Ethio Travel
Ethio Travel
  • 213
  • 179 099

Відео

ዱባይ Work ቪዛ ለምትፈልገው #abelbirhanuየወይኗልጅ #visaapplication #dubai
Переглядів 6487 годин тому
ዱባይ Work ቪዛ ለምትፈልገው #abelbirhanuየወይኗልጅ #visaapplication #dubai #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #habesha #america #duet #uk #dubaivisa #subscriber #visa
የኢንግሊዝ UK የስራ ቪዛ ለማግኘት ሟሟላት ያለብን ነገሮች #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #uk
Переглядів 3709 годин тому
የኢንግሊዝ UK የስራ ቪዛ ለማግኘት ሟሟላት ያለብን ነገሮች #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #uk #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #habesha #dubaivisa #visa #duet #dubai #subscriber #ethiopian
የአሜሪካን family ቪዛ ለማግኝት ሟሟላት ያሉብን 7 ነገሮች ብቻ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #america #visaapplication
Переглядів 1,7 тис.16 годин тому
የአሜሪካን family ቪዛ ለማግኝት ሟሟላት ያሉብን 7 ነገሮች ብቻ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #america #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #dubaivisa #visa #habesha #visaapplication #dubai #duet #subscriber #ethiopian
የአሜሪካን ኢንባሲ ለቱሪስት ቪዛ Bank statementለምን ከፍ አረገው #abelbirhanuየወይኗልጅ #america #visaapplication
Переглядів 2,8 тис.21 годину тому
የአሜሪካን ኢንባሲ ለቱሪስት ቪዛ Bank statementለምን ከፍ አረገው #abelbirhanuየወይኗልጅ #america #visaapplication #ethiopia #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #dubaivisa #visa #habesha #duet #dubai #subscriber #ethiopian
በሻንጋይ ቪዛ ቱርክ መግባት መጀመር ነው #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 580День тому
በሻንጋይ ቪዛ ቱርክ መግባት መጀመር ነው #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #habesha #duet #visa #subscriber #dubai #ethiopian #dubaivisa
የአሜሪካ ቪዛ Invasion letter መገዛት ይቻላል ?#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #america #visaapplication
Переглядів 2,4 тис.14 днів тому
የአሜሪካ ቪዛ Invasion letter መገዛት ይቻላል ?#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #america #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #habesha #visa #duet #dubai #subscriber #ethiopian #dubaivisa
ዩኬ ኢንባሲ መረጃ ክፍል #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 16014 днів тому
#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #dubaivisa #visa #duet #dubai #subscriber #habesha #ethiopian
በትምህርት የቱርክ ቪዛ ለምትፈልጉ#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #turkey #visaapplication
Переглядів 33814 днів тому
በትምህርት የቱርክ ቪዛ ለምትፈልጉ#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #turkey #visaapplication #ethiopia #abelbirhanuየወይኗልጅ #visaapplication #habesha #dubaivisa #visa #duet #dubai #subscriber #ethiopian
የዱባይ ቪዛ በጉብኝት ወይም በስራ ለምትፈልጉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 1,4 тис.14 днів тому
የዱባይ ቪዛ በጉብኝት ወይም በስራ ለምትፈልጉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #habesha #dubaivisa #visa #duet #dubai #subscriber #ethiopian
ኢንግሊዝ ኢንባሲ 3 የቪዛ አማራጭ ስጡ#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #uk #visaapplication
Переглядів 93214 днів тому
ኢንግሊዝ ኢንባሲ 3 የቪዛ አማራጭ ስጡ#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #uk #visaapplication #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #habesha #dubaivisa #visa #duet #dubai #subscriber #ethiopian
የጀርመን ቪዛ ለማግኘት የጀርመን ቋንቋ መማር ...#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #germany #visaapplication
Переглядів 42214 днів тому
የጀርመን ቪዛ ለማግኘት የጀርመን ቋንቋ መማር ...#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #germany #visaapplication
የአሜሪካ የጋብቻ ቪዛ ቀላል ሆነ #abelbirhanuየወይኗል #america #ethiopia #visaapplication
Переглядів 27 тис.21 день тому
የአሜሪካ የጋብቻ ቪዛ ቀላል ሆነ #abelbirhanuየወይኗል #america #ethiopia #visaapplication
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በድጋሚ ይቅርታ ጠይቅ !#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 16921 день тому
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በድጋሚ ይቅርታ ጠይቅ !#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
አዲሱ የኳታር ቪዛ ህግ ያበደ ነው !#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 89121 день тому
አዲሱ የኳታር ቪዛ ህግ ያበደ ነው !#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
ስለ ኳታር አዲሱ የቪዛ ህግ ሰማቹ!#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 14021 день тому
ስለ ኳታር አዲሱ የቪዛ ህግ ሰማቹ!#abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
የሮማኒያ ቪዛ እና መስፈርት #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
Переглядів 64221 день тому
የሮማኒያ ቪዛ እና መስፈርት #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication
እንካን አደረሳችሁ 2017 መልካም አዲስ እመት ልዩ የባህል ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 1 ላይ ጠብቁን subscribers በማረግ ጠብቁን
Переглядів 27821 день тому
እንካን አደረሳችሁ 2017 መልካም አዲስ እመት ልዩ የባህል ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 1 ላይ ጠብቁን subscribers በማረግ ጠብቁን
የአሜሪካ ኢንባሲ ለተማሪዎች አዲስ የቪዛ ህግ አወጣ #abelbirhanuየወይኗልጅ #america #visaapplication
Переглядів 12 тис.21 день тому
የአሜሪካ ኢንባሲ ለተማሪዎች አዲስ የቪዛ ህግ አወጣ #abelbirhanuየወይኗልጅ #america #visaapplication
የአሜሪካ ካናዳ ኢንግሊዝ INVITATION ቪዛ እንዴት ላሳካው #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #habesha #facts
Переглядів 36828 днів тому
የአሜሪካ ካናዳ ኢንግሊዝ INVITATION ቪዛ እንዴት ላሳካው #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #habesha #facts
እሁድ ምሽት 2:00 በቀጥታ ስርጭት subscribers በማረግ ጠብቁን 🇪🇹🛫👇👇👇 👇👇👇 👇👇👇 👇👇👇#abelbirhanuየወይኗልጅ
Переглядів 4628 днів тому
እሁድ ምሽት 2:00 በቀጥታ ስርጭት subscribers በማረግ ጠብቁን 🇪🇹🛫👇👇👇 👇👇👇 👇👇👇 👇👇👇#abelbirhanuየወይኗልጅ
እባካችሁን የቱርክ ቪዛ ስጡኝ ማለት ቀረ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #turkish #visaapplication
Переглядів 4,9 тис.28 днів тому
እባካችሁን የቱርክ ቪዛ ስጡኝ ማለት ቀረ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #turkish #visaapplication
5 አሪፍ ቪዛ ያላቸው ሀገራት #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #ethiopia #dubaivisa #visa
Переглядів 403Місяць тому
5 አሪፍ ቪዛ ያላቸው ሀገራት #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #ethiopia #dubaivisa #visa
ዱባይ ላይ የስራ ቪዛ ለማስገኘት #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #dubaivisa #ethiopia
Переглядів 262Місяць тому
ዱባይ ላይ የስራ ቪዛ ለማስገኘት #abelbirhanuየወይኗልጅ #habesha #dubaivisa #ethiopia
የጣሊያን ቪዛ በ15 ቀን ማግኘት ለምትፈልጉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #habesha
Переглядів 433Місяць тому
የጣሊያን ቪዛ በ15 ቀን ማግኘት ለምትፈልጉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #habesha
የጣሊያን ቪዛ ማግኘት ለምትፈልጉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #visa
Переглядів 380Місяць тому
የጣሊያን ቪዛ ማግኘት ለምትፈልጉ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #visaapplication #visa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ይቅርታ ጠይቅ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #ethiopianairline
Переглядів 403Місяць тому
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ይቅርታ ጠይቅ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #ethiopianairline
የካናዳ ቪዛ አሻራ ነፃ ሆነ !🛫 #abelbirhanuየወይኗልጅ #visa #ethiopia #canada #visaapplication
Переглядів 465Місяць тому
የካናዳ ቪዛ አሻራ ነፃ ሆነ !🛫 #abelbirhanuየወይኗልጅ #visa #ethiopia #canada #visaapplication
የካናዳ ቪዛ አሻራ ነፃ ሆነ !🛫 #abelbirhanuየወይኗልጅ #visa #ethiopia #canada #visaapplication
Переглядів 795Місяць тому
የካናዳ ቪዛ አሻራ ነፃ ሆነ !🛫 #abelbirhanuየወይኗልጅ #visa #ethiopia #canada #visaapplication
DV ሎተሪ አዲስ ህግ አወጣ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #america #dv_lottery
Переглядів 77 тис.Місяць тому
DV ሎተሪ አዲስ ህግ አወጣ #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopia #america #dv_lottery

КОМЕНТАРІ

  • @DDDD-wp5jg
    @DDDD-wp5jg 15 хвилин тому

    guadegnaye demo digiri temerikual gine coc alalefem yihonal

  • @DDDD-wp5jg
    @DDDD-wp5jg 16 хвилин тому

    10 amet yesira limid alegn gine diploma negn yihonal

  • @ethss7299
    @ethss7299 4 години тому

    ከ ዱባይ ወደ Europe ትልካላችሁ እንዴ

  • @ethss7299
    @ethss7299 4 години тому

    ሰላም ብሮ እኔ የሆነ company ገብቼ ነበር እና medical በቅርቡ አደርጋለሁ ግን የ tapeworm በሽታ በቅርቡ ጀመረኝ እና ገንዘብ ጨርሻለሁ። ይሄ ምርመራ እንድወድቅ ያደርገኛል እንዴ። በጣም ፈርቻለሁ

  • @Virtues162
    @Virtues162 10 годин тому

    አክራ የጋና ዋና ከተማ ነው _ የቱርኩ ከተማ አንካራ ነው _ ለማስተካከል ሞክር ብራዘር !!

  • @edenrussom5331
    @edenrussom5331 21 годину тому

    Selam ye Germen eterbi argelowuna edet nowu hdetu

  • @golgolhamodo
    @golgolhamodo 23 години тому

    ወንድም በኬንያ ኣሳይለም ነኝ በፍያንሴ ጀምሬ መዲካል ኣርጋለዎ እንተርቪው ቆጠሮ ቀርበዋል ምንም ደኩሜን ነው የሚያስፈልገኝ 🙏🙏

  • @studyabroadeth
    @studyabroadeth 23 години тому

    Agent ayasfelgm Bole VFS biro hedew mereja mestet ychlalu Bedenb research btsera arif nw mejemerya 👍

  • @YesufAhmed-j2f
    @YesufAhmed-j2f 23 години тому

    ብራዚል መሄድ እንዴት ይቻላል?

  • @ShetuMudsir
    @ShetuMudsir 23 години тому

    አድራሻህን ወይም ስልክ

  • @AbeDem-e8z
    @AbeDem-e8z День тому

    Ethio Travel ግን የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀረብከው ማለት ነው::

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 День тому

    እባክህ እዴትበግል ኮንታክት ላድግህ የኔ ከሁሉም ለየት ስለሚል

  • @SamuelKolcha-n9l
    @SamuelKolcha-n9l День тому

    ስልክህን ላክልኝወድሜ

  • @SamuelKolcha-n9l
    @SamuelKolcha-n9l День тому

    እስኪ አናግረኝ ወንድሜ

  • @Bent_adaamaa
    @Bent_adaamaa День тому

    Ezi chegeru ante bametelew sera lamasrat english konka bademb mawek gedeta new

  • @danibooy4865
    @danibooy4865 2 дні тому

    አድራሻህን አስቀምጥልን

  • @Peace-pm5rg
    @Peace-pm5rg 2 дні тому

    This is wrong. As you’re not an immigration lawyer, you will be held accountable for advising people without having a law license.

  • @binyamgeremew3965
    @binyamgeremew3965 2 дні тому

    ስልካችሁን

  • @MershaYilma
    @MershaYilma 2 дні тому

    Telegram channel kan alayom lakaly linkuwn

  • @solomonduressa3087
    @solomonduressa3087 2 дні тому

    ሌላው ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን የተናገርከው የUSA ዜጋ ነው process ማድረግ የሚችለው ላልከው Green Card ያለዉም ይችላል -ግራ አታጋባ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ያለ የቤተሰብ ስፖንሰርሺፕ ቪዛ የዩኤስ ዜጋ ወይም ህጋዊ ቋሚ ነዋሪ (አረንጓዴ ካርድ ያዥ) የቤተሰብ አባል በአሜሪካ ውስጥ በቋሚነት እንዲኖር ይፈቅዳል።

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 2 дні тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም:: ☝️ ጥያቄ አለኝ ቅድምያ ለነፃነት ሰጣለው:: ከፈለኩ ተቀጥሬ መስራት ካልፈለኩ መነገድ ፈልጋለው:: ይህ አይነት visa በጉብኝት መጥቼ ማስቀየር ችላለው ?

  • @saramengistu481
    @saramengistu481 2 дні тому

    Who are you fake

  • @solomonduressa3087
    @solomonduressa3087 2 дні тому

    የማታውቀውን አታውራና ሰውን ግራ አታጋባ በጣም ትልክክል ያልሆነ ነገር ነው የምታወራው ወይንም እንግሊዘኛ አንብበህ አይገባህም ትክክለኛ እንደሚከተለው ነው ቢ-1 ቪዛ ለንግድ ጉዞ፣ እንደ ኮንፈረንስ ላይ መገኘት፣ ውሎችን መደራደር ወይም ከንግድ አጋሮች ጋር ማማከር ቢ-2 ቪዛ ለቱሪዝም እና ለመዝናኛ ተግባራት፣ እንደ ቤተሰብ መጎብኘት፣ ህክምና ማግኘት፣ ወይም በዩኤስ እይታዎች እና ድምጾች መደሰት።

  • @abuoumer1986
    @abuoumer1986 2 дні тому

    ለዚያራ በናንተ በኩል ከተቻለ ቁጥራችሁን

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 3 дні тому

    እኔ ዱባይ ነኝ ከኩንትራት ቤት በካንስሌሽን ነው የወጣሁት የ6ወር ኦቨር ስታይ አለብኝ የምረት አዋጁን ተጠቅሜ እንዴት ነው መኖሪያ ፍቃድ ማሰራ ምችለው ?የስራ ፍቃድ ለማግኘት ወደ ድርጅት ከመሄዳችን በፊት የት ነው ምንሄደው ?ሲቭ ሳስገባ ሪጀክት ይለናል ቪዛ ቀይሪ ይሉኛል

  • @Hiwet-dd2eo
    @Hiwet-dd2eo 3 дні тому

    wow😊

  • @Hanan-qu1qq
    @Hanan-qu1qq 3 дні тому

    Berta bro ❤❤❤

  • @MershaYilma
    @MershaYilma 3 дні тому

    America agr lasra lamed y masfalgw madnw? please

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 4 дні тому

    ፓስፖርት የግድ መታደስ አለበት ወይ??

    • @alemzewdholsey248
      @alemzewdholsey248 21 годину тому

      ባልታደሰ ፓስፖርት ምንም ፎርም መሙሊት አይቻልም እሽ ግድ ይላል

  • @TizitaBirhanu-m1g
    @TizitaBirhanu-m1g 4 дні тому

    ሰዎች የአሜራካ ቪዛ ልከዉልሻል አሉኝእና ቪዛዉ ልይሁን አይሁን በምንልወቅ እባክ

  • @JokerQuotes-sx9ls
    @JokerQuotes-sx9ls 4 дні тому

    Interview alew???

  • @AbeDem-e8z
    @AbeDem-e8z 4 дні тому

    ሰላም ውዶቸ እጮኛዬ ያለችው አሜሪካ ነው:: ገና ዜጋ አልሆነችም ከሄደች ሁለት ዓመቷ ነው:: ግሪን ካርድ ነው ያላት:: የሶስት ዓመት ልጅ አለን:: ሁለተኛ ልጅ እንዲኖረን ፈልገን አዲስ አበባ መጥታ ሶስት ወር ቆይታ ተመለሰች:: ጋብቻችን አሜሪካ ነው ማድረግ የፈለግነው ግን ባለሙያ ስንጠይቅ ዜጋ እስክትሆን ጠብቁ ተባልን:: አሁን በዚህ ቪዲዮ የቀረበው ማብራሪያ በግሪን ካርድ ይቻላል የሚል መሰለኝ ካልተሳሳትኩ:: ከይቅርታ ጋር ግልጽ ቢደረግልኝ እላለው::

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 4 дні тому

      ብግሪን ካርድ የግብቻ ፕሮሰሰ ማድረግ ይቻላል ማለቴ ተጋብታቹ ቢሆን ኖሮ

    • @AbeDem-l2r
      @AbeDem-l2r 3 дні тому

      ስላልተጋባን Fiancé Visa ፕሮሰስ ማድረግስ አይቻልም ? ያለት ግሪን ካርድ ነው ገና ዜጋ አልሆነችም።

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 дні тому

      @@AbeDem-l2r አዎ በፊዮንሴ ለማረግ ሲትዝን መሆን አለባት

    • @AbeDem-l2r
      @AbeDem-l2r 2 дні тому

      መልስ ስላገኘው በእውነት በጣም አመሰግናለሁ። ግን በቀረበው ማብራሪያ በግሪን ካርድ ይቻላል የተባለ ስለመሰለኝ ነው። ዜጋ ሳትሆን በግሪን ካርዱ የጋብቻ ቪዛ ማድረግ ግን ይቻላል ?

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 дні тому

      @@AbeDem-l2r አዎ እኔ እንደዛ ነው የመጣሁት ግን በግሪን ካርድ ከሆነ ፕሮሰሱ ይዘገያል በሲትዝን ከሆነ ይፈጥናል

  • @عيادالجهني-ف1ر
    @عيادالجهني-ف1ر 4 дні тому

    በ11ኛ ክፍል መሄድ ይቻላል እዛ ለመማር?

  • @SeadiiEthiopia
    @SeadiiEthiopia 4 дні тому

    ያገር ውስጥ በርራ ለማርግ ባድ ቀን ይቻላል እና ምንዛሬ ሪፖርት ውስጥ ምንዛሬ ማግኘት ይቻላልታወክ መልስልኝ

  • @Getu-s3f
    @Getu-s3f 4 дні тому

    Koy brother ena kazi birr bayinoreny iza eje makfal ichalalew

  • @millivanilla1
    @millivanilla1 4 дні тому

    The policy never changed.

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 5 днів тому

    እረ በቴሌግራምም በኢሞም ስልክህ አይሠራም

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 5 днів тому

    ዲቪሎተሪ መች ነው የሚመጣው

  • @meseretmeseret9782
    @meseretmeseret9782 5 днів тому

    Selam ena lijtewa alakatem f/b lay new yetwawkenew ena envitashn later lelaklesh alechig gen ferahu licohem alebeg esty metakew neger kal asawekeg

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 5 днів тому

    አደባባይላይከንፈርለከንፈርእሚያሳይየሰርግፎቶ፡ምስልምነውእንደውቦታአለውእኮይሄጭራሽፈረኽ፡እግዚሃብሄርየሌላቸውሰዋችእነዚህናቸውለምድሪቱየእግዚሃብሄርቁጣእንዲኖርሚያደርጉትከንፈራችሁይቆረጥእሺቦታየለምእንዴአደባባይላይጭራሽፎቶልብይስጣችሁ

  • @MelkamTebeje
    @MelkamTebeje 6 днів тому

    ምን ያህል አስተማማኝ ነው ቪዛ ለማግፕት??? Please answer this question, thanks.

  • @msekremWebtay
    @msekremWebtay 6 днів тому

    ሰላም ወንድሜ ባለቤቴን ወደ ዱባይ ለስራ ላመጣው ነበር እስፖንሰር የምትሆነው ማለቴ ልብስ ቤት አላት እዛ እንዲሰራ ነው የሚመጣው ግዴታ 3000ድርሀም ያስፈልገዋል

    • @msekremWebtay
      @msekremWebtay 6 днів тому

      እስፖንሰሩ አሰሪዬ ናት

  • @nuritsiraj
    @nuritsiraj 6 днів тому

    Where I gat your phone number

  • @hayatkeyar9221
    @hayatkeyar9221 6 днів тому

    Akra 😅😅😅 sey Ankara

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 6 днів тому

    እሄ ነገር አድስ ነዉ ከዱባይ ዉደ ኳታር ማሄድ ፈልጌ ነበረ በነፀ ቪዛ

  • @ልዩዳሰሳLiyudasesa
    @ልዩዳሰሳLiyudasesa 6 днів тому

    I have no passport yet. Can i applay dv 2026 with out passport ??

  • @AFRO_HABESHA-rm4ie
    @AFRO_HABESHA-rm4ie 6 днів тому

    በ E visa ከ ኢ/ያ ወደ ዱባይ መሄድ ይቻላል እንዴ

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 6 днів тому

    ሰውየ።ለምን የተሳሳተ መረጃ ትሰጣለህ።B1 የቢዝነስ ቪዛ ሲሆን B2 ደግሞ የቱሪስት ቪዛ ነው።

    • @solomonduressa3087
      @solomonduressa3087 2 дні тому

      You are 100% correct.

    • @solomonduressa3087
      @solomonduressa3087 2 дні тому

      ሰውዬው ግራ የገባው ነው ሌላው video ላይ B1 and B2 visa is for tourist ብሏል እዚህ viedo ላይ Family ሆነ 😂

  • @DveGeche
    @DveGeche 6 днів тому

    Ba gili indate liyagni ichilalwe ?