One Lord Tube
One Lord Tube
  • 22
  • 27 315
መጥፎ ስነምግባር የሆኑና በእግዚአብሔር ስለተጠሉ ባህሪያት የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳን ማስተዋልንም ይስጠን፡፡ ከላይ በዝርዝር እንዳቀረብነው የዚህ ፕሮግራም ዓላማ ሰዎች ከስህተታቸው እንዲመለሱና በእግዚአብሔር የሚጠሉትን ነገሮች ትተው፣ በእግዚአብሄር ዘንድ ተወዳጅ የሆኑትን ተግባራት በመፈጸም ህይወታቸውን እንዲያድኑ እንዲሁም ከሚመጣው ቁጣ ማምለጥ እንዲችሉ ማስቻል ነው፡፡ ቃሉን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን አድራጊም እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡ አሜን!!!!
Переглядів: 55

Відео

October 14, 2024
Переглядів 155День тому
October 14, 2024
ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ኢየሱስ/Jesus is the name above all names
Переглядів 5214 днів тому
Jesus is the name above all names
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር የሚረዱን ጥቅሶች::
Переглядів 108Місяць тому
ይህ ቪዲዮ መሰረት ያደረገው ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር የሚረዱን ጥቅሶች ላይ ነው፡፤ ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር የሚረዱን ጥቅሶች በተለይ በእዚህ ችግርና መከራ በበዛበት ዘመን አሮጌው ዓመት እንዲያልፍና አዲስ ዓመት እንዲተካ እንዲሁም አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ ለመቀበል እንዘጋጃለን፡፡ ለዚህም ደግሞ አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ ለመጀመር እንድንችል እነዚህን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እናነባለን፡፡ እነኚህም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች አመቱን በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር ያበረታቱናል ። ይህንንም በማሰብ እኛም ወደፊት ምንም ይ...
የሐና ፀሎት
Переглядів 96Місяць тому
በተራራማው በኤፍሬም አገር ከአርማቴም መሴፋ የሆነ ስሙ ሕልቃና የተባለ ኤፍሬማዊ ሰው ነበረ፤ እርሱም የኢያሬምኤል ልጅ የኢሊዮ ልጅ የቶሑ ልጅ የናሲብ ልጅ ነበረ። ሁለትም ሚስቶች ነበሩት፤ የአንዲቱ ስም ሐና የሁለተኛይቱም ስም ፍናና ነበረ፤ ለፍናናም ልጆች ነበሩአት፥ ለሐና ግን ልጅ አልነበራትም። ሐናም በልብዋ ትመረር ነበር፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸለየች፥ ጽኑ ልቅሶም አለቀሰች። እርስዋም። አቤቱ፥ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ የባሪያህን መዋረድ ተመልክተህ ብታስበኝ፥ እኔንም ባትረሳ፥ ለባሪያህም ወንድ ልጅ ብትሰጥ፥ ዕድሜውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሰጠዋለሁ፥ ምላጭም በራሱ ላይ አይደርስም ብላ ስእለት ተሳለች። ጸሎትዋንም በእግዚአብሔር ...
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ምስጋና ስላለው ኃይል የተጠቀሱ ጥቅሶች፡፡
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
ይህ ቪዲዮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተወሰዱ ስለምስጋና የሚያወሩ ትቅሶች ላይ መሰረት ያረገ ሲሆን አብዛኛውን ከመዝሙረ ዳዊት የመጽሐፍ ክፍል የተወሰዱ ናቸው፡፡ ታዳሚዎቻችንም ይህን ቪዲዮ ሲከታተሉ በሁሉ ነገር እግዝአብሄርን ማመስገን ያለውን ጥቅምና በህይወታቸው የሚያመጣውን ለውጥ ለማየት እንዲያስችላቸው የተዘጋጀ ነው፡፡ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አመስጋኝ እንድንሆን ይርዳን፡፡
ስለይቅርታ የተነገሩና ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱ ጥቅሶች
Переглядів 2 тис.2 місяці тому
ለሰዎች ኃጢአታቸውን ይቅር ብትሉ፥ የሰማዩ አባታችሁ እናንተን ደግሞ ይቅር ይላችኋልና፤ ለሰዎች ግን ኃጢአታቸውን ይቅር ባትሉ፥ አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም። በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው። ኢየሱስ እንዲህ አለው። እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም። ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ደግሞ ኃጢአታችሁን ይቅር እንዲላችሁ፥ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት።
አስርቱ ትዕዛዛት (ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 20)/ከሁሉ ፊተኛይቱ ትእዛዝ ማናቸይቱ ናት? ብሎ ጠየቀው።
Переглядів 2202 місяці тому
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
መዝሙረ ዳዊት፣ የእግዚአብሔር ጥበቃ፣ የእግዚአብሔር እረኝነትና የእግዚአብሔር ረዳትነት፡፡
Переглядів 5453 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 23/ ስለ እግዚአብሄር መልካም እረኛነት እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 91 በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። መዝሙረ ዳዊት 121(የእስራኤል ጠባቂ) አይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
ከዝሙት ራቅ /መጽሐፈ ምሳሌ 6፡ 20-35
Переглядів 513 місяці тому
ከዝሙት ራቅ መጽሐፈ ምሳሌ 6፡ 20-35
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ስለእምነት የሚናገሩ ጥቅሶች/Quotes taken from the Bible and talking about faith
Переглядів 4,4 тис.3 місяці тому
እምነት መሰረታችን ነው። ማመን እና መቀበል፣ በእምነት፣ እግዚአብሔር ያደረገልን ነገር ከምናምንበት ቅጽበት ህይወታችንን ይለውጣል። በእምነት እግዚአብሄር ለእኛ ያለውን ፍቅር እንቀበላለን ይህም እንደ ክርስቲያን ለመሆናችን መሰረት ይጥላል። ይህም ቪዲዮ የተዘጋጀው ሰዎች በእግዚአብሔር ላይ ያላቸውን እምነት ከፍ እንዲያርጉና እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክ እንደሆነ እንዲረዱ የተዘጋጀ ነው፡፡ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፡፡ አሜን!!!!
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፣ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፣ ይሮጣሉ፣ አይታክቱም፣ ይሄዳሉ፣ አይደክሙም፡፡
Переглядів 9133 місяці тому
አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡- በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፣ መንግስተ ሰማያት የእነርሱ ናትና፡፡
ፍርሃትን ለማስወገድ የሚረዱን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣/Bible verses to help us overcome fear,
Переглядів 16 тис.3 місяці тому
• ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም።
ክፍል አምስት ኦሪት ዘዳግም/Part five Torah Deuteronomy
Переглядів 1244 місяці тому
የዘዳግም መጽሐፍ የመጽሐፍ ቅዱስ አምስተኛው መጽሐፍ ሲሆን ለኦሪት ደግሞ የመጨረሻው ክፍል ነው፡፡ ኦሪት ዘዳግም፣ የእስራኤል ሕዝብ ለብዙ ጊዜ በምድረ በዳ ከተጓዙ በኋላ ወደ ከነዓን ለመግባት ጥቂት ሲቀራቸው በሞአብ ምድር በቆዩበት ጊዜ ሙሴ በተከታታይ ያደረገላቸውን ንግግር የያዘ ነው፡፡ የኦሪት ዘዳግም መጽሐፍ ቃል የመጣው ከግሪኩ ዲትሮኖሚዮን ከሚባለው ሲሆን ትርጉሙም ሁለተኛው ህግ ማለት ነው፡፡ በኦሪት ዘዳግም ተመዝግበው ከሚገኙት በጣም ጠቃሚ ከሆኑት ነገሮች መካካል አንዳንዶቹ የሚከተሉት ናቸው‹- 1. ሙሴ ባለፉት አርባ ዓመቶች ውስጥ ስለ ተፈጸሙት ታላላቅ ድርጊቶች በማስታወስ ይናገራል፤ እግዚአብሔር በምድረ በዳ እንዴት ...
ክፍል አራት ኦሪት ዘኁልቁ/Part four Numbers
Переглядів 794 місяці тому
ክፍል አራት ኦሪት ዘኁልቁ/Part four Numbers
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ስለፍቅር የሚናገሩ ጥቅሶች/Quotes from the Bible about love
Переглядів 5624 місяці тому
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና ስለፍቅር የሚናገሩ ጥቅሶች/Quotes from the Bible about love
ክፍል ሶስት ኦሪት፡ ዘሌዋውያን፡፡/Part three Leviticus
Переглядів 474 місяці тому
ክፍል ሶስት ኦሪት፡ ዘሌዋውያን፡፡/Part three Leviticus
ክፍል ሁለት ኦሪት ዘ-ጸአት/ Part 2 Exodus
Переглядів 1165 місяців тому
ክፍል ሁለት ኦሪት ዘ-ጸአት/ Part 2 Exodus
ክፍል አንድ ኦሪት ዘ ፍጥረት/Part one of the Torah of Genesis
Переглядів 975 місяців тому
ክፍል አንድ ኦሪት ዘ ፍጥረት/Part one of the Torah of Genesis
ከኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ የተወሰዱ ጥቅሶች/Quotes from the Book of Genesis
Переглядів 3575 місяців тому
ከኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ የተወሰዱ ጥቅሶች/Quotes from the Book of Genesis
የቅዱሳት መጽሐፍት ትርጉም/Translation of the holy books
Переглядів 1065 місяців тому
የቅዱሳት መጽሐፍት ትርጉም/Translation of the holy books