- 107
- 34 015
GiziewTube
United States
Приєднався 24 лип 2022
“ስለዚህ ጊዜው መቼ እንደሚሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፣ ጸልዩም” ማርቆስ 13፡33
የጊዜው ዩትዩብ (GiziewTube) እንደ ጊዜው መጽሔት (www.giziew.org/) የመጨረሻው ዘመን መድረሱን ለማስገንዘብ፣ ለማስጠንቀቅና “የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ” የሚል መሠረታዊ መልዕክት ለማቅረብ የተመሠረተ ሚዲያ ነው።
ዓላማውም መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት፤ መድኃኒዓለምን ማዕከል ያደረገ የወንጌል መልዕክት ማቅረብ ነው።
አስተያየት ለመስጠትና መጸሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ ለማቅረብ ከዚህ በታች ባሉት በአንዱ አድራሻችን ሊያገኙን ይችላሉ፤
ኢሜል | email: editor@giziew.org
ስልክ | Telephone in Ethiopia: 911-918194/911-335790/911-373097
መ.ሳ.ቁ. | PO Box: 438፤ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ | 438, Addis Ababa, Ethiopia
ፌስቡክ | Facebook: giziew7
ከአገር ውጪ ለመደወልና ለመጻፍ | To text and call outside Ethiopia: +1 314 499-8477
ቫይበር | Viber: +1 785 730-4800
ኋትስኧፕ እና ቴሌግራም | WhatsApp and Telegram: +1 314 499-8477
የቴሌግራም ቻናል | Telegram Channel: @giziew7
ድረገጽ | Website: www.giziew.org/

የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፰ኛ ትምህርት፡ ኢየሱስ፤ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !
#hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
#sabbathlesson

Переглядів: 48
Відео
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፯ኛ ትምህርት፡ እረፍት ሰጪው ኢየሱስ
Переглядів 3812 годин тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፮ኛ ትምህርት፡ ኢየሱስ ታማኙ ካህን
Переглядів 10114 днів тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፭ኛ ትምህርት፡ እረፍት ሰጪው ኢየሱስ
Переглядів 10321 день тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
ቃሉን በቃሌ ፲፮ | iRecite 16
Переглядів 7221 день тому
አንተን እንዳልበድል፣ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። መዝ 119፡11 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ኢያሱ 1፡8 ይህ እግዚአብሔር ለኢያሱ የሠጠው ትዕዛዝ ዛሬ ለምንኖር ለእኛ ለሁላችንም በረከት ያለው ትዕዛዝ መሆኑን አስተውለነዋል? መጽሐፍ ቅዱስን በቃል የመያዝ እና መልሶ የማለት ፕሮግራም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናን በመጀመሪያ ሁለት ወይም ሦስት ጥቅስ መሸምደድ በቀን 10 - 15 ደቂቃ በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን በድንብ መያዝ፣ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ ድምጽ እያሰሙ መደጋገም አንድ የጥናት ጓ...
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፬ኛ ትምህርት፡ ኢየሱስ ታማኙ ወንድማችን
Переглядів 19428 днів тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፫ኛ ትምህርት፡ "የተስፋው ልጅ"
Переглядів 189Місяць тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
ቃሉን በቃሌ ፲፭ | iRecite 15
Переглядів 141Місяць тому
አንተን እንዳልበድል፣ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። መዝ 119፡11 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ኢያሱ 1፡8 ይህ እግዚአብሔር ለኢያሱ የሠጠው ትዕዛዝ ዛሬ ለምንኖር ለእኛ ለሁላችንም በረከት ያለው ትዕዛዝ መሆኑን አስተውለነዋል? መጽሐፍ ቅዱስን በቃል የመያዝ እና መልሶ የማለት ፕሮግራም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናን በመጀመሪያ ሁለት ወይም ሦስት ጥቅስ መሸምደድ በቀን 10 - 15 ደቂቃ በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን በድንብ መያዝ፣ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ ድምጽ እያሰሙ መደጋገም አንድ የጥናት ጓ...
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፪ኛ ትምህርት፡ ለዕብራውያኑ የተላከው መልዕክት
Переглядів 215Місяць тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት ፩ኛ ትምህርት፡ ለዕብራውያንና ለእኛ የተፃፈው መልዕክት
Переглядів 3022 місяці тому
እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! #hebrew #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia #sabbathlesson
ቃሉን በቃሌ ፲፬ | iRecite 14
Переглядів 692 місяці тому
አንተን እንዳልበድል፣ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። መዝ 119፡11 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ኢያሱ 1፡8 ይህ እግዚአብሔር ለኢያሱ የሠጠው ትዕዛዝ ዛሬ ለምንኖር ለእኛ ለሁላችንም በረከት ያለው ትዕዛዝ መሆኑን አስተውለነዋል? መጽሐፍ ቅዱስን በቃል የመያዝ እና መልሶ የማለት ፕሮግራም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናን በመጀመሪያ ሁለት ወይም ሦስት ጥቅስ መሸምደድ በቀን 10 - 15 ደቂቃ በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን በድንብ መያዝ፣ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ ድምጽ እያሰሙ መደጋገም አንድ የጥናት ጓ...
ቃሉን በቃሌ ፲፫ | iRecite 13
Переглядів 1762 місяці тому
አንተን እንዳልበድል፣ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። መዝ 119፡11 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ኢያሱ 1፡8 ይህ እግዚአብሔር ለኢያሱ የሠጠው ትዕዛዝ ዛሬ ለምንኖር ለእኛ ለሁላችንም በረከት ያለው ትዕዛዝ መሆኑን አስተውለነዋል? መጽሐፍ ቅዱስን በቃል የመያዝ እና መልሶ የማለት ፕሮግራም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናን በመጀመሪያ ሁለት ወይም ሦስት ጥቅስ መሸምደድ በቀን 10 - 15 ደቂቃ በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን በድንብ መያዝ፣ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ ድምጽ እያሰሙ መደጋገም አንድ የጥናት ጓ...
ቃሉን በቃሌ ፲፪ | iRecite 12
Переглядів 1212 місяці тому
አንተን እንዳልበድል፣ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። መዝ 119፡11 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። ኢያሱ 1፡8 ይህ እግዚአብሔር ለኢያሱ የሠጠው ትዕዛዝ ዛሬ ለምንኖር ለእኛ ለሁላችንም በረከት ያለው ትዕዛዝ መሆኑን አስተውለነዋል? መጽሐፍ ቅዱስን በቃል የመያዝ እና መልሶ የማለት ፕሮግራም ፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናን በመጀመሪያ ሁለት ወይም ሦስት ጥቅስ መሸምደድ በቀን 10 - 15 ደቂቃ በየቀኑ አንድ ወይም ሁለት ቁጥሮችን በድንብ መያዝ፣ ከራሳችን ጋር ማዋሀድ ድምጽ እያሰሙ መደጋገም አንድ የጥናት ጓ...
ታላቁ ተጋድሎ ፲፫ኛ ትምህርት፡ የእግዚአብሔር ፍቅር አሸናፊነት
Переглядів 2542 місяці тому
🔎 እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! ከእነዚህ በአንዱ የሚዲያ አማራጭ ሊያገኙን ይችላሉ👇🏾 UA-cam (www.youtube.com/@giziew/videos) | Telegram (t.me/giziew7) | Facebook ( giziew7) #sabbathlesson #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
ታላቁ ተጋድሎ ፲፪ኛ ትምህርት፡ የምድር ታሪክ መዝጊያ ክስተቶች
Переглядів 1483 місяці тому
🔎 እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን ! ከእነዚህ በአንዱ የሚዲያ አማራጭ ሊያገኙን ይችላሉ👇🏾 UA-cam (www.youtube.com/@giziew/videos) | Telegram (t.me/giziew7) | Facebook ( giziew7) #sabbathlesson #greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching #amharicbiblestudy #hopechannelethiopia
ታላቁ ተጋድሎ ፱ኛ ትምህርት፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መሠረት
Переглядів 2334 місяці тому
ታላቁ ተጋድሎ ፱ኛ ትምህርት፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መሠረት
ታላቁ ተጋድሎ ፰ኛ ትምህርት፡ ከቤተመቅደሱ የፈነጠቀው የብርሃን ጸዳል
Переглядів 2174 місяці тому
ታላቁ ተጋድሎ ፰ኛ ትምህርት፡ ከቤተመቅደሱ የፈነጠቀው የብርሃን ጸዳል
የቃሉ ዐምዶች ፲፪ኛ ትምህርት፡ መንፈሳዊ ስጦታዎች፣ መክሊት፣ ልሳን እና ሐሰተኛ ነቢያት
Переглядів 2735 місяців тому
የቃሉ ዐምዶች ፲፪ኛ ትምህርት፡ መንፈሳዊ ስጦታዎች፣ መክሊት፣ ልሳን እና ሐሰተኛ ነቢያት
ታላቁ ተጋድሎ ፭ኛ ትምህርት፡ በሁሉም ተግዳሮቶች ፊት ጸንቶ የሚቆም እምነት
Переглядів 1945 місяців тому
ታላቁ ተጋድሎ ፭ኛ ትምህርት፡ በሁሉም ተግዳሮቶች ፊት ጸንቶ የሚቆም እምነት
የቃሉ ዐምዶች ፲፩ኛ ትምህርት፡ ጥምቀት እና ቅዱስ ቁርባን
Переглядів 2195 місяців тому
የቃሉ ዐምዶች ፲፩ኛ ትምህርት፡ ጥምቀት እና ቅዱስ ቁርባን
AMEN!! GLORY TO OUR GOD FOREVER!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!❤
አግዛብሔር ይባርካቹ 🙏
መልካም ተባረኩ ቆለ 2:16 ብታነሱ (ሰው በሕግ አይጸድቅም)
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
የናንተ ወሬ ስለምትቀባጥሩ ምንም እግርና እጅ የለውም መቶ በመቶ ቅዠትና ውሸት በቻ ነው ከናንተ መማር የሚቻለው እንዲሁ እየቀበጣጠራችሁ ሰውንም ግራ ከምታጋቡት ለምን ሌለ ስራ አትፈልጉም!!!
❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሰላም ለሁላችሁም እኔ እንደ አጠቀላይ ሀሳብ አለኝ በዚህ የትምህርት አምድ እና በተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ላይ በአሁኑ ሰአት የapologetices ስራ በትንሹም እንዳለ አቃለሁ ግን በአሁኑ ሰአት ብዙ ተፅዕኖ እየመጣ ነው ምዕመኑ ጠለቅ ያለ ትምህርት ያስፈልገዋል የapologetices ስልጠና ቢሰጥ በSDA የ theology ትምህርት በቁጥር አንድ ነው እኔ በግሌ ማቀው ይህ ተፅዕኖ በጣም አለው በዚህ አገር አይሁን እንጂ በውጪው አለም ብዙ controversial ውስጥ ናቸው ማለትም Former SDA የሆኑት ምዕመናኑን በማወዛገብ እና እውነቱን የመበረዝ ሂደት ላይ ናቸው በዛው ልክ የSDA apologetices ውስጥ የሚሰሩ ከዚህ በለፈ እንኳን SDA scholars ወደፊት በመውጣት Misunderstanding ,misleading እያጠሩ የበለጠ እየተሰራ ነው,በዚህ አገር በሆነ ሰሞን apologetics ስልጠና ሊሰጡ የመጡ እንዳለ ሰምተን ነበር ግን ስልጠናው ለአገልጋዮች ብቻ ነበር ግን ያ በቂ አደለም ምዕመናኑ ጠንካራ እንዲሆን መፅሐፍትና እቅበተ እምነት ስልጠና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለብቻ ቢሰጥ አሁን አሁን ብዙ ስነ መለኮት መፅሐፍት አሉ በውጪው ብዙ የተማሩ ምሁራን አሉ ይንንም SDA critics አበከርው ያወራሉ ለዛም ከ Protestantism,Catholic,በይበልጥ አንድ ላይ ሆነው defend ለማረግ እየሰሩ ነው እኛም በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ በእውቀት መስረት አለብን ያ ይበልጥ ጠንካራ ምዕመናን ይኖሩናል እና ቢቻል ቢደረግ ጥሩ ነው እግዜር ፀጋው ያብዛላቹ።
መፅሀፍ ቅዱስ ተራ መፅሀፍ አይደለም ስትጀምር በስመአብ ወወልድ ብለህ ጀምር
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዋ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታበረኩ
Godbless all ❤❤❤
ለ4ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/123
ለ3ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/119
ለ2ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/116
ለ1ኛው ትምህርት እንዲረዳ የተዘጋጀው ይህ አንድ ገፅ የጥናት መምሪያ ትምህርቱን በግል ለማጥናትም ሆነ በቡድን ለመወያየት እንዲሁም ለማስጠናት የሚጠቅም ነው። የጥናት መምሪያው እዚህ ሊንክ ላይ ይገኛል፡ t.me/giziew7/112
ቃሉም እውነት ነው
አርሴማ በጣም ነው ደስ ምትይው
ስማችሁ በደንብ አይታይም ደግሞ ድምጣችሁ ትንሽ ብታስተካክሉ ጥሩ ይመስለኛል ። በቀረውስ የእግዚአብሔር ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ።
ጌታ ይባርካችኁ !!!
አሜንን እግዚአብሔረ አምለከ ፈጸሞ በብዚ ጸገ ይበራከቹሁ ተበራኩ❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
Jack geta yebarkih endihum Finota brhanan! The message was great. Thanks
God bless you
📜ሰባቱ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል "እኔ ...ነኝ" ያላቸው ቦታዎች 1. የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” ዮሐንስ 6፥35 2. እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።” ዮሐንስ 8፥12 3. እኔ የበጎች በር ነኝ “ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።” ዮሐንስ 10፥7 4. መልካም እረኛ እኔ ነኝ “መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” ዮሐንስ 10፥11 5. ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” ዮሐንስ 11፥25 6. እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” ዮሐንስ 14፥6 7. እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ “እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።” ዮሐንስ 15፥1
አዲስ መደበ ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ላክልኝ
እዚህ ሊንክ ላይ ኤሌክትሮኒክ ኮፒውን ማግኘት ይችላሉ: www.bible.com/bible/1260/ACT.2.NASV
ስላም ይብዛላችሁ መጽሐፍ ማግኘት እፈልጋለው አግልግሎታችኹን በመደገፍም ለመተባበር እሞክራለው ጌታ ይርዳቹ ከሚኒሶታ ; ሴንትፖል !!!
በጣም ደስ ይለናል፤ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ጻፉልን: @giziewmagazine
እግዚአብሔር ይባርካቸው እውነት ነው
ለሽልማት ጥያቄው መልስ፦ ለሰይጣን ምድር የሥልጣኑ መቀመጫ ነበር ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ባደረገው ድል ተቀምቷል። በማቴ 28፥19- 20 ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማይና በምድር ያለ ስልጣን ሁሉ ለእርሱ እንደተሰጠውና በእርሱ ለሚያምኑ ሥልጣኑም ለእነሱ እንደሆነ እና ወጥተውም ስለ ጌታ እንዲመሰክሩ ይናገራል። ዋና ጽሕፈት ቤቱ በልባችን ነው ብዬ አምናለሁ። የመምረጥ ዕድል አለን እና ፈቃዳችንን ለእርሱ ከሰጠን መሪያችን ይሆናል።
God bless you
I hope your discission
God bless you teacher🙏
Geta yirdachu bartu
ወንድም ፈንታሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
GBY Fentish scholar👍👍👍💙💙💙
Geta Eyesus Yibarkih Fentish...tsegawun yabzalih berta!
God bless you my brathor☺☺☺
ሠላም🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏
አሜሜሜንን አሜሜሜሜንን ጌታ አምላክ ይባርካችው በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩልኝ ውድ ታዳጊሆች ተባረኩልኝ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🍒🍇😘😍😘🍒🍇🍒🍇🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፀጋው ይጨመርላችሁ ለበረከት ብሩካን ሁኑልኝ🙌🙌🙌
በጣም ጥሩ ነው፡፡ ተባረኩ፡፡ ይህን መሰል በታዳጊዎች ጠቃሚንት ላይ የሚደረግ ጥረት በአንድ ቦታ ብቻ ሳይወን በሌሎች የኢትዩጵያ ክፍሎች እንዲስፋፉ መስራት ቢቻል ጥሩ ነው፡፡
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው። ሁላችን በያለንበት ልንለማመደው የሚገባና በታዳጊዎች ቅድመ እድሜ ስልጠና ጥረት ውስጥ አካተን ልንጠቀምበት የሚያስፈልግ መርሃ ግብር ነው። ተባረኩ
Oww pastor ❤❤❤❤ i love to hear ur voice always u are like Abraham to our church #Zewdu the wise man
egizebehare yebarkachu tebarku
Tabariku
tebareku🙏🙏🙏
ስመን አይታቺ አታስቡ እነ የደሙ ዋጋ ንኝ፣🙌🙌🙌🙏🙏🙏💞💞💞
የህዌት ውሀ እየሱስየ ነው አሜንንንእውንት ተባረኩ እግዚአብሔር ይባራካቺው
እየሲስ ያዲናል አሜንን 🙏🙏🙏🙏
Geta absito yibarekachu hulu tabarku ba eyasus sim