- 408
- 10 459 897
Mor Media ሞር ሜዲያ
Приєднався 28 кві 2016
Music is My Life and The Liyrics Are my Story...
Zemafiker@gmail.com
#zemafiker #mormedia
#ሞርሜዲያ
Zemafiker@gmail.com
#zemafiker #mormedia
#ሞርሜዲያ
Tesfahun Kebede #ሳቅም ለቅሶም ተከልክዬ.. ተስፋሁን ከበደ #ፍራሽ_አዳሽ #ግጥም #tesfahun kebede
መኖርም ካስፈራ፤ መሞትም ካስፈራ
ምን ተዘርቶ ምን አፈራ፤
አኗኗር ከከፋ አሟሟት ከከፋ
ምን ተገኝቶ ምን ሊጠፋ፡
ኖርኩኝ በመከራ አማኝ ሳልሆን እየታገልኩኝ ከተራራ
ሞትኩኝ በጭካኔ ባመንኩት ሰው ተገፍቼ በኩነኔ፤
የወግ ቀብር እንደ ቅንጦት፤ ነፍስ ረክሶ ክፋት ውጦት
ልማድ ሆኖ የሩህ እጦት፤
አልቃሽ በዛ ካንገት በላይ አንገት ደፍቶ፤
ድግስ ሲሆን እዝነት ጠፍቶ፤
መኖር እንኳን ምን ባያምር በዕድሜ ልክ፤
የሞት ፅዋ ልቀበልው በሃዘን መልክ፤
ሳቅም ለቅሶ ተነፍጌ እንደዳከርኩ አፈግፍጌ፤
ልሙት ባልኩኝ በሰው ክብር
ባልኖር እንኳን በሰው ግብር፤
ቀባሪ ይቅር፤ አዛኝ ይቅር፤ ፍታት ይቅር
እንዴት ሆኖ እንደ ምንም ጋቢ ኩታ
በሰው መዳፍ ተቋጭቼ ተቀጭቼ የምቋጠር
እንደ ቀላል እንደ ምንም አሃዝ ሆኜ የምቆጠር፤
እንዴት?
ሰው ነኝ'ኮ የእግዚአብሔር ፍጡር።
ምን ተዘርቶ ምን አፈራ፤
አኗኗር ከከፋ አሟሟት ከከፋ
ምን ተገኝቶ ምን ሊጠፋ፡
ኖርኩኝ በመከራ አማኝ ሳልሆን እየታገልኩኝ ከተራራ
ሞትኩኝ በጭካኔ ባመንኩት ሰው ተገፍቼ በኩነኔ፤
የወግ ቀብር እንደ ቅንጦት፤ ነፍስ ረክሶ ክፋት ውጦት
ልማድ ሆኖ የሩህ እጦት፤
አልቃሽ በዛ ካንገት በላይ አንገት ደፍቶ፤
ድግስ ሲሆን እዝነት ጠፍቶ፤
መኖር እንኳን ምን ባያምር በዕድሜ ልክ፤
የሞት ፅዋ ልቀበልው በሃዘን መልክ፤
ሳቅም ለቅሶ ተነፍጌ እንደዳከርኩ አፈግፍጌ፤
ልሙት ባልኩኝ በሰው ክብር
ባልኖር እንኳን በሰው ግብር፤
ቀባሪ ይቅር፤ አዛኝ ይቅር፤ ፍታት ይቅር
እንዴት ሆኖ እንደ ምንም ጋቢ ኩታ
በሰው መዳፍ ተቋጭቼ ተቀጭቼ የምቋጠር
እንደ ቀላል እንደ ምንም አሃዝ ሆኜ የምቆጠር፤
እንዴት?
ሰው ነኝ'ኮ የእግዚአብሔር ፍጡር።
Переглядів: 312
Відео
(Sergualem Tegegn_የድምጻዊ ሰርጉዓለም ተገኝ_የመጀመሪያ አልበም_(ሙሉ ስራ
Переглядів 29 тис.5 років тому
(Sergualem Tegegn_የድምጻዊ ሰርጉዓለም ተገኝ_የመጀመሪያ አልበም_(ሙሉ ስራ
አክሊሉ ሥዩም ከሮሃ ባንድ ጋር ቁ ፬ [ Aklilu Seyoum_with Roha Band ] VOL4
Переглядів 17 тис.5 років тому
አክሊሉ ሥዩም ከሮሃ ባንድ ጋር ቁ ፬ [ Aklilu Seyoum_with Roha Band ] VOL4
ይሄንን ሙዚቃ ለምቶዷት ጓደኛ ላኩ
ሰደት እያለሁ በሂወት ያጣውሃት እህቴ ነው የማስታውስ በዚ ሙዚቃ😢😢😢😢
memorey of Gogi seffiw Spie Enertrans 1990-1992 E.c baba PEACEIN REST
ለገዳዲ የራዲዮ ጣቢያ ቅዳሜ 😢
😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነፍሴን እንድንትቀሳቀስ የሚያደርግ ብቸኛ ሙዚቀኛ ሀይሉ መርጊያ ብል ማጋነን አይሁንብኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሙሉውን ልቀቁት
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ሆይ ጥላሁንን ለኛ ለኢትዮጵያውያን ከሌሎች ደብቀህ ስለሰጠኸን ተመስገን።
እኔዉጭሀገርነኝግንጋደኛየናፍቃኛለችበጣምይህሙዚቃማስታወሻችንነዉ
🎉🎉🎉🎉🎉
እረለጋደኛየጋብዙልኝ
ስፈልገው ኑሬ ኑሬ አገኘውት...
አይ፡ድምፅ፡አይ፡ሙዚቃ፡አይ፡ዘመን፡ቀረ።
ይህ ክላሲካል የአዲስ አበባ ልጆች ናዝሬት ለሥራ ሄደን ለ6 ወር አንድ ገስት ሃውስ ስንኖር በየቀኑ በሚባል ሁኔታ እናዳምጠው ነበር ዓ/ም አልናገርም ፡፡
የእውነት የት ናችሁ
Best❤❤❤❤❤❤❤❤
Nostalgia Triggering Instrumental Music. I Love It So Much!
Tilahun Gessesse, Alemayehu Eshete and Tamirat Molla… RIP🕊️
❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤
sergualem nefese yimare!!!
😢😢😢😢😢😢
ደሬ 🥰🥰 የት ልጥራሽ የሚለው ዘፈኑ ጠፋኝ
Wow arga
yessss❤😢😢😢
ዝምዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤😂😂❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
አይይይይይይ ባል ጋበዣኝ ነበር
የሥራውን ባለቤት እና ያጋራውን አመሰግናለሁ።
በህይወቴ ሰምቸው እማላቀውን ሙዚቃ ስላስደመጥከኝ አመሠግናለሁ!
Le wed guadeyoche naomi ena eden mechem alresachum bichayen sihon ategebe lenebershiw eden baleshibet selam huyiliy fetari yitebikish
ያደኩበት ድንቅ ውብ ዘፈኖቹን አሁን አሁን ከቆይታ ቦሀለ ሳዳምጥ በትዝታው ዓይኖቼ እምባ ያቀራሉ:: ሥራዎችህ በህዝቦች ና በታሪክ ሲዘከር ይኖራል
ሳዳምጥ ያደኩት ድንቅ ዘፈን ከጊዜ ቆይታ ቦሀላ አሁን አሁን ሳዳምጥ አይኖቼ እምባ ያቀራሉ ትዝታው ደሰታና ሀዘን ስሜት ይሰማኛል
😭😭🤍🤍🤍💗❤️♥️💯💙💗❤️💗
Nice father ❤
አሌክስ የአሮሰ ጒደኛዮ ቃለ ነኝ ከ ጅቡቲ
😭😭
በቅርብ ላጣሀት ምርጣ ጋደኛዬ የልቤ ሚስጥርኛዬ እህቴም ጋደኛዬ የልጅነቴ ለሆነችው መተሰባ ይሁንልኝ
😂😂😂😂😂😂
😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ
እእቴ😢
አሪፍ ነው፡ እናመሰግናለን!
❤❤❤
Timeless❤❤❤
😢😢😢😢😢❤❤❤❤
Eye zefen gwadegnayen yastawsegnal gn beswa tfat new yeteleyayenew gn yemr nafkagnalech gn abren endinhon alfelgm mknyatum atonegnm
❤❤❤❤❤❤