- 66
- 41 092
አልባስጥሮስ - Albastros tube
Приєднався 2 гру 2022
ውድ ኦርቶዶክሳውያን አልባስጥሮስ Tube ሰብስክራይብ በማድረግ የርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ እና የተለያዩ ሰባክያን ትምህርቶች እንዲሁም መዝሙሮች ያዳጡ ሁሌም አዲስ ሲለቀቅ ቀድሞ እንዲድርሰዎት 🔔🔔🔔🔔 ይጫኑ ከወደዱት 👍👍👍👍 ሌሎች እንዲማሩበት ከፈለጉ ደግሞ Sherያድርጉ ቻናላችን ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን
እምነት እና ሃይማኖት ልዩነቱ ምንድን ነው?ለፓስተር እዩ ጩፋ የተሰጠ መልስ!!በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን (Aba gebre kidan)
እምነት እና ሃይማኖት ልዩነቱ ምንድን ነው?ለፓስተር እዩ ጩፋ የተሰጠ መልስ!!በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን (Aba gebre kidan)
Переглядів: 1 242
Відео
ጳጳስመንኩሴ አባቴችዘር ከቆጠሩከሃገር መከራ አይጠፋም ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን የጩፋ ትንቢትሃይማኖተኞች ደንቆሮ ናቸው
Переглядів 108Рік тому
ጳጳስመንኩሴ አባቴችዘር ከቆጠሩከሃገር መከራ አይጠፋም ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን የጩፋ ትንቢትሃይማኖተኞች ደንቆሮ ናቸው
ስለ አባ ዮሐንስ ከሊቃውንቱ አንደበት አባ ዮሐንስ ቆርበው አያውቁም
Переглядів 7 тис.Рік тому
ስለ አባ ዮሐንስ ከሊቃውንቱ አንደበት አባ ዮሐንስ ቆርበው አያውቁም
መምህር ተስፋዬ አበራ አባ ገብረ ኪዳንን ተሳደብ ፆመኛው ውሻ
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ቅዱስ_ሲኖዶስ #የሰለሙት_ቄስ #ማህበር_ሚዲያ#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዓኮነ_መልአክ#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መ...
ንብ ባንክ በዮናታን አክሊሉ ንብረቶች ላይ የሃራጅ ማስታወቂያ አወጣ
Переглядів 27Рік тому
ንብ ባንክ በዮናታን አክሊሉ ንብረቶች ላይ የሃራጅ ማስታወቂያ አወጣ
ፓስተር ቢንያም ሶፎንያስን አፍጥጠው ማርያም ታማልዳለች የኖኅ መርከብን ሰሩት ነጮቹ
Переглядів 38Рік тому
ፓስተር ቢንያም ሶፎንያስን አፍጥጠው ማርያም ታማልዳለች የኖኅ መርከብን ሰሩት ነጮቹ
አርቲስቶች ዘማዎች ናቸው አውደህረት አይውጡ ጴንጤ ባይኖር በምን እንስቅ ነበር
Переглядів 78Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ቅዱስ_ሲኖዶስ #ደብረ_ኤልያስ#አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት #ማህበር_ሚዲያ#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዓኮነ_መልአክ#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪ...
አስገድደው ነው መስጅድ ያስገቡኝ ሰለሙ የታባሉት ቄስ በከበሮ እዬጨፈርን መናፍቃንን መሰልናቸዋል የሰሞኑ ጉዳይ
Переглядів 75Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ቅዱስ_ሲኖዶስ #የሰለሙት_ቄስ #ማህበር_ሚዲያ#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዓኮነ_መልአክ#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መ...
"ጉድ ቄሱ ሙስሊም ሆነ" አስሩ ጣቶች የፅላት ምሳሌ ናቸው የሰሞኑ ጉዳይ
Переглядів 183Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ቅዱስ_ሲኖዶስ #የሰለሙት_ቄስ #ማህበር_ሚዲያ#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዓኮነ_መልአክ#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መ...
🛑"በግብፅ ወጥቶ በኢትዮጵያ የሚያበራው ፀሐይ ገብረ መንፈስ ቅዱስ"ሊቀ ሊቃውንት ሰምዓኮነ መልአክ አዲስ እጅግ ድንቅ ስብከት
Переглядів 33Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ሊቀ_ሊቃውንት_ስምዓኮነ_መልአክ#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መምህራን#ትምህርቶችን #የተውዳጅ_ዘማርያን_መዝሙ...
🛑 "በአባቴ ቤት እንጀራ የሚተርፋቸው አገልጋዮች ስንት ናቸው"አዲስ እጅግ ድንቅ ስብከት ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ (Henok hayle)
Переглядів 20Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መምህራን#ትምህርቶችን #የተውዳጅ_ዘማርያን_መዝሙሮችንይከታተሉ_#አዲስ_ሲለቀቅ#ቀ...
🛑"የልብስ ዘርፍ ክርስቲያናዊ አለባበስ"ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ(Aba gebre kidan girma)
Переглядів 1,2 тис.Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረ_ኪዳን#ፈውስ_መንፈሳዊ_ዘጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ#የመድሃኔ_ዓለም_መዝሙሮች ግርማ#ፈውስ#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መምህራን#ትምህርቶችን #የተውዳጅ_ዘማርያን_መዝሙሮችንይከታተሉ_#አዲስ_ሲለቀቅ#ቀ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ "የቅዱስ ጊዮርጊስ የእረፍት መታሰቢያ በዓል መዝሙሮች"Kidus giyorgis
Переглядів 26Рік тому
#አልባስጥሮስ_Tube#ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዬሴፍ#የሰርግ_መዝሙር#ፈውስ_መንፈሳዊ#የትንሣኤ_መዝሙር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን#aba_gebre_kidan #ገብር_ኄር #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን #ድምፀ_መረዋው_ዲያቆን_ፋሲካው #አምንስቲቲ_ሙኪርያ_አንቲ_ፋስልያሱ#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ገብር_ኄር#ደግ_አገልጋይ #አልባስጥሮስ_Tueb ሰብስክራይብበማድረግ #የርእሰ_ሊቃውንት_ቆሞስ_አባ_ገብረ_ኪዳን እና #የተለያዩ#መምህራን#ትምህርቶችን #የተውዳጅ_ዘማርያን_መዝሙሮችንይከታተሉ_#አዲስ_ሲለቀቅ#ቀድሞ_እንዲደርስዎት🔔🔔🔔🔔🔔 ይጫኑ ከወደዱት 👍👍👍 ሌሎች እንዲማሩበት ከፈለጉ ደግሞ Sherያድርጉ #Albastros_...
🛑ድንግል ማርያም ''የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ"Kidst Maryam
Переглядів 19Рік тому
🛑ድንግል ማርያም ''የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ"Kidst Maryam
ለቅዱስ ገብርኤል የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ Kidus gebreal mezmur |Non Stop|
Переглядів 13Рік тому
ለቅዱስ ገብርኤል የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ Kidus gebreal mezmur |Non Stop|
🔴ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የተገኘበት ሰርግ||ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሙሽሮቹን አስደሰታችው 21ሚዲያ
Переглядів 40Рік тому
🔴ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የተገኘበት ሰርግ||ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ሙሽሮቹን አስደሰታችው 21ሚዲያ
ምክረ አበው ክፍል ሶስት||ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን (Aba Gbre kidan)
Переглядів 46Рік тому
ምክረ አበው ክፍል ሶስት||ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን (Aba Gbre kidan)
🔴 NEW ''ተስፋ ቆርጠን ነበር ኤማሁስ የሄድነው'' ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ Tewodros yoshef
Переглядів 54Рік тому
🔴 NEW ''ተስፋ ቆርጠን ነበር ኤማሁስ የሄድነው'' ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ Tewodros yoshef
🛑||ወተንስአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም||ድንቅ የትንሣኤ ምስባክ በድምፀ መረዋው ዲ/ን ፋሲካው
Переглядів 138Рік тому
🛑||ወተንስአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም||ድንቅ የትንሣኤ ምስባክ በድምፀ መረዋው ዲ/ን ፋሲካው
🛑||ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል ከዚህ የለም||አዲስ የትንሳኤ መዝሙር ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
Переглядів 135Рік тому
🛑||ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል ከዚህ የለም||አዲስ የትንሳኤ መዝሙር ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🛑||የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ||እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
Переглядів 20Рік тому
🛑||የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ||እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
🔴||የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የእለተ አርብ መከራ 14 ምዕራፎች||ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ (ስቅለት
Переглядів 26Рік тому
🔴||የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የእለተ አርብ መከራ 14 ምዕራፎች||ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ (ስቅለት
🛑||ጋሽ መሀሙድ ታሪክ ሰራ||ስለ እምቤታችን በእንባ መሰከረ ጤና የለኝም ||
Переглядів 7Рік тому
🛑||ጋሽ መሀሙድ ታሪክ ሰራ||ስለ እምቤታችን በእንባ መሰከረ ጤና የለኝም ||
🛑||ሆሳዕና በአርያም ዘንባባ ለምን አስፈለገ የህማማት ስርአት ሰሙነ ህማማት እስከ ስንት ሰዓት ይፆማል|| ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Переглядів 270Рік тому
🛑||ሆሳዕና በአርያም ዘንባባ ለምን አስፈለገ የህማማት ስርአት ሰሙነ ህማማት እስከ ስንት ሰዓት ይፆማል|| ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🛑||ከባድ ፍጥጫ ስለ ታቦት|| ታቦት ምንድን ነው||ፓስተር ብንያም ስለ ቤተክርስቲያን መሰከረ
Переглядів 50Рік тому
🛑||ከባድ ፍጥጫ ስለ ታቦት|| ታቦት ምንድን ነው||ፓስተር ብንያም ስለ ቤተክርስቲያን መሰከረ
🛑||🆕 ከዚህ ስብከት በኋላ በሰው አትፈርዱም ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ|| መጋቢት 27 አዲስ ስብከት ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
Переглядів 13Рік тому
🛑||🆕 ከዚህ ስብከት በኋላ በሰው አትፈርዱም ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ|| መጋቢት 27 አዲስ ስብከት ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
🔴በጋሻው ኢሉምናቲ ነው ሊቃውንቱ ልፓስተር ዮናታን መልስ ሰጡ ዲ/ን ዮርዳኖስ ቤተክርስታያን ባለቤት የላትም
Переглядів 19Рік тому
🔴በጋሻው ኢሉምናቲ ነው ሊቃውንቱ ልፓስተር ዮናታን መልስ ሰጡ ዲ/ን ዮርዳኖስ ቤተክርስታያን ባለቤት የላትም
አባ ዮሐንስ ችግር አለባቸው በርግጥ ስራ አላቸው ያስተምራሉ
ከገጠረ የመጡ ነው ይልክ አልገባንም
ርዕሰ ባሕታዊያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም(አባታችንን) አትንኩብን፣እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ፣አህ ሰይጣን ሲጨንቀው ብዙ ያስወራል
ቤተ ክርስቲያን ተገንብተው ድውያንን እና በሽተኞችን በመፈወስ ወላጅ አልባ ህጻናትን እያስተማሩ የሚታይ የሚዳስስ ስራ የሚሰሩ ደመወዝ የማይከፈላቸው የበረሀው መናኝ ብቸኛ የህዝብን ሠላም ጤና ና ፍቅርን ከእግዚአብሔር በእንባ ጎርፍ የሚለምኑ ምድራዊ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ብላቸው አላፍርም አትንኩብን
እኔ ይህን ሠው የሚከተል ሠው ይገርመኛል. መጽሐፍ ቅዱስ የወንጌል ያላነበበ ያልገባው መሀይማን ናቸው
አባታችን እያስተማሩ በተግባርም ሰርተዉ የሚያሳዩ አባት ናቸዉ
ስለ ሌላዉ ከማዉራት ራስህንም መርምር።😈😈😈
የማሰተዋሉንአድለን🎉🎉🎉❤❤
አባታችን መምሕር ገብረ ኪዳን ንንማ የሚተካከላቸው የለም ትምሕርታቸው ነፍስን ያለመልማል አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን
ይሄ ሕዝብ ኹሁም አብዶልና ጌታ ኾይ እኔን ከእብደት አድነኝ። ኹሉም ከንጹሕ ወንጌል ይልቅ፤ ጣንቋይ ላይ ተለጥፏል።
❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚኦ ጆሮ አይሰማየለው እብድ ነው ያለው😢 ልቦና ይስጣችሁ የበረሀው መናኝ ስራው ምስክር ነው ላልሰራ ይጭነቀው ወሬኛ ሁና ቀታችሁ ነው
ላተ ምንህም አይሁኑ ለኛ ግን ያስፈልጉናል ካባየ እራስላይ ውረዱ ከይቅርታ ጋር እድንሳደብ አታስገድዱን የኛ አባት ወጌል እጅ ስድብ አያስተምሩም እናተ ቃየሎች እረፉ
አረ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የታሪክ አባት ናቸው ዝም ብላች የአባታችንን ስም አተጥፉ 😭😭😭
እግዚኦ ማረነ ክርሰቶሰ የኛሰ በዛ ምነዉ ወዲማችን ልቦና ይሰጣችሁ እግዚኦ ማረን😭😭😭😭😭😭😭😭😳😳😳
አባታችን አባ ዮሐንስን አትንኩብን እውነተኛ አባቶቻችን ተዋቸው የእግዚአብሔር ታዛዡች ናቸው እናንተ ደብተራዋች ልብ ይስጣችሁ
Abatachn bchachwen gadamun saqaqmmu bqbrro gurgad eyadrr new eza yderest enata hezeba baqanawa betkrsayan gbtAch ymxalachn atawruu haya hulat amtaa yeta nbrachch ahun ytayach
Abatachn sxann slen msker alalum blwuma ayaquum
Xagachw new yasqnachuu srtoo msbka larsraa ycnqwaa
Aba yohannse tesfemarima atinekuben 🤐🤐🤐🤐🤐🤫🤫🤫🤫
ሀር በእግዚአብሔር ባደባባይ ይደብራል ለምእመኑ እድህ አይባልም ችግር ቢኖርም በሚሰጥር እባካችሁ ተርጋጉ
የበርሀው መናኝ ልቦናይስጣችሁ
እዴ እግዚአብሔር ብቻ ነው ልብ የሚሰጥ
Yeta abagebir meden yehi cesw yetebkali
Aba yhoansen yemyama/yemewkise yedrochi ayehude kirati nw
Abatochini yemyama adebeti yetaser
Ate laye yaderw yzemno mefesi new loto sebahati
ማርን አምላኬ ይቅር በላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቦታው ሒዳችሁ ,ሁሉን ነገር እዩ እና ከዛ በሗላ አውሩ ሌላ ነገር ብታጡ አባቶቻችን ማተቻችት ጀመርችሁ ቅዱስ ገብርኤል የውቃል
ከዋናውመስርያ ቤት ስምምነት ሳይኖር ስላባዮሀንስ የሚደሰኩርሰው ምንፈልጎይሆን እውነቱን አትደብቅ አዳኙ እግዚአብሄርነው የዮሀንስ ታዛዥነው ስለእውነት እናውራ ጠቅላይ ቤተክነት ሀገረስብከቱ የእግዚአብሄር ክብር በገንዘብ ሲሸጡት ታድያ ለምን ዝምአልክ የቤተመቅደሱን ሙስና አልሰማህም ለምን አታወግዝም አስመሳይቀጣፊ አውነተኛከሆንክ እውነቱን ተናገር ሙስናውንአግዝ በአባዮሀንስላይ እንደዚህ መነሳት ሰርተው ለተሰሙ በቅዱስገብርኤልሀይል ሰለተባረኩው እግዚአብሄር መልካም ሰላደረገላችው ተናደዳችሁ ስለተበለጣችሁ ደካሞች በመድረክ በማይክ ምመኑን እያሰጨበጨባችሁ ገንዘብ የምትዘርፉሌቦች ሰው በጌታ ፈቃድ ከህዘብገር ሲገናኝ የጌታፈቃድ ሲገለጥ እናተ በሌላበኩል ትነሳላችሁ አሁን ሁሉም ነቅቶባችዋል
የህልውና ጉዳይ ከሆነ እሰከዛሬ የት ነበርክ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ገን መቸ ነው ሰላም የሚያገኝው አንዴ በቤተክርስታያን ትመጣላችህ አንዴበመንግሰት ተመጣላችህ ሰለዚህ ጫካ ቆፍረው በተክርስቲያን ሲሰሩ የት ነበራችህ አሁን እንዲህ የምትሆኑተ የታመመሰለዳነ ሰቸው ስለተከበሩ ካልሆነ ሌላችግር ከለ በአባታችን ማትጠይቋቸው እናንተ ንጸህ ሰቸው በሀጢያት የተበላሹ አድርጋችህ በሚዲያለይ ጥሩ ነው ከጠፉ ተነጋገሩ እንጅ ሰም ማጥፉት ከናንተ አይጠበቅም ይቅርታ እኔ ቅር ሰላለኝ ነው እንጅ እናንተን የመናገር መብት የለኝም ግንበጣም ያሳዝናል
ሰይጣን ባንተ አድሮ
Abatachn at nkuubn tkbrach tqmxxxuu aldrsbachm tallma tlytww yaluta bcaka new bqenata ygzabherr xega ayegenym bexellt enjje faxare mstwall ysxach
Qoshshoch yabatachnn sema bkntuu ataxfuu huntuu mqblaa taqatachuu zmma blluu
Ante tesfaye mitibal sile aba geburekidan taweraleh antem tikikile negne bileh tikikilegna sw ekonew telate mibezabet tebakiyachew demo medihanialen ke enatuga.ante aleh.adele endey balikorebu ena bemayasikedisu nisiha bemayigebu daniku bileh mitaweraw libonah tedefino kuch alik mehayim
😂😂
Antem sew Teblehal Tenkoyiii
አባቶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። የማንንም አጭበርባሪ መነኩሴ ገና ይዋረዳል። ፍፁም ከቤተክርስቲያን ሥርዓት ውጪ ናቸው።
Abab berketo yederben
የበረሐው መናኝ የወንጌል ገበሬ አባዮሐንስ ተስፋ ማርያም
ተው አስተውሉ እግዚ አብሔር የመረጠውን አትንኩ
😂❤❤❤
እግዝኦ አባታችንን ታዉልን እኛ እናቃቸዋለን እሺ ምንም ሳሰሩ የሚሰሩ አባቶችን መተቸት ታቀቡ
አባታችንን አትንኩብን ከፈለክ ሒደሕ ተጠቀም
ቅረብና ህይ
አፈርኩባቸዉ አላለም አተ ነህ እፍረተ ቢስ
አፈርኩባቸዉ አላለም አተ ነህ እፍረተ ቢስ
አፈርኩባቸዉ አላለም አተ ነህ እፍረተ ቢስ
እነኚህ መምህራኖች ግን መቼ ነዉ ከአባታችን እራስ የሚወርዱት አባዮሐንስ አንድ ቀን ስለሰዉ አዉርተዉ አያቁም ሃሜት የለባቸዉም እነኚህ ግን እኝኝኝኝኝኝኝ ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢
ምናልባት "ክቡር ድንጋይ" ላይ ያለው ውሻ ይሆን!?!?
አንተ የተዋህዶ የክርስቲያን ጠላት ጸዳሉ ነጋሽ አንተ ጉደኛ የቅድስት ቤተክርስቲያንን ገንዘብ ገጥግጠህ የበላህ በጉቦ ወንበር የተቀመጥህ በእግዚያብሄር ቸርነት በድንግል ማርያም ምልጃ በቅዱስ ገብርኤል እርዳታ በመናኙ ጸሎት የጻድቅ ሰው ጸሎት ግዳጅ ይፈጽማል ድውያንን ይፈውሳል እኔና ምስጊኑ ህዝብ ሲድን ሲፈወስ ያንገበገበህ ጠላቴ ክፋ ሴራ ሰውን ለመግደል ያጠፋከው ገንዘብና ያባከንከው ጊዜ ድካምህ ከንቱ ነው የመናኙ ጠባቂ የማያንቀላፋ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ እግዚያብሄር አሸናፊ ነው