Enkoy Media እንኮይ ሚዲያ
Enkoy Media እንኮይ ሚዲያ
  • 135
  • 133 644
ሁለት የተመኘችው ጦሰኛ _አሰቃቂው ግድያ _እውነተኛ የወንጀል ታሪክ_ Ewnetegna yewenjel tarik_ True story.
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ Amharic audio Narration.Amharic book narration. Ewnetegna yewenjel tarik. True crime story_ Addis zemen_police ena ermejaw_kokeb Asaye_fikir ena wenjel_ፍቅር እና ወንጀል_የወንጀል ታሪክ_የወንጀል ምርመራ።ከኮከብ አሳዬ።_ወንጀል
ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1
t.me/enkoymedia
Переглядів: 205

Відео

የምስኪኗ ሴት አሳዛኝ ታሪክ_እውነተኛ የወንጀል ታሪክ_ True crime story.
Переглядів 8014 години тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ ፍቅርና ወንጀል_ከኮከብ አሳዬ_እውነተኛ የወንጀል ታሪክ True crime story_Ewnetegna yewenjel tarik.,Addis Zemen_Police ena Ermejaw_ Tsegereda.ፖሊስ እና እርምጃው_ፅጌረዳ መፅሔት_አዲስ ዘመን ጋዜጣ_ፍቅር እና ወንጀል መፅሀፍ። ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
እጅግ ከሰቃቂ የወንጀል ታሪክ_እውነተኛ የወንጀል ታሪክ_ Ewnetegna yewenjel tarik_True crime story.
Переглядів 8629 годин тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ ፍቅር እና ወንጀል_ከኮከብ አሳዬ_እውነተኛ የወንጀል ታሪክ የሰው ልጅ እንዲህም ይጨክናል? የሚያስብል እጅግ አሰቃቂ የወንጀል አፈፃፀም። ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ገበሬውን ማን ገደለው?እውነተኛ የወንጀል ታሪክ_Ewnetegna yewenjel tarik
Переглядів 734День тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ Amharic Audiobook Narration Yewenjel tarik _ewnetegns tarik ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
የአባት እንግዳ_እውነተኛ የወንጀል ታሪክ_Ewnetegna yewenjel tarik_true crime stories
Переглядів 56214 днів тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_አማርኛ_የታሪክ_የልቦለድ_መፅሃፍ_crime story_ewntegna yewenjel tarik_Amharic Book Narration_Amharic Narration_Audio Book Narration_wenjel tarik ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ቂመኛው ብላቴና - እውነተኛ የወንጀል ታሪክ_ Ewnetegna yewenjel tarik-Audio Book Narration
Переглядів 81714 днів тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
እውነተኛ የወንጀል ታሪክ-Yewenjel tarik
Переглядів 61121 день тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
የወጣቷ እጅግ አሰቃቂ እና አሳዛኝ አሟሟት- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ-Ewnetegna yewenjel tarik.
Переглядів 72528 днів тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_አማርኛ- Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ምስኪኑ እንጀራ አባት እና ያልታሰበችው ገዳይ- Ewnetegna Ywenjel tarik
Переглядів 77928 днів тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ለልጆቹ እናት ያሰባትን ሴት በቅናት በአሰቃቂ ሁኔታ ገደላት።Ewnetegna yewenjel tarik.
Переглядів 805Місяць тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
እንደወጣ የቀረው ምስኪኑ አባወራ-እውነተኛ ታሪክ-yewenjel tarik
Переглядів 545Місяць тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
በአስገራሚ ሁኔታ ያልሞተው የሟች ድምፅ ያጋለጠው አሰቃቂ ወንጀል - Ewnetegna yewenjel tarik
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ትረካ-ያገረሸ ፍቅር - ስድስት ኪሎ ድባብ መናፈሻ የተፈጠረው አሳዛኙ የቦንብ ፍንዳታ - Ewnetegna Yewenjel Tarik. True crime story
Переглядів 932Місяць тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ትረካ- ወጣቱ በባለውለታው ላይ ለምን ጨከነ? Amharic Audiobook Narration
Переглядів 541Місяць тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ትረካ-ሌባው ሲሰርቅ የያዙት አባወራ የወሰዱት እርምጃ- Amharic Audio book Narration. police ena eremejaw gazeta
Переглядів 641Місяць тому
#EnkoyMedia#እንኮይሚዲያ#ትረካ_Tereka_ Ewnetegna yewenjel tarikoch- Narration - Amharic Book Narration- True Crime stories. ቆየት ያሉና በቅርብ አመታት የተፈፀሙ አስገራሚ አሳዛኝ እንዲሁም አሰቃቂ የወንጀል ታሪኮች- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ- እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- crime stories ua-cam.com/channels/bTYbKc8ZZutYLyf0kXbdoA.html?Sub-confirmation=1 t.me/enkoymedia
ትረካ-ምስኪኗ ተማሪ ዩኒፎርሟን እንደለበሰች ለትምህርት ወጥታ ቀረች-True crime story-Amharic Audio book Narration.
Переглядів 832Місяць тому
ትረካ-ምስኪኗ ተማሪ ዩኒፎርሟን እንደለበሰች ለትምህርት ወጥታ ቀረች-True crime story-Amharic Audio book Narration.
ትረካ-አስደናቂው የህፃኑ መቃብር ሚስጥር-Amharic Audio Narration-yewenjel tarik- true story
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
ትረካ-አስደናቂው የህፃኑ መቃብር ሚስጥር-Amharic Audio Narration-yewenjel tarik- true story
ትረካ- ውሻው ቆፍሮ ያጋለጠው ጉድ- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ- Amharic Audio Narration
Переглядів 898Місяць тому
ትረካ- ውሻው ቆፍሮ ያጋለጠው ጉድ- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ- Amharic Audio Narration
ትረካ-ድንገት የተገኘችው ባርኔጣ፤ የገዳይ ወይስ የሟች? Ewnetegna yewenjel tarik-Amharic Audio Narration-true story
Переглядів 597Місяць тому
ትረካ-ድንገት የተገኘችው ባርኔጣ፤ የገዳይ ወይስ የሟች? Ewnetegna yewenjel tarik-Amharic Audio Narration-true story
ትረካ- እንቆቅልሹ የክልሷ ግድያ- የሉጂና ገዳይ ማነው?Police Ena Ermejaw- True Crime Stories- Amharic Audio Narration
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
ትረካ- እንቆቅልሹ የክልሷ ግድያ- የሉጂና ገዳይ ማነው?Police Ena Ermejaw- True Crime Stories- Amharic Audio Narration
ትረካ- የመኪና ዘራፊዎቹ አባራሪዎች-እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- Amharic Audio Narration -yewenjel tarik-true story
Переглядів 610Місяць тому
ትረካ- የመኪና ዘራፊዎቹ አባራሪዎች-እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- Amharic Audio Narration -yewenjel tarik-true story
ትረካ- ውስብስቡን የንብረት እና ቤተሰብ ቃጠሎ ማን ፈፀመው?Ewnetegna yewenjel tarik-ፖሊስ እና እርምጃው ጋዜጣ- true crime story
Переглядів 7192 місяці тому
ትረካ- ውስብስቡን የንብረት እና ቤተሰብ ቃጠሎ ማን ፈፀመው?Ewnetegna yewenjel tarik-ፖሊስ እና እርምጃው ጋዜጣ- true crime story
ትረካ- አሰቃቂ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- Ewnetegna Yewenjel tarik-Addis zemen gazeta-true crime story
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
ትረካ- አሰቃቂ እውነተኛ የወንጀል ታሪክ- Ewnetegna Yewenjel tarik-Addis zemen gazeta-true crime story
ትረካ- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ-Ewnetegna yewenjel tarik
Переглядів 8922 місяці тому
ትረካ- እውነተኛ የወንጀል ምርመራ ታሪክ-Ewnetegna yewenjel tarik
ትረካ- ከዘጠኝ ወራት በኋላ የተቃጣው የጭካኔ በትር-Ewnetegna yewenjel tarik-Amharic Audio Narration
Переглядів 5542 місяці тому
ትረካ- ከዘጠኝ ወራት በኋላ የተቃጣው የጭካኔ በትር-Ewnetegna yewenjel tarik-Amharic Audio Narration
ትረካ- ማንም ያላወቀው ድብቅ ፍቅር አሳዛኝ መጨረሻ- Ewnetegna yewenjel tarik
Переглядів 6042 місяці тому
ትረካ- ማንም ያላወቀው ድብቅ ፍቅር አሳዛኝ መጨረሻ- Ewnetegna yewenjel tarik
ትረካ- ያልታመነው የፖሊስ አባል መጨረሻ - Ewnetegna yewenjel tarik- Amharic Audio Narration-true story
Переглядів 7012 місяці тому
ትረካ- ያልታመነው የፖሊስ አባል መጨረሻ - Ewnetegna yewenjel tarik- Amharic Audio Narration-true story
ትረካ- ሚስት አረብ ሃገር ልሂድ ማለቷ ያስከተለው ጉድ- የእድሜ ልክ እስራት ያስከተለው ወንጀል- Ewnetegna wenjel mermera.
Переглядів 3892 місяці тому
ትረካ- ሚስት አረብ ሃገር ልሂድ ማለቷ ያስከተለው ጉድ- የእድሜ ልክ እስራት ያስከተለው ወንጀል- Ewnetegna wenjel mermera.
ትረካ- ፀፀት ያስከተለው የደን ጠባቂው ጥይት-እውነተኛ የወንጀል ምርመራ-Ewnetegna yewenjel mermera-Amaric Audio Narration
Переглядів 5052 місяці тому
ትረካ- ፀፀት ያስከተለው የደን ጠባቂው ጥይት-እውነተኛ የወንጀል ምርመራ-Ewnetegna yewenjel mermera-Amaric Audio Narration
ትረካ- ከ24 ዓመታት በኋላ ፍርድ የተገኘበት የወንጀል ታሪክ-Ewnetegna Yewenjel Tarik
Переглядів 5542 місяці тому
ትረካ- ከ24 ዓመታት በኋላ ፍርድ የተገኘበት የወንጀል ታሪክ-Ewnetegna Yewenjel Tarik

КОМЕНТАРІ

  • @HaniadaAdahani-yx2xn
    @HaniadaAdahani-yx2xn 21 годину тому

    Esikezare semichesh alawukem sisemawu gin woww new enidet le hizeb tederash alihonem berichi 🎉❤

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 3 дні тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 3 дні тому

    እውነተኛ ታሪክ ነው ግን 😢

  • @JewadMohamed-g9q
    @JewadMohamed-g9q 4 дні тому

    ሰሞኑን ጠፍተሻል

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 4 дні тому

    ትክክል*!! " በሞት:ፍርድ**!! አለዚያ: ፍትህ:እሚባ ል :የለም** "እያልኩ: ተከታተልኩት*!! YES*!! ሞቷም: እንዳገዳደልዋ:ቢሆን:ጥሩ: ነበር*!! ሴትየዋ: "ደሞተራ " ናት**!! = ጨካኝ::አረመኔ:የ4 ልጆቿ: ምሰኪን:የዋህ: ባሏን: እንዲህ:መግደል**? " ደሞተራ"The Black Widow Spider " ትባላ ለች:፡ ወፍራም፤ ት*..ልቅ* ጥቁር:ሸረሪት: ናት ። (ባካባቢያችህ:የትም: ትገኛለች።ታውቋታላችህ ) ወንድ:ሸረሪቶች: አነስተኞችና: ነጫጭ:ሲሆኑ: ሴት አገኘን: ብለው:ፍቅር: ሲሰሯት: ግጥ**ም: አርጋ: : ይዛ::" ስሜቷ: ስትረካ: ባሏን: ነክሳ: በመርዟ: ነክሳ ትገድላቸዋለች*!! በዚህ:የተነሳ:የወንዶቹ: ቁጥር: አነስተኛ:ሲሆን:እንዳይሞቱ:በመፍራት: በሩቁ: ሽሽታቸው: አይጣል:ነው*!!ማ:ሊጠጋት*!! ይኸኔ: እሷ:ሴክስ: ሲያምራት: ራሷን: በመለወጥ: አድፍጣ: በመጠባበቅ: መኖሯን:የተዘናጉ: በቅርብ ረቀት: ሰደርሱላት: በጣም:ፈጣን: ስለሆነች: አሯርጣ: አጥብቃ:በመያዝ: ሴክስ:አርጋ: ስትረካ አሁንም:በመርዟ: ትገድላቸዋለች::በዚህም ባል: ስለሌላት: ሴተ-ላጤ:ጥቁሯ:ሸረሪት [ The Black wido w spider = ባገራችን:" ደሞተራ" ጨካኝ:አረመኔ:ባሏን: ገዳይ::ትባላለች:: ልክ: እንደዚች:ጨካኝ:አረመኔ: ባሏን:በግፍ:ገዳይ**!! ለወንድ: ሸረሪቶች: አቃቤ:ህግ: አጡ:እንጂ**!!

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 11 днів тому

    ከፋ አገሬ ነው ተወልጀ ያደኩበት በጣም ሰው ይገደል ነበር እኔ የማቃቸው የተገደሉ አሰለፍ ኑርየ እና አደም መሀመድ የሚባሉ ነበሩ በልጅነታችን ከሀያ አመት በላይ ሁኗቸዋል

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 14 днів тому

    Uffffffffffff yene meskin 18 amet mulu😢😢😢

  • @yonman9437
    @yonman9437 27 днів тому

    ስሕተቱ የልጅቷ ነው የጎዳና ልጆች ሌሊት በዛ ላይ የማታውቃቸው አምስት ወንዶች ጎረምሶች መሀል ያሏትን ብቻ አምና ማደሯ ብሎም የመጀመሪያው ደፋሪዋን አለመቃወሟ ስሕተቱ የራሷ ነው ምልክት ካየች ጥላ መሰወር ነበረባት ሌላው ከመጀመሪያው ሰው ውጭ ሌሎቹ የድርጊቱ ፈጻሚዎችም መያዝ አለባቸው የወንጀሉ ታሪክ ይህን ባለማካተቱ የተሟላ ሊባል አይችልም::

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 28 днів тому

    Lilochus?😭😭

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 28 днів тому

    ❤❤

  • @fuadbedrumadela
    @fuadbedrumadela Місяць тому

    ሠውዬው ሊገለው የቻለው ሟች ወቶ ስለተመለሠ አዝማሚያው በሚል ትንሽ ምክንያት ኢሄ እስከግድያ ያደርሳል ?

  • @amam5874
    @amam5874 Місяць тому

    መጀመሪያ ታሪኩን በደንብ ማረጋገጥ አለብሽ ከማቅረብሽ በፊት እሄ ግራ የሚያጋባ ያልተሟላ ታሪክ ነው ያቀረብሽው

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 Місяць тому

    Uffffffffffff bsmam weto kmkert yeswren😢😢😢

  • @MarthaSilkebo
    @MarthaSilkebo Місяць тому

    ለምን ገደሉት ? ምን አድርጓቸው ?ታሪኩን አሟልታችሁ አቅርቡ እንጂ

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 Місяць тому

    ❤❤

  • @netsebraktamene3980
    @netsebraktamene3980 Місяць тому

    Bravo, BERCHI!!!

  • @fuadbedrumadela
    @fuadbedrumadela Місяць тому

    የኔ አንደኛ በርቺልኝ ሥምሽን ንገሪን እስቲ

  • @yonman9437
    @yonman9437 Місяць тому

    ከተዘጋው ዶሴ የካሴቱ ሚስጥር በሚል ርዕስ የቀረበው የወንጀል ታሪክ ነው ግን አሪፍ ታሪክ ነው።

  • @tommyleeseparta1439
    @tommyleeseparta1439 Місяць тому

    አቀራረብሽ በጣም ጥሩ ነዉ, ነገር ግን ለየት ባለ ሁኔታ የወንጀል ታሪኮችን በዚህ ቻናል ተሟክሮ መሠረት ቢሆን ይበልጥ ተወዳጅነቱ የጐላ ይሆናል,, real crime the first file you have to check ✔️ it 10qs 🙏

  • @uniqueras-j3h
    @uniqueras-j3h Місяць тому

    it's nice keep it up my sis

  • @WelelaKasu
    @WelelaKasu Місяць тому

    enatu batame bezu ya terka midya adamchalhu batame damo terka ewdalhu yanchi teraka gene gana ka clascu benjemer yasfrale enda mene gude nawe demteshi teru hono sala ya wenjel mermara yamettark nawe yamomaselawe basemame era clasicun kayeri aymstme sente alu eko lajoro yamiteme hoooo😳😳😳😳 damoka hulume terkawochi nacwe andu enqwane bihone teru wedya ena lemkershi yamertshiwe hasabe teru adelme baswe zanede tamerachi ayhonm emagagie ewnat

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 Місяць тому

    ማሬ ❤❤❤

  • @yonman9437
    @yonman9437 Місяць тому

    በጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሃ ከሸገር 991 ላይ የተወሰዱ ትረካዎችን ባትደግሚ ጥሩ ነው አቀራረብሽ ግን አሪፍ ነው

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 Місяць тому

      እሺ🙏🙏🙏

    • @uniqueras-j3h
      @uniqueras-j3h Місяць тому

      Baba eski ye girma fiseha youtube channel jeba byign

  • @getabalewgetch5559
    @getabalewgetch5559 Місяць тому

    Berchi

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q Місяць тому

    Alex 🙏🏽

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Місяць тому

    በርቺ ጥሩ ነው ❤ ግን ሰዎችን ስታስመስይ እ እ አትበይ ስትተርኪ እባርኔጣ: እየለኝም: እግምጃ: ወ.ዘ.ተ ... በስርአት ቃላቶቹን ተጠቀሚ ይሰለቻል

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 Місяць тому

      🙏🙏🙏እሺ አስተካክላለሁ።

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 Місяць тому

    15 amt 😢😢😢

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Місяць тому

    👍👍👍👍

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q Місяць тому

    45 አመት አዛዉንት መባል ተጀመረ እንዴ 😂🤣

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 Місяць тому

      😂😂😂እኔም ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት።

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 Місяць тому

      እኔም ክው ነው ያልኩት ጠላትህ ክው የበልና😂

    • @Bec-y3q
      @Bec-y3q Місяць тому

      🤣🤣🤣

  • @yoni.t2217
    @yoni.t2217 Місяць тому

    በርቱ❤

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 Місяць тому

    ❤❤

  • @aminhAli-v7g
    @aminhAli-v7g Місяць тому

    ❤❤❤

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 Місяць тому

    ምን:ይሉታል:ይህ:ዓይነት: ፍርድ*!!?? 18:ዓመት??! ወንጀሎችነ: የሚበዙት:ያሉ: ዳኞች: ናቸው*!! በጉቧ ወይም:፡ የሟችን:ህይወት: ዋጋ:በማቃለል: ወይም፡ " አካኪ: ዘራፍ [ ዋ:እህቴ/ልጄ:: የሚል: ሰው: ስለሌላት*!! ምስኪን: ከርታታዋ*!!:ድሃዋ* ቆንጆ**!!!አልሆን:ያላትን: ኣስጠዪ: ኑሮ: ለመጠገን አስጠዪ: ሥራ: ገባችበት*!! ሳያልፍላት: በአስጠዪ ሁኔታ: አረፈችው**!! እና: 18 ዓመት**??!!

  • @samiraly-d3u
    @samiraly-d3u Місяць тому

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 Місяць тому

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron Місяць тому

    Thanks ❤

  • @barakbintigray1379
    @barakbintigray1379 Місяць тому

    ውሳኔው: በጣም: ቆሻሻ: ነው **!!

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron Місяць тому

    Lijineten astawesegn. Kanebenkut betam koyto nebr. betam amesegnishalehu. Konjo aterarekna akerareb newu ❤

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 Місяць тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏❤

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 2 місяці тому

    Thanks

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በጣምም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 2 місяці тому

    Berchi ❤you are so good .

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 місяці тому

    የኢትዮጵያን ህግ ይገርመኛል ሞት ፍርድ ለሚገባው 15 አመት 15 ዓመት ሊፈረድበት ለሚገባ ሞት ሚዛኑ ትክክል ያልሆነ ፍርድ ያሳዝናል። በጣም እናመሰግናለን ሌላ አዲስ ነገር ይዘሽልን ቶሎ ብቅ በይ❤❤❤❤ Thank you for sharing❤🎉❤🎉❤

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 2 місяці тому

    Des yemil aterarek ❤

  • @fuadbedrumadela
    @fuadbedrumadela 2 місяці тому

    አቀራረብሽን እወደዋለው በርቺልኝ ረጅም የልብ ወለድ ብትጀምሪ ደሥ ይለኛል እህቴ

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 2 місяці тому

      እሺ።አመሰግናለሁ 🙏

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 місяці тому

    አሪፍ ታሪክ ነው ግን ምርመራው የተተረከበት መንገድ ትንሽ ድፍንፍን ያለ ይመስላል አንደኛ ተከሳሽ ልጅቷን አካል ስለመቆራረጡ እንጂ ስለመግደሉ ምንም አልተረጋገጠም ሁለተኛ ስለ እንግዳው አብሯት ስላደረው ሰው ፖሊስ ሰኢድንም ከያዘ በሁዋላ ምንም አለመጠየቁ ምርመራ አለማድረጉ ነገሩን አድፈንፍኖታል በጥቅሉ ያ ሰው ተይዞ ወንጀል ለምን ለመፈጸም ተነሳሳ የሚለው ነገር በታሪኩ ውስጥ በግልጽ ተብራርቶ አልቀረበም ግን አቀራረብሽ ምርጥ ነው።

  • @JewadMohamed-g9q
    @JewadMohamed-g9q 2 місяці тому

    first co..

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 2 місяці тому

    Berchi demtshm betam arif nw

  • @yonman9437
    @yonman9437 2 місяці тому

    ምርጥዬ ነሽ ድምጽሽ ጆሮ ገብ ነው ግን ቻናልሽን ፕሮሞት በማድረግ ላይ የሰነፍሽ ይመስለኛል ታሪኮችን ከማቅረብ በዘለለ የተለያዩ ቴክኒኮችን ተጠቅመሽ ቻናልሽን ብታስተዋውቂ ብዙ አድማጭ ተመልካች ታገኛለሽ ቢቻልሽ ራስ ሽንም የሚያስተዋውቅ አጭር መልዕክት ብትሠሪ ለቻናልሽ ብዙ ተመልካች ሊያስገኝ ይችላል ድምጽሽና አተራረክሽ ግን it’s best የምሬን ነው።

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 2 місяці тому

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏አስተያየቱንም በሚገባ ተቀብያለሁ።

    • @Sincerelymeron
      @Sincerelymeron 2 місяці тому

      Awo betam gobez nech. Esti abel birhanun anagriwu? For sure,he will promote you !

    • @enkoymedia7842
      @enkoymedia7842 2 місяці тому

      ​ እሺ። ለመልካም ቃላቶቻችሁ ለገንቢው አስተያየት እና ጥቆማዎቻችሁ በጣምም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 2 місяці тому

    Bsmam 😢

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 2 місяці тому

    Betam yasazenal bsmam 😢😢😢😢 Sebeb honchibet meskin ene esu new yasazngn😢😢😢