teenagers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ይኸው ተባርኬአለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 5 тис.5 місяців тому
ይኸው ተባርኬአለው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
በአንተ ፊት የቆየ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 24 тис.5 місяців тому
በአንተ ፊት የቆየ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
እንዳንተ ያለ የለም | Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 1,6 тис.6 місяців тому
እንዳንተ ያለ የለም | Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ሰለሚገባው | Ayat Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 2,3 тис.6 місяців тому
ሰለሚገባው | Ayat Mothers Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
በመሃላችን ኢየሱስ አለ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena
Переглядів 1,8 тис.7 місяців тому
በመሃላችን ኢየሱስ አለ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena
ህመሜን ወሰደው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 17 тис.7 місяців тому
ህመሜን ወሰደው | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ለካ አለህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena Kara
Переглядів 2 тис.7 місяців тому
ለካ አለህ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Ayer Tena Kara
በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 5 тис.7 місяців тому
በመጨረሻው ዘመን ከመንፈስህ አፍስስ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
ይንገስ እላለው ዛሬም ደግሜ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 8 тис.9 місяців тому
ይንገስ እላለው ዛሬም ደግሜ | Yadah Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro
Переглядів 44 тис.9 місяців тому
አይደመደምም ታሪክህ በድካም | Bole Hermon Choir | Apostolic Church of Ethiopia, Goro