- 36
- 236 165
Eshe man Tade
Приєднався 6 кві 2018
All Video which is Ethiopian
Відео
Ethiopia: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቪኦኤ ጋር ያደረገው ቆይታ
Переглядів 835 років тому
Ethiopia: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቪኦኤ ጋር ያደረገው ቆይታ
Ethiopia: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አዲስ ዜማ 😀
Переглядів 1435 років тому
በታፈሰ ሰለሞን፣መስፍን ታፈሰ(ጩንቄ) እና አዲስ ግደይ ዜማ አድሱ ዜማ እንሆ:- Source @EFF
Ethiopia: ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ በሚሊኒየም አዳራሽ
Переглядів 195 років тому
Ethiopia: ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ በሚሊኒየም አዳራሽ
Ethiopia ምስክር አወል - አለሁ (New Ethiopian Music) Official Music Video
Переглядів 776 років тому
Ethiopia ምስክር አወል - አለሁ (New Ethiopian Music) Official Music Video
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - አደራ Ethiopian Music Oldies Music
Переглядів 1,7 тис.6 років тому
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - አደራ Ethiopian Music Oldies Music
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - አንጀትሽ ከራራ Ethiopian Oldies Music
Переглядів 1,6 тис.6 років тому
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - አንጀትሽ ከራራ Ethiopian Oldies Music
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - ማን አይዞህ ቢለው ነው Ethiopian Oldies Music
Переглядів 1,7 тис.6 років тому
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - ማን አይዞህ ቢለው ነው Ethiopian Oldies Music
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - አልውል አላድርልሽ Ethiopian Oldies Music
Переглядів 1,3 тис.6 років тому
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - አልውል አላድርልሽ Ethiopian Oldies Music
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - ምን ይሻላል [Ethiopian Oldies Music]
Переглядів 1,4 тис.6 років тому
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - ምን ይሻላል [Ethiopian Oldies Music]
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - እያማረን አይቅር [Ethiopian Oldies Music]
Переглядів 1,1 тис.6 років тому
Ethiopia: Melkamu Tebeje መልካሙ ተበጀ - እያማረን አይቅር [Ethiopian Oldies Music]
Ethiopia: የሻዕብያና የኦነግ መስተጋብር (የጋሽ አሰፋ ጫቦ ጽሑፍ በደምስ አንደበት)
Переглядів 1106 років тому
የጋዜጠኛ ደምስ በለጠን ድንገተኛ እረፍት ልቤን ሰብሮታል። አሟሟቱ ድንገተኛ ስለሆነ መርዘው ገድለውት ሊሆንም ይችላል! ብቻ ልጆቹንና ባለቤቱን ጥሎ እንደወጣ ቀረ! ደምስ በለጠ ያለፉትን ሰለሳ አመታት ሙሉ ያሳለፈውን ድምጹን እንደ ወጋዬሁ ንጋቱ ከፍና ዝቅ እያደረገ በጽሑፍ የቀረበን ታሪክ በድምጽ በማሳየት፣ ለአገሩና ለወገኑ ድምጽ በመሆን ነው። ደምስ ታሪክና ወግ አዋቂ፣ ለአገር ተቆርቋሪ፣ የፍትሕ፣ የነፃነትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነበር። ነብስ ይማር
Ethiopia: ከ 20 ዓመታት በፊት ብላቴናው ቴዲ ሃገሬን አልረሳም\n💚💛❤
Переглядів 416 років тому
Ethiopia: ከ 20 ዓመታት በፊት ብላቴናው ቴዲ ሃገሬን አልረሳም 💚💛❤
Ethiopia Sergualem Tegegn ሰርጓለም ተገኝ ነፍሴ ነ
Переглядів 1,8 тис.6 років тому
Ethiopia Sergualem Tegegn ሰርጓለም ተገኝ ነፍሴ ነ
Ethiopia የደሴ ህዝብ ግልፅ መልዕክቱን በፍፁም ጨዋነት እና በሰላም አስተላልፏል
Переглядів 106 років тому
Ethiopia የደሴ ህዝብ ግልፅ መልዕክቱን በፍፁም ጨዋነት እና በሰላም አስተላልፏል
Ethiopia የአማራ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይን በእንዲህ መልኩ ተቀብሎታል
Переглядів 76 років тому
Ethiopia የአማራ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይን በእንዲህ መልኩ ተቀብሎታል
Ethiopia አራቱ የኢህሃዴግ አባል ድርጅቶች የኮሚቴ አባላት ምርጫ - የቢቢሲ አማርኛ የሬዲዮ ስርጭት
Переглядів 96 років тому
Ethiopia አራቱ የኢህሃዴግ አባል ድርጅቶች የኮሚቴ አባላት ምርጫ - የቢቢሲ አማርኛ የሬዲዮ ስርጭት
Ethiopia በ3 ደቂቃ ጥርሳችንን ወደ ተፈጥሮ ነጭነት መለወጥ ይቻላል!!! ይመልከቱና ይሞክሩ
Переглядів 696 років тому
Ethiopia በ3 ደቂቃ ጥርሳችንን ወደ ተፈጥሮ ነጭነት መለወጥ ይቻላል!!! ይመልከቱና ይሞክሩ
ከፕ/ር ሕዝቀል ገቢሳ እና ከአቶ ደጀኔ ጣፋ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮ የተደረገ ውይይት #Ethiopia
Переглядів 136 років тому
ከፕ/ር ሕዝቀል ገቢሳ እና ከአቶ ደጀኔ ጣፋ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮ የተደረገ ውይይት #Ethiopia
Mehari Degefaw - Yegebawal Tamagn | ይገባዋል ታማኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Переглядів 1346 років тому
Mehari Degefaw - Yegebawal Tamagn | ይገባዋል ታማኝ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
ተፈራ ነጋሽ ተመለሽ Ethiopian Oldies Tefera Negash Temeleshi Ethiopian Music
Переглядів 5 тис.6 років тому
ተፈራ ነጋሽ ተመለሽ Ethiopian Oldies Tefera Negash Temeleshi Ethiopian Music
Ethiopian Oldies Tefera Negash ምነው ቀዘቀዘ ፍቅራችን BEST ETHIOPIAN MUSIC
Переглядів 10 тис.6 років тому
Ethiopian Oldies Tefera Negash ምነው ቀዘቀዘ ፍቅራችን BEST ETHIOPIAN MUSIC
Ethiopia የጋዳፊ የመጨረሻ ሰዓታት Muammar Gaddafi በእሸቴ አሰፋ Sheger FM 102.1 Mekoya
Переглядів 126 тис.6 років тому
Ethiopia የጋዳፊ የመጨረሻ ሰዓታት Muammar Gaddafi በእሸቴ አሰፋ Sheger FM 102.1 Mekoya
Ethiopia 10 አለቃው የሃገር መሪ~ሸገር መቆያ~በእሸቴ አሰፋ
Переглядів 21 тис.6 років тому
Ethiopia 10 አለቃው የሃገር መሪ~ሸገር መቆያ~በእሸቴ አሰፋ
ETHIOPIA "ኢትዮጵያ ወደቀደመው ገናንነቷ ትመለሳለች" ጠ/ሚ ዶር አብይ
Переглядів 416 років тому
ETHIOPIA "ኢትዮጵያ ወደቀደመው ገናንነቷ ትመለሳለች" ጠ/ሚ ዶር አብይ
Kantu nak antenna bill akrami
😂😂😂😂 ይሄንኳ ለኛ ለባለቤቶቹ ተወዉ የሴቶች መብት በኢስላም እንደት እንደሆነ አረብ ሀገር የቤት ሰራተኛ ሆነዉ የሚሰሩትን ካፊር ሴቶችን ጠይቋቸዉ የአረብ ሴቶች እንኳን አንተ ባልከዉ መንገድ ሊጨቆኑናሊመቱ ይቅርና በቁጣኳ አይገለመጡም 😂😂😂😂😂😂
እባክህ ስለ ጌታ ገዳፊ ለሃገሩ ከሰሃራ ከጥልቅ የህዝባቸዉን የውሃ ጥም የቆረጡ ነዳዳን ሊቢያ ያለመለሙ ናቸው
Yawerahew hulu weshat nw shutam
Shutam nagerneha weragna donkoro sejamer kefo neh sela Libyan menem ewkatu yalehem shutam
le ahunu mengist yetetsafe nw yemimesilewu
እንደፈለክ ብትለው የጋዳፈን ያክል የሚሆን መሪ አያገኙም አየነውኮ
አይ አሁንኮ ህዝቡ ፍዳውን እየበላ ነው የጋዳፊ ያለክ ቢሉ ኬት ይምጣ ካስበሉት ቡሀላ ኬት ይመጣል የእጃቸውን እያገኙ ነው የቅንጦት ህይወት መኖር ከብዶት የጠገበው ህዝብ ዛሬ ሰላም ናፍቆታል
hizibun yemiwed.......M.Gadafi....Ehh.....bisemut min betadelu neber. gin minew Gadafi yeserawin tiru alemawiratih?
hizibun yemiwed.......M.Gadafi....Ehh.....bisemut min betadelu neber. gin minew Gadafi yeserawin tiru alemawiratih?
리비아 가다휘나라는 내가 꼭 도와줄것이다. 리비아의 사람들은 안씨네가족의 최고의 남조선사람들의 음식들을 만들고 농업으로 다시 나라를 꼭 튼튼하게 강건하게 건립하여야 한다. 리비아사람들은 꼭 한국어를 잘 배우고 체질을 보장하고 인력을 보장하고 나라를 다시 꼭 세우고 살아야 한다.
እነሱ ምን አገባቻው
Att mejemriya lay anegagere betam yastelal gela ras
እባክሕ ከፊልሙጋ ስራ?
አቦ ጋዳፊ እኮ የአፍሪካ ኩራት ነበሩ❤❤❤
I man pray Abay Ahmed face the same fate as Gadafey, Abey the maligent fool tyrant, Neo Nazi epitome, with Eddy brain masqaerding as Doctor, his crimes re many, so many as the sands of the sea, ranging from ethnic cleansing to BLASPHEMY, the time still not far off for him and his displies including the man Shmles Abdisa of ittle intellect known to possess a Swine Gene ; and his likes to face the wrath of God, I may pray them soon meet thier brutal end so the people of Oromo be free from these beastly despotic characters.
ወርቅ ለሠጠ ዲንጋይ ሆነበት ነው ጋዳፊ ጀግናው ነብሱን በገነት ያኑረው😓
ነብስ ይማር
It is vey sad to leave this earth in harsh way. But he participated in assassination if one African leader by collaborating with Americans & he also shot israeli plane back in a days.. In regards to the Lebian people he was a good leader by providing them a lot of incentive. Poor Libians!
the hero of Africa
ጋዳፊ አይደለም ለሊቢያ ለ አፍሪካ የሚተርፉ መሪ ነበሩ ። በአውሮፓውያን ሴራ የገነቡትን ሀገራቸውን እርስ በ እርስ እንዲጋጩ በማረግ የ ሊቢያውን እና የ አፍሪካውያንን ተስፋን አጨልሞታል ።ጋዳፊ ጋዳፊ ጋዳፊ ለሀገር ኖረው ለሀገር የሞቱ ጀግና መሪ ናቸዉ። (አላህ አይወደውም ) ብለው አልፈዋል።።
ምንም ሣታዉቅ የሙስሊሞች ታሪክ አተዉራ ባገኝህ ኖሮ ሊገልህ ነበር ጯጋራ አታንሳብንይ
You are taking about gaddafi only bad things🤔🤔🤔 what about good things? you have lack of information
አላህይርሀምህ እውነቱነው ዛሬላይ ጋዳፊማረኝ ቢሉምአላገኙትም አሜሪካተጫወተችባቸው ነዳጃቸውን ፈልጋ
ante wsha tarik btdebkewm aydebkm
የኛ ምቀኝነትና የሲሆል ጉድጓድ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣
YOU are also dictatar !
America egziabher yifredbsh!
Jazba menem ataqem
Menem sela gadafi ataqem yaragun say hon lamin endaragu lamen yasauden mari enda sadaba taqala jazba
God Blessed you
Ohhhhhh yemigerm demetsena aterareke❤🙏
Jill
And eye, yemecheeee
ወንድሜ ድንቅ ትንተና
The big mistake ever
የሊቢያ ህዝብ ተሸውዶአል፡ይህን የመሰለ፡ጀግና፡መሪ፡አያገኙም፡ለአፍሪካም፡ኩራት ነበር፡፡ምን ያደርጋል፡፡
እሸቴ በዘገባው ሰውዬውን አመናጨከው ሚስትህን የበዳ... ትመስላለህ
እንዴት ያለ ባለጌ ቃለ ነው ከአፍሽ የሚወጣው በስመአብ ወወልድ መንፈስ ቅድስ ይቅር ይበለሽ እህቴ ኢትዮጵያዊነትሸን አትርሺ ።
Misunderstood good African leader….please let us not destroy this good leader character
ታሪኩ ተቋርጦብናል እና ቀጣይ ምዕራፍ በኖረው የተሻለ ይሆናል
Gaddafe yeshalachewu nbr Ahun yalubet mn des yelal!
Mott! Lageru teru nbr
እኔ በዛን ግዜ ቤንጋዚ ነበርኩ ፈረንሳይ ና አሜሪካናቸው ጉድ የሰራችው
Enamee ezaa nabarekugn
እውነት ሊቢያውያን አሁን በየቀኑ ጋዳፊ ማረን ሳይሉ አያድሩም። ጋዳፊ ጀግና ለሀገሩ የሞተ መሪ ነው ።እውነት ጋዳፊ ለሀገሩ ከነፃ ትምህርት ፣ህክምና፣ነፃ የውጭ የትምህርት እድል ፣የኪስ ገንዘብ ፣ቤት ......ወ.ዘ.ተ....ብዙ ነገር ላረገ መንግስት ይሄ አይገባውም ነበር ያሳዝናል ።ይሄ ሁሉ የሊቢያን መረጋጋት የማይወዱ አገሮች ሴራ ነበር ።ያልገባው ህዝብ የበላበትን እጅ ነከሰ ያሳዝናል እኔ የምፈራው የሊቢያ ታሪክ እኛም ላይ እንዳይደገም ነው ልብ ብንገዛ ጥሩ ነው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብሌን ማለት ናት እናም ክብርዋን ለማዋረድ አይተኙልንም በዙሪያችን ብዙ ወዳጅ መስለው ጠላቶች አሉን። እስኪ ውስጠ ወይራ እንሁንባቸው ጨርሻለሁ አመሰግናለሁ
betikikil
ልክ ብለሀል ወንድሜ
አላህ በጀት የኑር
waw
እፁብና ድንቅ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ይህ ደጋግሞ ቢሰማ የማይሰለቸው የዓለማችንን ጉዋዳ ፈታትሸህ የምታስደምጠንን ትርክት እባክህ ስለወያኔ (ህወሃት) ፈተሽ ፈተሽ አድርገህ የኛኑን ለእኛው አስደምጠን እረጂምና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክልኚ ።
Arif
Bezich tesastehal
Menme biwen le Libya esu yishalale
አረብ ሲባል ውሸታም ነው
ድንጋይ እራስ ውሸታሞቹን እነ አሜሪካ ሰፈር ፈልጊ
Enko 😂yemeyaskegne yehagerachn Muslimch le arebch qendegna degafe nachew 😂arebch gen haymanotachewn eyetketelu emkan kesewm aykotrwachwm areb hager eyayen aydel 😂
*ሁሌም የአህያ ዘር ያው አህያ ነው!*
ምን አልቅ አንተ ዉሻ
አይሁድ ምን ያቀል አይሁዳ
አይ ተፌ ዘፈኖችክ ሁሌም አይሰለቹም
R