- 3
- 9 350
Kndf Foundation ከነደፋ ፋውንዴሽን
Приєднався 5 сер 2021
KNDF is a charity organization and non-governmental, non-political, non-religious and non-profitable to support and change through development progressively toward to self-reliance society and no partiality amongst of sex ,race, religion , ethnic-group rather than its own fundamental goals practicing all over the country then , therefore , the foundation is basically fighting both mental and material poverty using natural and human resources to speed- up the peace and stability of the nation.
ከ.ነ.ደ.ፋ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በኤጀንሲው የምዝግባ ቁጥር 5574 ሕጋዊ ሰውነት አግኝቶ የተቋቋመ ሀገር በቀል ድጋፍ ሰጪ ድርጅት ሲሆን ይህ ድጋፍ ሰጪ ግበረ ሰናይ ድርጅት ለትርፍ ያልተቋቋመ ከፖለቲካ፤ ከሃይማኖ፤ ከዘር መድሎ የፀዳ፤ ፆታን የማይለይ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማስፈፀም በመላ ሀገሪቷ ላይ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ተቋም ነው፡፡
በመሆኑም ይህ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሰብአዊና ተፈጥሮአዊ ሀብትን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ በሳይንሳዊ ጥናት በማስደገፍ ልማትን በማፍጠን የአሰተሳሰብና ቁሳዊ ድህነትን መዋጋት ዋነኛው የትኩረት አቅጣጫው ነው፡፡ ከዚህ ጋር በተዛመደ መልኩ በገጠርም ሆነ በከተማ ፍታዊ ሰላም እንዲሰፍን ማህበረሰብ አቀፍ ተግባራዊ ሥራ ይሰራል::

#MISEENSA DIREE ANAAJINA 2021 KNDFFOUNDATION#ድሬ ሼኽ ሁሴን አናጂና በጋራ እናልማ 2013#ኢትዮጵያ#ዶክተርአብይ ከነደፋ ፋውንዴሽን
#Green legacy #አብይአህመድ #ኢትዮጵያ #ሶፉኡመር ዋሻ #ኦሮሚያ #ቱሪዝም #አባገዳ #oromia #newsethiopia #አቢዮ
#kndf #ጥሪ #መውሊድ #ሀድራ #መንዙማ #ኢትዮጵያ
ግብረ ሰናይ ድርጅቱ ከነደፋ(KNDF) “ድሬ አናጂናን በጋራ እናልማ” በሚል መርህ የታቀደበት ተቀዳሚው ዓላማ ይህ ቅዱስ ሥፍራ ከሺህ ዓመታት በላይ ገዳም ሆኖ የቆየ መሆኑ የሚነገር ሲሆን ታሪካዊ መንፈሳዊ ገዳምነቱ በመላው ዓለም የታወቀና በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ የገዳሙ ነዋሪዎችን ካለባቸው የከፋ ኑሮ ችግር በተቀናጀ ሁኔታ ለመታደግና የገዳሙ አካባቢ 90 ስ.ኪሜትር ዝናብ አጠር፤የተራቆተና በርሃማ በመሆኑ ገዳሙንና አካባቢውን ደንና ፍራፍሬ በማልበስ የተፈጥሮንና የሰውን ልጅ በማስተራረቅ በልማት በመቀየር ራሳቸውን ችለው አምራች ዜጋ በመሆን ዘላቂ ልማት በማስቀጠል የታቀደ በመሆኑ በየ6 ወሩ ከሚመጡ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ምዕመናን እና ጎብኚዎች በሚሰበሰብ እርዳታ የሰው እጅ እያዩ ከመኖር ከገዳሙ ውስጥ ደንና ፍራፍሬ በማልማት ዕጽዋት ተክለን ሰው የማዳን ስራ በመስራት ታሪካዊና የማይሞት ሕያው ስራ ለትውልድ የማስተላለፍ ግብ የያዘ ፕሮጀክት ነው፡፡
ሁለተኛ የፋውንዴሽኑ ዓለማ ህዝብና ሀገር ዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ይበጀን ዘንድ የዐረፋ ብሄራዊ በዓሉን ምክንያ በማድረግ የግብረሰናይ ድርጅቱ ፕሬዚዳንት ከቢርነጂብ ሙሀመድ ታላቁ ልዕለ ሰብ ውጤታማና አስተማማኝ የሰላም ሰራ በመስራት በመላ ሀገሪቷ ፍትሀዊ ሰላም እንዲሰፍን ማድረግ ሲሆን የጋራ ውጤት እንድናገኝ በተመለከተ ጉዳይ በቀጥታ የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት በመሆናቸው የሰላም ኮንፍረንሱ በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊ ድጋፍ በማድረግ ይህንን ዕድል በጋራና በተቀናጀ መልኩ እንድንጠቀም የታቀደ ኮንፍረንስ ነው፡፡
ሦስተኛ ዓላማ የገዳሙ ታሪካዊነትና መንፈሳዊነቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ቅርስነቱ የሀገር ሀብት በመሆኑ አካባቢውን ለቱሪዝም ምቹ በማድረግ ህግና ስርዓትን ጠብቆ ሀብት እንዲያመነጭ በማድረግ የገዳሙ ማህበረሰብ ከድህነት ተላቆ በልማት ተጠቃሚ እንዲሆን ቅርሶቹ እንዲጠበቁ የሚመለከታቸው ኢትዮጵውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የሀገር ውስጥ እና የውጭ በጎ ሰናይ ድርጅቶች በቅንጅት ይህን የሀገር ሀብት አልምተን ሀገራችንን እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለድረግ የታቀደ ፕሮጀክት ነው፡፡
DHABBAATAKABIIRNAJIIBDOONECHONAGGOO
KNDF
KNDFnwaldaasiviiliimootummaaFeederaalaatiinlabsii1113/2011tti
hundeeffameegalmeeEjensichalakk5574tiinseeraqabeessata’uudhaan
beekkamtiiargateehundeeffamejira.Waldaankunbiqiltootabiyyattii
kunuunsuufkaraatolaooltummaattiindeeggarsakankennuyoota'u,bu'aa
tokkomaleeakkasumassiyaasaa,sabummafisaalairraabilisakan
taheedha.Inniskaayyoohundeeffamegalmaanga'uufbiyyahundakeessa
socho’uunkanhojjetuwaldaamitimootummaata'eedha.
GOCHOOTABEBBEEKAMOOGABAABBINAAN
Qo'annaasaayinsiigargaaramuudhaanmisoomaariifachiisata'ee
ummatabirrangahuunhiyyummaawaraanuu!
Baadiyyaasta'eemagaalaakeessattinageenyaamansiisaaargamsiisuu.
Yaadotaaddaaddaaburqisiisuudhaanfaayidaaummaataafnicarraaqa.
waldichiosoohinhudeeffaminduraiddoowwanhedduuttiummatafin
deessuudhaanmisoomairrattihojjetaatureerra.
KAAYYOO
Waldaankunummannikaraanageenyaattinfayyadamooakkata'anseera
kankabajuufikabachisisuuakkasumaadaaummataakan
Jabessuudha.haalagaariietoophiyaanittiinbeekkamtuakkasumas
hiyyummaadurakandhaabbatuufhojiirrattixiyyeeffannaaguddaawarreen
qabandeeggaruudha.
Kanamaleesummatauumamamisoomsaaittifayyadamuuummuudhaf
kayyoocimaadhankandalaguuta'a.
KNDF
It is said that this holy place has been a Sufi Islamic monastery of the early Habesha for more than a thousand years, and its historical and spiritual monastery is known all over the world.
However, in order to rescue the residents of the monastery from the worst living problems in this historical place, in a coordinated manner, and the area of the monastery is 90 thousand kilometers, because it is desolate and barren, it is planned to plant the monastery and its surroundings with forests and fruits, to reconcile nature and humanity, and to transform them into independent productive citizens and continue sustainable development every 6 With the help of hundreds of thousands of devotees and visitors who come every month, it is a project with the goal of passing on a historical and immortal living work to the next generation, from living under the hands of human beings, to cultivating forests and fruits in the monastery, to saving people.
*The second of the Foundation is to make the Arfa National Day a reason for the people and the country to achieve lasting peace and stability. It is a conference that is planned for us to use this opportunity in a joint and coordinated manner by providing necessary support for it to start and end peacefully.
*The third objective is to preserve the historicity and spirituality of the ancient monastery of early Sufi Islam, as its heritage is a national treasure, by making the area suitable for tourism, maintaining law and order, and generating wealth, so that the community of the monastery can free itself from poverty and benefit from development. It is a project planned to benefit our country and the society by dreaming of this national wealth.#kebirmoulidtube
@kebirmoulidtube1654

Переглядів: 7 186
Відео
#KNDF DIRREE SHEIKH HUSEEN ANAAJINA\u0000 WALIIN HAAMISOOMSINU#ከነደፋውንዴሽንፕሬዚዳንት ከቢርነጂብ#ጥሪ ለመላው ህብረተሠብ 2013
Переглядів 4032 роки тому
#KNDF DIRREE SHEIKH HUSEEN ANAAJINA\u0000 WALIIN HAAMISOOMSINU#ከነደፋውንዴሽንፕሬዚዳንት ከቢርነጂብ#ጥሪ ለመላው ህብረተሠብ 2013
#KNDF Developing "Diree sheikh hussen anajina"#ከነደፋ የበጎ አድራጎት ድርጅት "አናጂናን በጋራ እናልማ"የ2013ዓ.ም መርሀግብር
Переглядів 1,8 тис.2 роки тому
@kebirmoulidtube1654 #kndf #ኢትዮጵያ #ጥሪ #green #newsethiopia #oromia #ሀድራ #መንዙማ #መውሊድ # The foundation is a legally registered as an Ethiopian indigenous charity with accordance of the proclamation No 1113/2011 E.C and with official certificate number of 5574 issued on May 9/2021 G.C by agency for civil society organizations. KNDF is a charity organization and non-governmental, non-political, non...
❤❤❤
ስላም አሌኩም አልአምድሌላ አላህ የነሱ ያረገን እኔ በስይድናአሬፍን ቀልድ የለም ወላኤ አብዬ አባኬያ እርዳታውትን አልህ ይወፍቀን አሜን ያስይድናአሬፊን አባቴ ወላኤ በነሱ ይሁንበት ያረብ ለዝያራ ያብቃኝ አብዬ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Alehumaram abiyo she kedir keenyaa nuuf jiraadha
😍😍😍😍😍🥰🥰🥰
Rabii umurii kesanii nufi hadheresu oboo najibuu wagaa kumaa nufii atahu inshallh 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰
Mashallh Mashallh abiyoko amana❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤