AsheirkaTueb
AsheirkaTueb
  • 614
  • 67 430

Відео

ይምጡና የኩኪ አሰራር ዘዴዎችን ይመልከቱ #ethiopia#cookie #kurabiye #kurabiyetarifi #cookierecipe#cookierecipes
Переглядів 1262 місяці тому
ይምጡና የኩኪ አሰራር ዘዴዎችን ይመልከቱ #ethiopia#cookie #kurabiye #kurabiyetarifi #cookierecipe#cookierecipes
ኑ ፓስቲዎችን እንዴት እንደሰራሁ ይመልከቱ #ethiopia #ኬክ #pastry_cake
Переглядів 1212 місяці тому
ኑ ፓስቲዎችን እንዴት እንደሰራሁ ይመልከቱ #ethiopia #ኬክ #pastry_cake
የማብሰል ዘዴዎች እና ዘዴዎች መጥተው ይመልከቱ #ethiopia #ምግብማብሰል #discover #ለመጠጣት
Переглядів 1072 місяці тому
የማብሰል ዘዴዎች እና ዘዴዎች መጥተው ይመልከቱ #ethiopia #ምግብማብሰል #discover #ለመጠጣት
የግዳ አቅባል እንዴት አያቾት ከጉሉ ማሻአላህ
Переглядів 603 місяці тому
የግዳ አቅባል እንዴት አያቾት ከጉሉ ማሻአላህ
የጨረቃ ብርሃን እና የከተማ መብራቶች የውሃ ዳንስ #ethiopia #የጨረቃብርሃን#ብርሃን#ወር #ባሕር #ሰማይ#
Переглядів 1133 місяці тому
የጨረቃ ብርሃን እና የከተማ መብራቶች የውሃ ዳንስ #ethiopia #የጨረቃብርሃን#ብርሃን#ወር #ባሕር #ሰማይ#
ከዚህ ውበት ትምህርት ካልወሰድክ ትልቅ ስህተት እየሠራህ ነው። #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም #ተነሳ #አበቦች #አበባ#rose #roses
Переглядів 1353 місяці тому
ከዚህ ውበት ትምህርት ካልወሰድክ ትልቅ ስህተት እየሠራህ ነው። #ethiopia #ethioforumኢትዮፎረም #ተነሳ #አበቦች #አበባ#rose #roses
ኑ እንዴት እንዳደረግኩት እዩ እና ተነሳሱ#ethiopia #ኬክ #cake #tuckshop #patisserie #handcraft
Переглядів 1283 місяці тому
ኑ እንዴት እንዳደረግኩት እዩ እና ተነሳሱ#ethiopia #ኬክ #cake #tuckshop #patisserie #handcraft
ወደ ኩሽና እና የእኔ ቦይ። እንኳን ደህና መጣህ #ethiopia #food #ምግብ #discover
Переглядів 1,6 тис.3 місяці тому
ወደ ኩሽና እና የእኔ ቦይ። እንኳን ደህና መጣህ #ethiopia #food #ምግብ #discover
የምግብ አሰራር ዘዴዎች. ኑ እንዴት እንዳደረግኩት ይመልከቱ። #ethiopia #ኬክ #cake #ምግብ
Переглядів 1103 місяці тому
የምግብ አሰራር ዘዴዎች. ኑ እንዴት እንዳደረግኩት ይመልከቱ። #ethiopia #ኬክ #cake #ምግብ
የዝናብ ስብሰባ ከአረንጓዴ እና ዘና የሚያደርግ ውጤት #ዝናብ #የተትረፈረፈ#ኢትዮጵያ#rain #ዘና በል#ዘናየሚያደርግቪዲዮ
Переглядів 1,2 тис.3 місяці тому
የዝናብ ስብሰባ ከአረንጓዴ እና ዘና የሚያደርግ ውጤት #ዝናብ #የተትረፈረፈ#ኢትዮጵያ#rain #ዘና በል#ዘናየሚያደርግቪዲዮ
ሀገር የሚሳፈሩ ልጆችን ከእናንተ ሲለዬ እየለቀሱ አያቹ ቀይ ሹራብ የለበሰቿ የጎደኛዬ ልጅናት ከሷጋ አይን አሻራ ልትነሳዬንነው አብረን
Переглядів 923 місяці тому
ሀገር የሚሳፈሩ ልጆችን ከእናንተ ሲለዬ እየለቀሱ አያቹ ቀይ ሹራብ የለበሰቿ የጎደኛዬ ልጅናት ከሷጋ አይን አሻራ ልትነሳዬንነው አብረን
Highlight 2:39:25 - 2:44:25 from ዬን ቅጠል ምን ይባላል?ፃፉ
Переглядів 713 місяці тому
Highlight 2:39:25 - 2:44:25 from ዬን ቅጠል ምን ይባላል?ፃፉ
Highlight 1:31:49 - 1:36:49 from السلام عليكم ورحمه الله وبركاته يا اخواتي بالله كيفكم شو اخباركم وا
Переглядів 613 місяці тому
Highlight 1:31:49 - 1:36:49 from السلام عليكم ورحمه الله وبركاته يا اخواتي بالله كيفكم شو اخباركم وا
Highlight 1:04:30 - 1:09:30 from ሳትማር እውቀት የለም ሳተፈተን ውጤት የለም ለመኖረ ዋጋ ትከፍላለህ ለመኖር ዝቅ ትላለህ ለመኖረ እን
Переглядів 503 місяці тому
Highlight 1:04:30 - 1:09:30 from ሳትማር እውቀት የለም ሳተፈተን ውጤት የለም ለመኖረ ዋጋ ትከፍላለህ ለመኖር ዝቅ ትላለህ ለመኖረ እን
Highlight 2:35 - 7:35 from صباح الخير يا صباح الورد حبيبتي سووا لايك سوي بسمه طيب حبيباتيእንዴአደራቹ ሰላም
Переглядів 1283 місяці тому
Highlight 2:35 - 7:35 from صباح الخير يا صباح الورد حبيبتي سووا لايك سوي بسمه طيب حبيباتيእንዴአደራቹ ሰላም
Highlight 1:09:50 - 1:14:50 from አረቦች እንዲህም የሚል አባባል ላቸው።የነማን ጓደኛ እደሆንክ ንገረኝ አተ ማን እደሆንክ ልንግርህ። ጓደኛ
Переглядів 193 місяці тому
Highlight 1:09:50 - 1:14:50 from አረቦች እንዲህም የሚል አባባል ላቸው።የነማን ጓደኛ እደሆንክ ንገረኝ አተ ማን እደሆንክ ልንግርህ። ጓደኛ
Highlight 10:37 - 15:36 from በዘረኝት በቦለትካ ጦሮነት ከፈታቹ የምትገኑ ወገኖቼ እየመረኝ ወገኖቼልበላቹ ዘራቹ አትጠሩ ርሰቃቹ ፈልጉ ጉድ በ
Переглядів 213 місяці тому
Highlight 10:37 - 15:36 from በዘረኝት በቦለትካ ጦሮነት ከፈታቹ የምትገኑ ወገኖቼ እየመረኝ ወገኖቼልበላቹ ዘራቹ አትጠሩ ርሰቃቹ ፈልጉ ጉድ በ
Highlight 53:03 - 58:03 from እዚህ ምድር ላይ እውነት ፋቅር ማለት በኔ በሰልኬ መሀልያለው ጃርጅር ማለትነወ ከዛ ውጪ ወደውጭ አለቀ የነከበ
Переглядів 283 місяці тому
Highlight 53:03 - 58:03 from እዚህ ምድር ላይ እውነት ፋቅር ማለት በኔ በሰልኬ መሀልያለው ጃርጅር ማለትነወ ከዛ ውጪ ወደውጭ አለቀ የነከበ
Highlight 0:00 - 2:55 from good game 🍸☕️🍽🍰🌹🍵🍽🍹ሰላም አደራቹ صباح الخير صفحه فله تعالوا ثريا بعدين سوي لا
Переглядів 213 місяці тому
Highlight 0:00 - 2:55 from good game 🍸☕️🍽🍰🌹🍵🍽🍹ሰላም አደራቹ صباح الخير صفحه فله تعالوا ثريا بعدين سوي لا
Highlight 40:25 - 45:25 from ፋቅር ያለቦታው አደማጭ የሌለው ሙዚቃነው
Переглядів 253 місяці тому
Highlight 40:25 - 45:25 from ፋቅር ያለቦታው አደማጭ የሌለው ሙዚቃነው
Highlight 0:00 - 2:05 from ሰላምና ክብር ሊሰጡህ ከማይችሉ ሰዎች ራቅ።ለራሰህ ዋጋ ሰጥ። አንተ ወድነህ። WALka Wayr FRAMTHoS p
Переглядів 1523 місяці тому
Highlight 0:00 - 2:05 from ሰላምና ክብር ሊሰጡህ ከማይችሉ ሰዎች ራቅ።ለራሰህ ዋጋ ሰጥ። አንተ ወድነህ። WALka Wayr FRAMTHoS p
23 July 2024
Переглядів 474 місяці тому
23 July 2024
Highlight 21:30 - 26:27 from አላህ #ብቻ በቂዬ ነው ነቢዩ መሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው #እና የቢዩ መሀመድ ኡመት ንኝ የሚል #ላይ
Переглядів 1314 місяці тому
Highlight 21:30 - 26:27 from አላህ #ብቻ በቂዬ ነው ነቢዩ መሀመድ የአላህ መልክተኛ ናቸው #እና የቢዩ መሀመድ ኡመት ንኝ የሚል #ላይ
Highlight 14:55 - 19:55 from ድብር ብሉኛል አባባ ላኩለኝ የምትወዱኝ
Переглядів 375 місяців тому
Highlight 14:55 - 19:55 from ድብር ብሉኛል አባባ ላኩለኝ የምትወዱኝ
Highlight 11:10 - 16:10 from ሶሰትነገሮች ያለቀጠሮይመጣሉ እደል ፋቅር ሞት እውነት ኦር ሀሰት
Переглядів 295 місяців тому
Highlight 11:10 - 16:10 from ሶሰትነገሮች ያለቀጠሮይመጣሉ እደል ፋቅር ሞት እውነት ኦር ሀሰት
ዛሬ ማሳያቹ የልባሳት ሱቅና የቤት እቃዎች ሱቅ ያሳያቹአለው አብራቹኝ ተከታሉ የምትፈልጉ በኮመትአሳውቁኝ እነግራቹለው ከፈለጋቹ በሎኬሸን መታቹ መግዛትችላቹሁ
Переглядів 336 місяців тому
ዛሬ ማሳያቹ የልባሳት ሱቅና የቤት እቃዎች ሱቅ ያሳያቹአለው አብራቹኝ ተከታሉ የምትፈልጉ በኮመትአሳውቁኝ እነግራቹለው ከፈለጋቹ በሎኬሸን መታቹ መግዛትችላቹሁ
ነገሸ የምትፈልጉ ቁጥሬን አሰቀምጣለው መነገሸ ቤትን መታቹመነገሸትችላቹ ሁለት እጅ ሚየት #ርያልብቻነው#0531969022#
Переглядів 816 місяців тому
ነገሸ የምትፈልጉ ቁጥሬን አሰቀምጣለው መነገሸ ቤትን መታቹመነገሸትችላቹ ሁለት እጅ ሚየት #ርያልብቻነው#0531969022#
coffee Turk
Переглядів 276 місяців тому
coffee Turk
ጀምሪየ በአገራችን ጨጨብሰ
Переглядів 637 місяців тому
ጀምሪየ በአገራችን ጨጨብሰ

КОМЕНТАРІ

  • @ኡሙሰመረዲንTUbe
    @ኡሙሰመረዲንTUbe Годину тому

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በለቹበት

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 4 години тому

    ❤🎉🎉

  • @SUbs_6210
    @SUbs_6210 6 годин тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤በርች እህት❤❤❤❤መልሸልኝ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SUbs_6210
    @SUbs_6210 6 годин тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤በርች እህት❤❤❤❤መልሸልኝ ቤተሰብ እንሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ebro1179
    @Ebro1179 6 годин тому

    መለስኩኝ እሺ

  • @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ
    @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ 6 годин тому

    ሠብመልሽ

  • @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ
    @ዘይባሀሠን-ጘ1ረ 6 годин тому

    በርቺውደ❤❤❤❤❤

  • @AMELEGesit-r8x
    @AMELEGesit-r8x 6 годин тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ አለሜ በርችልኝ❤🎉

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 7 годин тому

    አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ በላይክ ሽር ኮመት አትረሱ

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh 11 годин тому

    Assalamunaleyküm masallah ❤❤❤

  • @munteha2
    @munteha2 11 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de 11 годин тому

    አሰላሙ አለኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እንዴት ነሽ አሹርካ ደምሬሻለሁ መልሺ ኮመንት በመፃፍ አሻጉሊት አታድርጊልኝ

  • @mohammedhameed5234
    @mohammedhameed5234 14 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tube-gq1wd
    @tube-gq1wd 16 годин тому

    አሠላም ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ለሠላምታሽ ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ አይይይ ይብላኝ ለምትወድ አልሐምዱሊላሕ እኔሥ በደናው ጊዜ እድጠላው አርጎኛል😂😂😂

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh 20 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 21 годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmiTube-x6x
    @AmiTube-x6x День тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 День тому

    🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼 #ወላሂ ሳታነቡ እንዳታልፉት 😭 እናት ማለት ለእናንተ በአንድ ቃል ግለፆት ብትባሉ ምን ብላቹ ትገልፆታለቹ ጥያቄው ለሁላችንም ነወ። ታሪኩን ስጀምርላቹ ከእለታት በአንዱ ቀን የወተት ብርጭቆው በድንገት ከእጇ ላይ ወድቆ 💐ተሰበረ ልጇ ጮኸባትና ተናድዶ ከክፍሉ ወጣ። አጭር መልእክት ፅፋ አስቀመጠችለት! ልጇም ሲመለስ እንደተለመደው ወንበሯ ላይ ተኝታ፣ ደብዳቤውን ጭኗ ላይ አድርጋ አገኛት። ከዛም ወሰደውና አነበበው! ልጄ ውዴ የዓይኔ ብሌን አዝናለሁ... አርጅቻለሁ እጆቼ ይንቀጠቀጣሉ ምግቤም በደረቴ ላይ ይደፋል። እና እኔ ከእንግዲህ 💐 ቆንጆና ጥሩ መዓዛ ያለኝ አይደለሁም !! አትወቅሰኝ ልጄ ከዚህ በኋላ ልብሴንና ጫማዬን መልበስ አልችልም!! ስለዚህ እርዳኝ. እግሮቼም መፀዳጃ ቤት እንኳን ተሸክመው ሊወስዱኝ አይችሉም!! እጄን ያዝ እና መራመድን ላስተምርህ ትንሽ በነበርክበት ጊዜ ምን ያህል እጅህን እንደያዝኩ አስታውስ እና አንድም ቀን ሳለማምድህ 💐 ሰልችቼህ አላውቅም ነበር... ልጄ ሆይ፣ አንተም በእኔ ደካማ የማስታወስ ችሎታ እና የቃላቶች ዝግታ አትሰለች። አሁን ደስታዬ ሁሉ ካንተ ጋር መሆን ብቻ ነው። ፈገግታክ ትንሽ እያለክ ያስደስተኝ ነበረ። አሁንም ፈገግታህን አትንፈገኝ። እኔ ደግሞ በቀላሉ ሞቴን የምጠብቅ ነኝ ። ስትወለድ አብሬህ ነበርኩ። ከኔ 💐 ጋር ሁን........ ይህን ፖስት የምታነብ ሆይ ስለ እናትህ ሀቅ የሆነች ነገር ሳትፅፍ አትለፍ እናትህ በህይወት ብትኖርም ባትኖርም ላንተ በጣም ውድ ናት ከ አንድ በላይ ቃል ይገባታል .... #ጀነት በእናቶች እግር ስር ናት😢😢 እናቶቻችሁን ላጣችሁንና ቁስላችሁን ለቀሰቀስቁባችሁ በጣም ይቅርታ❤🥀🌹🌹🌹🌺💐🌺 መገን ረሱለሏህ💛ዓጂብ ነው የዚህ ሰው ነገር ቂሳው መካ ውስጥ ነው፣ አንዲት አሮግት ሴትዮ እንጨት ለቀማ ወጥታ የቻለችውን ያህል ሰብስባ በወገቧ ተሸክማ ወደ ቤቷ እየተመለሰች አንድ ሰው ከሩቁ አያት፣ ፈጠን ብሎ መጣና:- እማማ አምጡትማ ይስጡኝ እኔ ልሸከምልዎ! እርሶ መንገዱን ብቻ ይምሩኝ ብሎ ከወገቧ ላይ🥀 አውርዶ ተሸክሞ መጓዝ ጀመሩ። መንገዱ እጅግ አስቸጋሪ፣ዳገት ቁልቁለታማ ነው፣የጸሀዩም ቃጠሎ ጉድ የሚያሰኝ ነበር። ከረ ጉዞና ድካም በኋላ እቤቷ ደረሰና እንጨቱን አስቀመጠላት። ሴትይቱም ዘወር አሉና:- ልጄ ሆይ! ለውለታህ የምከፍልህ አንዳችም ነገር የለኝም፣ ነገር ግን አንዲት ምክር ልስጥህ 🥀 ትጠቅመሀለች አለችው።ሰውየውም:- እሺ ይንገሩኝ አላቸውሴትይቱም:- መካ ወደ ህዝቦችህ ስትመለስ አንድ #ሙሀመድ የተባለ ነብይ ነኝ ባይ ሰው አለ ካገኘኸው ራቀው አትስማው አታዳምጠው እንዳትከተለውም አደራ፣ አለችው።ሰውየውም:- ለምን!!? ሲል ጠየቃት!!ሴትይቱም :- ምክንያቱም ባህሪውም ስነ-ምግባሩም መጥፎ የሆነ 🥀 ሰው ነው አለች።ሰውየውም :-ያ ሰው እኔው ሙሀመድ ነኝ ሲሏት:- አንተ ከሆንክማ{አሽሀዱ_አን_ላ_ኢላሀ_ኢለሏህ_ወአነከ_ሙሀመድ_ረሱሉሏህ} አለችና ወዲያው ሰለመች 🥀❤️❤️ ታዲያ ለዚህ ነቢ ሰለዋት አይገባቸውምን !!!!?اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك علــى نَبِيِّنَـــا مُحمَّدﷺ💚❤️❤️

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv День тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን የሚገርም ነው አይ ኢንዶሚ የሌለበት ኑሮ 😢

  • @Zayd-b3u
    @Zayd-b3u День тому

    ሳብ😍🎉🥰

  • @destayoutube
    @destayoutube День тому

    ተመርቶ ብዙ ግዜ ስለሚቆይ ይኖረዋል ግን ህዝቤ ፕሊፕን ሆናል እና እግዚአብሔር ይርዳን እውነት ለመናገር ሲነግራችው የማይስሙ ብዙ ናችው እውነት አንዳንዴ የውጭ ምግብ መብላት በጣም አልወድም

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 День тому

    አንዱ ኡሰታዝ ሲናገረ ነው የሰማሁት አንድ ወጣት መጣና ኡሰታዝ ሚሰት ፈልግልኝ ማግባት እፈልጋለሁ ይለዋል ኡሰታዙም ወጣቱን ያውቀው ነበር እና ከዛ በፌት ከነበሩ ፍቅረኞችህ ለምን አንዷን አታገባም ይለዋል ወጣቱም እንዴ ትዳርን ቀልድ አደረከው እንዴ እነሱ አንዳቸውም ለትዳር አይሆኑም አለው አንድ አንዱ ወንድ እንደዚህ ናቸው በዙ ሴቶችን እየሄዱ ያበላሹና ትዳር ሲፈልጉ ምንም የማታውቀዋን ንፁህ ሴት ይፈልጋሉ ማግባት ሲፈልግ እነዛ ያበላሻቸውን ሴቶች አንፈልጋቸውም ለዚህ ሁሉ ነገረ ሴቶች ተጠያቂ ናቸው ከጋብቻ በፌት ክብራቸውን መጠበቅ አለባቸው ከሀላል በፌት የተጀመረ ፍቅር መጨረሻው ውርደት ነው

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 День тому

    አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ ❤❤❤❤❤

  • @susu21
    @susu21 День тому

    Selam selam selam inkan selam metashe mammaye berechilgn tenkrilgn ሀሪፍ kouta neberen bercjilgn tenkrilgn mamaye berchilgn lehagerachin seln yamtaln

  • @kegnabet1002
    @kegnabet1002 День тому

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ እንዴትነሽ ውዴ ማየት ማመን ነው አዎ እንግዲ ማየት ማመን ነው የቆየ ይሆናል ኤክስፖየርድ ያደረገ ሊሆን ይችላል

  • @Alemtube-x6g
    @Alemtube-x6g День тому

    ሰላም ሰላም ውድእና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች እደምን ቆያቹ ሰላማቹ ይብዛ ወይኔ እኔ በጣም ነው የምወደው እፍፍፍ እይህን ነው የምበላው 😢😢😢😢😢

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 День тому

    ሰላም እህታችን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ በቀጣይ ብድዮ እስክንገናኚ መልካም ቆይታ ይሁንልን በያለንበት ቦታ ❤❤❤❤

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 День тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱሁ አህለን ወሳህለን አሹርካየ እንኳን መጣሺ በጣም ደስ የሚልና ሀሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን ስላሳየሺን እናመሠግናለንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @foziya1654
    @foziya1654 День тому

    ሰላም ቤተሰብاسلموعليكم وراحمتلاح وبركتح ያጀመአ እንደትናቺሁ ሁላቺሁንም በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር አንድነት ያስፈንልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zdtubeመቅደላ
    @Zdtubeመቅደላ День тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንካን ሰላም መጣሺ እህቴ የነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል ቆይታ ነበረን በርች መልካም ቀን ይህን ልብ

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube

    ሰላም አለይኩም ሠላም እህት እደሚ ከሰንተ አንድ ነዉ የምበላው ምን ችግር አያመጣም ሰንት ሰው እየተመገበው አደለ

  • @sofl-lc6tl
    @sofl-lc6tl День тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብካቱሁ ሰላም እህት እኳን ደህን መጣሺ ዋወወወወ በረቸልኝ አሪፍ ቆይታ ነብረ ብረቸልኝ ሰላም ፍቅር ላገረቸን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 День тому

    𝐄𝐆𝐄𝐙𝐈𝐘𝐀𝐁𝐄𝐇𝐀𝐑𝐄 𝐘𝐄𝐌𝐄𝐒𝐆𝐀𝐍𝐄 𝐄𝐍𝐖𝐄𝐍𝐀𝐓𝐄 𝐄𝐇𝐄𝐓𝐀𝐂𝐇𝐄𝐍𝐄 𝐁𝐄𝐓𝐀𝐌𝐄 𝐘𝐄𝐌𝐄𝐘𝐀𝐌𝐄𝐑𝐄 𝐁𝐔𝐓𝐀 𝐍𝐀𝐖𝐄 𝐁𝐄𝐑𝐄𝐂𝐇𝐈 𝐘𝐄𝐌𝐄𝐑𝐄

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx День тому

    😢😢😢😢አሰላም ወአላኩም ❤❤❤

  • @Merma2m
    @Merma2m День тому

    Aselamu aleykum worahimetulahi wobercatihu encan selam metash selam fikir andinet lenati yagerachinn yhun berchi

  • @FafiTubef
    @FafiTubef День тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካትሁ😢በማይመጣው መጣሽብኝ ኡኡአአአ ከባድ ነው እና ምን ልበላ አይ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን🎉❤

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 День тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት አይለየን በርች

  • @MeymemTube
    @MeymemTube День тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱ ሊላህ የምር ለማመን ይከብዳል ከዚህ በኋላ ላለመብላት መወሠን አለብን

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 День тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልን አይ ምን ጉድነው ግን እኔ አንዳንዴ እበላለሁ ብታይኡኡ

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ 2 дні тому

    አሰላማሊኩም ሰላም ሰላም እንኮንሰላምመጣሽ አረ እንዶሚ ጡሩ አይደለም እዳትጠቀሙ እኔ አስጥልቶኛል በሽታነውእህታችን ልክብለሻል በርቺ❤🎉🎉

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 2 дні тому

    ከሚጠላሁ አንዱ ኢንዶም ነዉ

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 2 дні тому

    🌼አሰላሙ አለይኩም🌼 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🌼 🍃 እንባህን ለመደበቅ ስትል… ልትስቅ ትችላለህ እንዲሁም ደህና መሆንህን ለማሳየት ፈገግ ልትልም ትችላለህ‥ ይሄ በብዙዎች ዘንድ ያለ ባህሪ ነው ። ውስጣችን በሀዘን እርር ብሎ ፣ልባችን በጭንቀት ተውጦ፣ አይኖች የፈሉ እምባዎችን እያቀረሩ ግና ይህን ሁሉ ዋጥ አድርገህ የሆድክን ፅንስ እሹሩሩ እያልቅ ፣ከላይ በፈገግታ ታሳልፈዋለህ ።በርግጥ ዛሬ ነገ አይደለምና ጌትዬ ነገሮችን ይገለባብጣል እና የሆድክን በሆድክ አድርገህ አልሃምዱሊላህ በል ።ፈገግታም ከፊትህ አይጥፋ ። ሁሉም ጀዛውን አያጣውም እና!!! ሰዎች ውስጥህን ባይረዱም 🥀 መቲኑ ያውቃል የመጣውን በፀጋ ተቀበል ⇘ ነገር ግን ውስጥ አዋቂ የሆነ ምትደብቀውንና ግልፅ የምታወጣውን የሚያውቅ ጌታ አለህና ጭንቀትህንና ሀዘንህን ለጌታህ ንገረው( إِنَّهُ يَعْلَمُ الْجَهْرَ وَمَا يَخْفَىٰ ) " እርሱ ግልጹን የሚሸሸገውንም ሁሉ ያውቃልና ፡፡" [አል-አዕላ 7] 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌼🇪🇹

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 дні тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ

  • @ZDEAbdu
    @ZDEAbdu 2 дні тому

    ማሻላህ በርሺ ውድ❤❤❤❤ሠብመልሺ

  • @EkramYemameኢክራምይማም

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበ ት ይጠብቅሽ የኔእህት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችንይሁንያረብ🎉🎉

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 2 дні тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት አሏህ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ቅን እህት ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን ያረብ 🎉 🎉 🎉 🎉

  • @አሚናትየናቷናፋቂ

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራች ኢትዮ ይሁንልን አሪፍ ቆይታ ነበር ❤❤

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 2 дні тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱ አሹርካየ እኳንሠላምመጣሺ ዉዴ በማይመጣዉ መጣሺብኝ😂😂😂 እዶሚ ኡኡኡ ኧርተይኝ