yidnekachew sisay
yidnekachew sisay
  • 207
  • 1 154 196
#Ethiopia ብፁዕ አቡነ በርናባስ በተናገሩት አወዛጋቢ መልእክት ምን ገጠማቸው? እውነቱስ ማን ጋር ነው? በተዋህዶ አስተምሮ ሲገመገም ማን ትክክል ነው
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
Переглядів: 3 243

Відео

#Ethiopia ሼክ አላሙዲን ወደ ኢትዮጲያ በጭራሽ እንዳይገባ ማንም የማያውቀው ጉድ ከንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
Переглядів 1 тис.9 годин тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia ስለ እሬቻ መስማት ያለባቹ ነገር እና የ ዶር አብይ ድብቅ አላማ እስከ መጨረሻው እንስማው
Переглядів 47412 годин тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia የእህተ ማርያም የዘንድሮ ጤፍ ምን አጋጣመው? ቦታው ላይ ምን ተፈጠረ? እንዴት ሊሆን ቻለ? ከእሳቸው አንደበት
Переглядів 39816 годин тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia የእህተ ማርያም ጥሪ አብረን እንስራ 30 የንብ ቀፎ ደርሰናል
Переглядів 28221 годину тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia ሙሉ ልብ ሆኜ እናገራለው የዶላር መጨመር የድብቁ ማህበረሰብ አላማ እና የግብፅ አይቀሬ ጦርነት ከንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጲያ
Переглядів 2,7 тис.День тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia ይህ መልእክት ለታሪክ ይቀመጥ ላልሰሙ አሰሙ ከሰማይ የመጣ ከንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጲያ
Переглядів 2,8 тис.День тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia ይህን ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ከንግስተ ነገስት እህተ ማርያም
Переглядів 65314 днів тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia መልካም መሪ ህዝቡን ለድህነት እና ለእርሃብ እንዴት ያጋልጣል??
Переглядів 1,6 тис.21 день тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#ethiopia የደብረፂዮን መጨረሻ ከንግስተ ነገስት እህተ ማርያም
Переглядів 3 тис.21 день тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia የኢትዮጲያን ህዝብ ወደ ጥንቱ ታሪክ ለመመለስ ነው የመጣውት ሁሉም ነገር መፅሐፈ ሔኖክ ላይ ይገኛል ከእህተ ማርያም
Переглядів 59328 днів тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#ethiopia ዋና ዋና የማህበሩ አባላት እየወጡ ነው ለምን?? ቀደም ብዬ ተናግሬ ነበር ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
Переглядів 1,4 тис.Місяць тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#ethiopia የአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ እሬቻ ጋር ምን አገናኘው ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም #ሣድስሚዲያ Abiy Yilma
Переглядів 4,4 тис.Місяць тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia ንግስተ ነገስታት በአዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ ፤ በቤት ፈረሳ እና በአዲስ አበባ ልማት ዙሪያ በድፍረት ባለ ስላጣናቱን የተናገሩበት
Переглядів 2,9 тис.Місяць тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia የፀጥታ አካላት እህተ ማርያምን በአስቸኳይ አስቁሙ የእህተ ማርያም ምላሽ
Переглядів 3,4 тис.Місяць тому
ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ መምህራን የሚያስተላልፉትን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለእናንተው ጆሮ አሰማለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡
#Ethiopia እህተ ማርያምን እጅግ ያበሳጫቸው የ አባ ገ/መስቀል ተሰማ ድርጊት // ከሚሳደቡ ይመርቁ// እህተ ማርያም ምን አሉ?
Переглядів 2,8 тис.Місяць тому
#Ethiopia እህተ ማርያምን እጅግ ያበሳጫቸው የ አባ ገ/መስቀል ተሰማ ድርጊት // ከሚሳደቡ ይመርቁ// እህተ ማርያም ምን አሉ?
#Ethiopia አሁንም አትሳሳቱ ህዝቡ ይህን ካልተቃወመ ትግራይ ሰላም ልትሆን አትችልም እባካቹ ስሙ አድምጡ ጥቂቱን ላስታውሳቹ
Переглядів 3,5 тис.2 місяці тому
#Ethiopia አሁንም አትሳሳቱ ህዝቡ ይህን ካልተቃወመ ትግራይ ሰላም ልትሆን አትችልም እባካቹ ስሙ አድምጡ ጥቂቱን ላስታውሳቹ
#Ethiopia የእህተ ማርያምን የአገር ልብስ ማን የሚሰራው ይመስላችዋል? ዋጋውስ? እስከ መጨረሻው እንመልከተው
Переглядів 3972 місяці тому
#Ethiopia የእህተ ማርያምን የአገር ልብስ ማን የሚሰራው ይመስላችዋል? ዋጋውስ? እስከ መጨረሻው እንመልከተው
#Ethiopia ሠዓቱ አልቋል ከዚህ በኃላ ወደ ቀድሞ ስራዬ ተመልሻለው// ምን ተፈጠረ// እስከ መጨረሻው እንስማው
Переглядів 9892 місяці тому
#Ethiopia ሠዓቱ አልቋል ከዚህ በኃላ ወደ ቀድሞ ስራዬ ተመልሻለው// ምን ተፈጠረ// እስከ መጨረሻው እንስማው
#Ethiopia እጅግ የሚያምር የጥንቱ የአባቶቻችን የቡሄ መዝሙር ይህን ይመስል ነበር ለልጆቻችን እናስተምራቸው
Переглядів 2402 місяці тому
#Ethiopia እጅግ የሚያምር የጥንቱ የአባቶቻችን የቡሄ መዝሙር ይህን ይመስል ነበር ለልጆቻችን እናስተምራቸው
#Ethiopia አሁን ትክክለኛው ጊዜ ደርሷል ከሰማይ የመጣ መልእክት በአስቸኳይ እንድትወጡ ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
#Ethiopia አሁን ትክክለኛው ጊዜ ደርሷል ከሰማይ የመጣ መልእክት በአስቸኳይ እንድትወጡ ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
#Ethiopia አገራችን የምትመራው በዛር መንፈስ ነው ኢትዮጲያውያን እባካችሁ እንፀልይ /እስከ መጨረሻው አድምጡት/
Переглядів 1,6 тис.2 місяці тому
#Ethiopia አገራችን የምትመራው በዛር መንፈስ ነው ኢትዮጲያውያን እባካችሁ እንፀልይ /እስከ መጨረሻው አድምጡት/
#Ethiopia የመጨረሻ መስጠንቀቂያ ለአባቶች ከሰማይ የመጣ መልእክት// ምክር ለወላጅ
Переглядів 1,1 тис.2 місяці тому
#Ethiopia የመጨረሻ መስጠንቀቂያ ለአባቶች ከሰማይ የመጣ መልእክት// ምክር ለወላጅ
#Ethiopia ከእንግሊዝ አገር ወደ ኢትዮጲያ፤ እህተ ማርያም ይህ ሁሉ ግፍ ደርሶባት ነበር እጅግ ያሳዝናል
Переглядів 3532 місяці тому
#Ethiopia ከእንግሊዝ አገር ወደ ኢትዮጲያ፤ እህተ ማርያም ይህ ሁሉ ግፍ ደርሶባት ነበር እጅግ ያሳዝናል
#Ethiopia ለብቻዬ የያዝኩትን ሚስጢር ልንገራቹ ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
Переглядів 4863 місяці тому
#Ethiopia ለብቻዬ የያዝኩትን ሚስጢር ልንገራቹ ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
#Ethiopia ለምጠይቁኝ በሙሉ የአምላክ እናት የምትታየኝ በእዚህ አይነት ምስል ነው ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
Переглядів 6603 місяці тому
#Ethiopia ለምጠይቁኝ በሙሉ የአምላክ እናት የምትታየኝ በእዚህ አይነት ምስል ነው ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም
#Ethiopia የሩሲያው አለቃ ፑቲን ምን አለ ? የንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ምላሽስ ምንድ ነው ?
Переглядів 1,1 тис.3 місяці тому
#Ethiopia የሩሲያው አለቃ ፑቲን ምን አለ ? የንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ምላሽስ ምንድ ነው ?
#Ethiopiaይህ ሲሆን በቅርቡ ታያላቹ እመኑኝ ኢትዮጲያውያን እንቃ
Переглядів 7763 місяці тому
#Ethiopiaይህ ሲሆን በቅርቡ ታያላቹ እመኑኝ ኢትዮጲያውያን እንቃ
#Ethiopia ይህን እውነት ስናገር እንደምትከፉ አውቃለው ከንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጲያ እወነቱ ግን ይህ ነው!!!
Переглядів 2,6 тис.3 місяці тому
#Ethiopia ይህን እውነት ስናገር እንደምትከፉ አውቃለው ከንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጲያ እወነቱ ግን ይህ ነው!!!
#Ethiopia በንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም በድጋሚ ለ ሊቀ ጠበብት ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ አድርሱልኝ ሙሉ መልእክቱን ተከታተሉት
Переглядів 2,9 тис.3 місяці тому
#Ethiopia በንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም በድጋሚ ለ ሊቀ ጠበብት ዶ/ር ዘሪሁን ሙላቱ አድርሱልኝ ሙሉ መልእክቱን ተከታተሉት

КОМЕНТАРІ

  • @Jesusisomniscient
    @Jesusisomniscient 7 годин тому

    ብፁዕ አቡነ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ የኢየሱስን ፍቅር በልቤ ውስጥ የሳሉት አባት ናቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ናቸው ሐዲስ ኪዳንን በሚገባ የተረዱ ናቸው ዘቤ ከእነርሱ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር

  • @MEKLITTEREFE-sg2vi
    @MEKLITTEREFE-sg2vi 9 годин тому

    እሳቸው መጽሐፍ ቅዱስ መረጃ አላቸው እንደ እግዚአብሔር ቃል ም ይናገራሉ ነገ ከሚደስባቸው ጥያቄ ነፃ ናቸው አቶ ዘበነ ገንዘብ እዚሕ ምድር ይቀራል ከጥያቄ አታመልጥም ለሚጠፋው ነፍስ

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 11 годин тому

    እርሶ ብሉ አኛ አንበላም የመናፍቅ ምክር አንፍልግም

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 11 годин тому

    አትብላ፣ እባላለሁ ነው። አዳምን የጣለው ። ስለ መብላት ሚከራከሩ ሆዳሞች ናቸው ።

  • @samiramohammed4589
    @samiramohammed4589 15 годин тому

    Mejera.be.zefen.besxan.iji.yalew.woxatochun.nas.Awuxu.masqal.Anget.lay.mashakam.becha.xiqim.yelm.tiwld.Atasru.iysusu.nasa.yawoxal.yenanet.saw.hulu.lemin.zafn.yihonal.lemin.maxexe.yifeqedal.Abate.kesaw.gar.texalito.minmm.maxexat.yemayawqe.maxexat.jemer.ortdogis.hono.yesexan.yewshet.haymanot.yete.ketelachu.minim.yemay.gebachu.geta.iyesusu.wode.libachu.yigiba.ortogisoch😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️

  • @GfsrYdhd-c7e
    @GfsrYdhd-c7e 16 годин тому

    አብይ,ሐይማኖት,የለውም,ማንም,ተሸማንም,አይደንቀውም,ብር,ብቻነውየሚፈልገው,እግዚአብሔር,ይድረስልን,እንጂ,

  • @አዲስአለም-ከ4ዘ
    @አዲስአለም-ከ4ዘ 18 годин тому

    እግዚሀብሔር አትብሉ ያለንን ለምን እንበላለን መመራመር መጠየቅም የለብንም ለምን አንበላም ብለን እሱ እግዚሀብሔር ለእኛ የሚጠቅመውን መልካሙን ስለሚያደርግልን ትዕዛዙን እናክብር ምንድንን ነው ነገሮችን እያለሳለስን የእግዚሀብሔርን ቃል የምንቀይረው

  • @edosatesfaye2255
    @edosatesfaye2255 18 годин тому

    ግራ የሚያጋባ ነገር ነዉ

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 20 годин тому

    🌾🕊🌾🇪🇷🌾💙🌾❤️🌾💛🌾💚🌾✝️🕊🙏መርገም ርከሰት የለም ከተባለለምን የሴት የወር ኣባና የወሊድ ጣር ኣርቀረም ?🕊🕊

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 20 годин тому

    መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰመያት ያውርስልን አሚን

  • @GetuTesfaye-kb1ks
    @GetuTesfaye-kb1ks 20 годин тому

    ዘቤ ቀኑን ሙሉቃለእግዚአብሔር ብታስተምር የአባታችንን መልክት ጫፍ እንኳን አልደረስክም አንተብቻ ጼንጤ ተሳደብ

  • @electropika3012
    @electropika3012 22 години тому

    👌👌👌👌💚💛❤🙏🙏🙏👹👹👹

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy День тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @dagnetefera9456
    @dagnetefera9456 День тому

    እነ ዘበነ እውቀት የጎደላቸው ቅዱስ ቃሉን መስበክ ስለማይችል በምእመናን ፍት የተቃውሞ መንፈስን ጫፍ ይዘው አዋቂ ለመምሰል ይጥራል። አቡኑ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው እውነተኛ ቃሉን ስያስረዳ እምነታችን እነኝህን ፈቅዶል ብሉ ብለው እንደአዘዙት አድርገው ይቀባጥራል ለማንኛውም የትምህርቱ አላማ ግን እግዚአብሔር የረከሰ ፍጡርን በምድር ላይ አላኖረም ወይንም የሚያረክስ ፍጡር ፈጣሪ አይደለም።ብሉ አላለም ነገር ግን የቃሉ ድርቀት ያለባቸው አዋቂ ለመምሰል ይጮሃሉ።አቡነ ባርናባስ እውነተኛ ቃል ነው የገለጡት ስለ መብላትና አለ መብላት ሳይሆን ስለ እርኩስ ፍጥረታት ሚስጢር ነው ያስተማሩት

    • @Jesusisomniscient
      @Jesusisomniscient 7 годин тому

      እውነት ነው እኔ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዲያቆን ነኝ እነ ዘበነ እንቶ ፈንቶ ተረት 😂 እንጂ ወንጌል አይሰብኩም። ብፁዕ አባታችን አቡነ በርናባስ የወንጌል አርበኛ ናቸው

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b День тому

    ልዑል እግዚአብሔር የፈጠረውን ሁሉ የተቀደሰ ነው ሲል እኮ ሁሉንም ብሏቸው ብሎ አይደለም ፣ ንብ እንኳን ለሰው ልጅ ማር እንዲሰጡ ፣ ፈረሶች ለትራንስፖርት እንዲያገለግሉ አህዮችም እህሎቻችን ለማጓጓዝ ፣ ውሾችም ለሰው ልጆች ጥበቃን፣ ሌሎቹም እነደዚሁ ፣ ጅብ ብቻ ነው ያገኘውን ሁሉ ቆራርጦ የሚበላ ፣ እንደጅቦች ሁኑ ነው የሚሉን ? እስኪ እራሳቸው ትሎችን ዝነቦችን እባቦችን ጥነዚዛወችን ተባዩን ሁሉ በልተው አሳዩን በሏቸው ? የሚበሉ አይመስለኝም ! ታዲያ ያልሆነ ተምህርትና ሰበካ ሕዝበ ክርስትያኑን ለምን ያሳስታሉ ? እኚህ አባት በተለያዬ ጊዜ ሲያስተምሩ አውቃቸዋለሁ በጣም ድንቅ አባት ነበሩ ፣ምኑ ዞሯቸው ይሆን እንፀልይላቸው !

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex День тому

    Selam Memher 🤭🤭🤭🤭🤭Thank

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 День тому

    Kelatme

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 День тому

    QUEEN do you eating donkey

  • @danieltakele5824
    @danieltakele5824 День тому

    hungry BISHOPS will eat people in the future

  • @abenezeralemu3483
    @abenezeralemu3483 День тому

    ቡርትካን በልቼ ሎሚሎሚ አጋሳኝ ችግር የለውም ሁለቱም ፍራፍሪ ናቸው

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 День тому

    አሜን❤❤❤

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago День тому

    ተቀደጂቱልቱላ

  • @AbebegemaAbebemesele
    @AbebegemaAbebemesele День тому

    አይ እማማ በለጬ😂😂

  • @AbebegemaAbebemesele
    @AbebegemaAbebemesele День тому

    ምን ቸገረሽ አንቺ ካልካይ እንደ ሆን የለ ቀባጥሪ።

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 дні тому

    እና አላሙዲን የተወህዶ ሴቶችን ለአረብ የሸጠው በፍላጎታቸው አይደለም እንዴ አስገድዷቸው ነው እንዴ በዛ ላይ በስው እምስ አንቺ ምን አቃጠለሽ ለምን በሰው እንጀራ ትገቢያለሽ አንቺ ለንደን እያለሽ የህዝብ ሽንት ቤት አልነበረሽም እንዴ ዛሬ ጊዜው ሲሸሽሽ ደርሶ ፃድቃን ልሁን አልሽ ንፍጥ ጭንቅላት ወስፋታም

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 2 дні тому

    እኔ የሚገርመኝ አየወጣችሁ እናንተ ቀኖናዊ ን የምትሉ ቤታችሁ ውስጥ ከባእድ አምልኮት ጋር ቁርኝነት ያላችሁ ነፃ ያልወጣችሁ -የቤተሰብ የጣኦት አምልኮው መንፈስ የሚከታተላችሁ ሰዎች አንገት ላይ መስቀሉን ሜንጠልጠል ሳይሆን ክርስቲያን የማያደርገው ቃሉን በደንብ ስትጠብቁና ከጥላቻ -"ከሐሜት -ከቅንአት አንደበታችሁ ስትጠብቁና ሰላምን ይዛችሁ በሰላም በሕዝብም መካከል ይሁን በቤተክርስቲያን አጥርግቢና አካባቢዎች የእግዚአብሔር ስም በሚጠራበት ቦታ አፋችሁን ከሐሜት- ልባችሁንም ከቅናትና ከጥላቻ-ንግግሮችና ቃላት ስትጠብቁ ነው፨ አለበለዚያ የስጋን ፍሬ በገላትያ ምዕራፍ 5 ቁጥር 19 አንደተገለፀው የስጋ ፍሬ በእናንተ የሚታይባችሁ ከሆነ አልዳናችሁም- ከጨለማው ኃይል ነፃ አልወጣችሁም።

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 2 дні тому

    እናውቃለን እኮ አንቺ እንግሊዝ አገር በነበርሽ ጊዜ ምን ስራ ትሠሪ እንደነበር ከማን ከእነዛ ቆሻሻዎች ከረከሱ የማሕበረሰቡ አንጋፋ አርቲስቶች ጋር ምን ትሠሪ አንደነበር በሚገባ አናውቃለን የአንቺን ቆሻሻ ማንነት ደብቀሽ አሁን ስለ አላሙዲን ትናገሪያለሽ አታፍሪም ትንሽ እንኩዋን ልታፍሪ ይገባሽ ነበር።

  • @YeliulZerihun-g6j
    @YeliulZerihun-g6j 2 дні тому

    ኧረ ክርስቲያኖች ሁሌ እንደተጣሉ ነው። አዋጊን መንፈስ ወጋውት በኢየሱስ ስም አሜን!!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 дні тому

    ለመሆኑ ለራሱዋ ወንጌልን አንብባ ታወቃለች ከግብረ ገብ ምክር ውጭ ምንም እውቀት ያላት አይመስለኝም

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 дні тому

    ይህችን ሴት አማኑኤል ሆስፒታል የሚወስዳት ጠፋ ?

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 3 дні тому

    እብድእማይለክፍው። ውሻእማይነክሰው። የለም። ለከፍለከፍአርግሺው። ምንቀረሺያለክፍሺው

  • @derejewoldmeskel4969
    @derejewoldmeskel4969 4 дні тому

    yes

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 дні тому

      አላሙዲን በሽዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ረድቷል ከድህነት አውጥቷል እንዳንተ አይነቱ የለማኝ ልጅ እከካም ልቡ በቅናት ይቃጠላል

  • @Sisayadmasu-x6t
    @Sisayadmasu-x6t 4 дні тому

    ዐቤት እዉቀት!!!!!!!

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex 4 дні тому

    Amne Amne Amne Amne 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💚💚💛💛❤❤

  • @HaregWendesen
    @HaregWendesen 5 днів тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ያሳየን

  • @ZufanZufi
    @ZufanZufi 5 днів тому

    የርሶን አርአያ የሚከተለውን ያብዛልን እንወዶታለን

  • @ST-ho9qv
    @ST-ho9qv 6 днів тому

    አንቺ ስታርህጊ ማየት ነው የናፈቀኝ መቼም እንደሰው አትሞችም ብዪ እገምታለሁ

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 6 днів тому

    እግዚአብሔር የባረከሽ 👏👏👏

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 6 днів тому

    ማገዛቸውን እውነት የሚያደርገው በህዳሴው ግድብ ጉዳይና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ አሥራሃንድ ጊዜ የዓለም የፀጥታው ምክር ቤት ለምን ተሰበሰቡ???

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ

    እዴ አችም ሰማይን አይተሽ መጣሽ ወይጉድ ሀገሬ ወዴት እየሄድሽ ይሆን? ምነው ህግና ሰው አጣሽ ?😢

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 7 днів тому

    አይ ኢትዮጵያ የማንም የደብተራ የጠንቁዋይ የመተተኛ መፈልፈያ

  • @negati0amnamnamnbirane890
    @negati0amnamnamnbirane890 7 днів тому

    እግዜአቤሔር ይክበር ይመስገን

  • @MustfaWaroke
    @MustfaWaroke 8 днів тому

    Hesabishi Tikikili Bihonimi Yenebiyi Misti Inigi Yesati Nebiyi Yelemi Yetenegereshi Be Siliki Be Tala Girami Wasap Or Lals

  • @MustfaWaroke
    @MustfaWaroke 8 днів тому

    anichi Bechibacha Mini Abashi Tazathi Neshi Mani Athezeshi Tenikayi Abayi Tenikayi Silerasishi Atakimi

  • @ሳሮንየማነ
    @ሳሮንየማነ 8 днів тому

    "እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። የዮሐንስ ወንጌል ም 17፥3

  • @lulsegedkumsa6355
    @lulsegedkumsa6355 8 днів тому

    Keldena teru komede

  • @ZufanZufi
    @ZufanZufi 8 днів тому

    እናታችን ልዩ እኮ ኖት አሁንም "ወላዲተ አምላክ" ታአበርታዎት ታፅናዎት እወዶታለሁ።

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 9 днів тому

    አቤት ኢትጵያውያ ውሥጥ ያለ የእብድ መዓት ጠንቅዋይ መተተኛ

  • @hayiiletube3386
    @hayiiletube3386 9 днів тому

    👎👎👎👎😜😜😜

  • @hayiiletube3386
    @hayiiletube3386 9 днів тому

    😁😁😁😁✍✍✍🐖🐖🐖🐖