- 98
- 438 910
M.O.R East Addis Ababa Branch
United States
Приєднався 27 сер 2020
Ministry Of Revenues East Addis Ababa Tax Payer Branch Office is one of many branches of Ministry of Revenues at Addis Ababa. Which are responsible for collecting revenue from customs duties and domestic taxes.
Відео
የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም አስተዳደር መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 188/2017 ላይ የተሰጠ ማብራሪያ
Переглядів 1,2 тис.2 місяці тому
የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም አስተዳደር መመሪያ ማሻሻያ ቁጥር 188/2017 ላይ የተሰጠ ማብራሪያ
በአዲሱ ተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ1341/2016 የተሰጠ ማብራሪያ
Переглядів 1,9 тис.4 місяці тому
በአዲሱ ተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ1341/2016 የተሰጠ ማብራሪያ
የሞጁላር ስልጠና ሰልጣኞች ለምርቃት የሚያበቃቸው መሰፈረት
Переглядів 9155 місяців тому
የሞጁላር ስልጠና ሰልጣኞች ለምርቃት የሚያበቃቸው መሰፈረት
በአክስዮን ተደራጅተው የተገነቡ የገበያ ማዕከላት የታክስ አፈጻጸም
Переглядів 2125 місяців тому
በአክስዮን ተደራጅተው የተገነቡ የገበያ ማዕከላት የታክስ አፈጻጸም
የንግድ ሥራ ገቢ እና የቤት ኪራይ ግብር ማሳወቂያ ጊዜ
Переглядів 1,1 тис.5 місяців тому
የንግድ ሥራ ገቢ እና የቤት ኪራይ ግብር ማሳወቂያ ጊዜ
የታክስ ከፋዮች ምዝገባና ስረዛ እንዲሁም መለያ ቁጥር አሰጣጥና አጠቃቀም
Переглядів 4946 місяців тому
የታክስ ከፋዮች ምዝገባና ስረዛ እንዲሁም መለያ ቁጥር አሰጣጥና አጠቃቀም
የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል በገደብ ከታክስ ነፃ የሚሆንበት አሰራር
Переглядів 6268 місяців тому
የስራ ቦታ እና የስራ ሁኔታ አስቸጋሪነት ለተቀጣሪ ሠራተኛ የሚከፈል አበል በገደብ ከታክስ ነፃ የሚሆንበት አሰራር
ተቀጣሪው ከአንድ በላይ ከመቀጠር የሚያገኝ ገቢ ላይ ግብር እንዴት ይሰላል?
Переглядів 1,2 тис.9 місяців тому
ተቀጣሪው ከአንድ በላይ ከመቀጠር የሚያገኝ ገቢ ላይ ግብር እንዴት ይሰላል?
አዲስ የንግድ ፈቃድ በማውጣት ወደ ንግድ ስራ ለሚሰማሩ
Переглядів 1,7 тис.11 місяців тому
አዲስ የንግድ ፈቃድ በማውጣት ወደ ንግድ ስራ ለሚሰማሩ
በካፒታል ሀብት በማስተላለፍ በሚገኝ ጥቅም ግብር ላይ የተደረ ማስተካከያ
Переглядів 693Рік тому
በካፒታል ሀብት በማስተላለፍ በሚገኝ ጥቅም ግብር ላይ የተደረ ማስተካከያ
በጣም ጠቃሚነው
Good job
እሼ ሰላም ጤና ይስጥልን አንድጥያቄ ነበረኝ 1. ድርጅታችን እቃ ገዛ በገዛበት ወር ሸጠ ነገር ግን ክፍያው ከዛ ወር ወጪ ተከፈለ እና ሪፖርት ላይ አስቸገረን እንዴት እናድርግ ??አመሰግናለሁ
ስልካቺሁን ላኩልኝ እስኪ
እረባክህ ወንድሜ ስልክህን ላክልኝ
ሰላም እንደምአላችሁ? እንድህ ግብር ከፋዮችን ለማስማር ብትጥሩ መልካም ነው በተለይ ከቅርንጫፍ ቅርንጫፍ ያለባችሁን ክፍተት በመጠኑም ቢሆን ያቀራርባል ብዬ አስባለሁ ለታክስ ከፋዮችም ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣል። ወደ አስተያት ስመጣ በቦነስን አከፋፈል ላይ በረጅም ሂደት በ12ወር አካፍሎ ወዘተ በተሰጠው ምሳሌ 42000 ደመዝተኛ በአመቱ መጨረሸ የወር ደመወዙ ብር 42000 በከፈለው 42000+42000=84000*35%-1500=27900 ከቦነስ በፊት በየወሩ የሚቀነስ ብር 13200 ሲቀነስ( 27900-13200)= ብር 14700̃ ሲዚህ በረጅም መንገድ የሰራችሁት በአጭሩ እንዲህ መስራት ይቻላላል። አመሰግናለሁ።
በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራህው አንድ ደግሞ መስራት ከቻልክ የሂሳብ ስራ ፈቃድ አውጥተው የሚሳሩ እንዳሉ ይታወቃል ከዚህ ጋር በተያያዘ ለጀማሪ ባለሙያዎች ወይም ፈቃድ ለማውጣት ሀሳብ ላላቸው ስራውን ብታብራራልን
በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራህው አንድ ደግሞ መስራት ከቻልክ የሂሳብ ስራ ፈቃድ አውጥተው የሚሳሩ እንዳሉ ይታወቃል ከዚህ ጋር በተያያዘ ለጀማሪ ባለሙያዎች ወይም ፈቃድ ለማውጣት ሀሳብ ላላቸው ስራውን ብታብራራልን
Anzazahew
thank you very much
YESERA KEN EKO 30 ADELEM B WER WEST 26 WEYM 24 WEYM 22 KEN EKO NEW
ሌባ የሆነ መንግስት
ssl vpn erasachihu create adrgu nw yalun
ትንሽ confuse ሆኜ ነበረ አሁን ገባኝ 18000+12000=30000 30000*35%-1500=9000 ነበረ የመጣልኝ
thanks
በሳምንት ስድስት ሰአት ቢሰራ ማለት ከመደበኛ ስራ ውጪ ከሰኞ አሰከ አርብ 2.35 ሰአት ቅዳሜ 3.30 ሰአት ቢሰራና የወር ደመወዝ 7000 ብር ነው የትርፍ ሰአት ክፍያቸው ስንት ይሆናል
ኢትዮጵያ ውስጥ ከደሞዝ ላይ የሚሰላ ግብር የገንዘብ መጠንን አስታኮ ብቻl ሳይሆን የስራውንም በሃሪ አገናዝቦ መሆን ይኖርበታልምን ያህል ሌላ ጥቅማ ጥቅም ያገኛል, ቦታው ሌላ የገቢ ምንጭ ያስገኛል ወይ ለምሳሌ ጉቦ ወይም ስጦታ አለው ወይ ስራው አድካሚ ነው ውይ...... ሁለት ሰው እኩል በወር 30000 ብር አገኙ ተብሎ እኩል 9000 መክፈል ብዙም ደስ አይልም, አንዱ በጣም ለፍቶ አንዱ ቀለል ያለ ሥራ ሰርቶ, እኩል ይክፈሉ ስትሉ አታፍሩም,
ስለ የስልክና የሀላፊነት/የውክልና/ አበል ታክስ ሁኔታ ማብራሪያ ብትሰጡበት
How to delte or edit
አሪፍ አቀራርብ ነው,👍 ንግድ ፍቃድ ከማውጫ መስፈርት ውስጥ ሰነድ አልባ ወይም የቤት ቁጥር አዲስ በሚባለው መገልገል ይቻላል ወይ
Wow mashallah gn 0.33 ket meta
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ስልክ ቁጥር ማግኜት እችላለሁ የበለጠ መረጃ ለማግኜት እና ለመጠየቅ
ስላም እንድ ሰራተኛ ሲቀጠር 45 ቀን ወይም 2 ወር ሁኑአል የሙከራ ግዜ ይሠጠዋል በዛ ግዜ ደመወዝ ይከፈለዋል ?
ድምፅ ጥርት አላለም
Thank you ❤
is it including CRV?
የደረጃ ሐ ግብረ ከፍዮች የንግድ ትርፍ ግብር ላይ ቅድመ ግብር ተቀናሽ ይደረጋል ወይ
ጤናይስጥልኝ ወ/ሮ ይልፋሸዋ በገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ዙሪያ የሰጥሽው ማብራሪያ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነበር ። በትምህርቱ ዙሪያ ከኛ ድርጅት አኳያ ጥያቄ ነበረኝ ይኼውም ቤት አከራይተን (ህንፃ) የጄኔሬተር ነዳጅ እና የውሃ ግዢ ከፍተኛ ወጪ እያወጣን ስለሆነ ከተከራዮቻችን ጋር በውላችን ውስጥ የጀነሬተር ነደጅ እና የውሃ ግዢ ወጪ እንደምናስከፍል የተካተተም ስለሆነ የነዳጅና የውሃ ወጪያችንን ለማካካስ ከተከራዮች ብር ስንሰበስብ ሌላ የተለየ ገቢ መስሎ ታክስ እንዳይጣልብን በ CRV (ገንዘብ መሰብሰቢያ) ደረሰኝ መሰብሰብ ይቻላል ወይ?
Habte Tilik sew
Eshetu Erago Gobez
thanks !
አቶ ዳዊት በጣም ጥሩ መምህር ነህ ሁል ጊዜ ብታስተምር በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
😂
ታክስ የሚሰራላቸው አበሎች የትኞቹ ናቸው የማይሰራላቸውስ?
አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ያልጠየቅኋቸው ነገርግን በአእምሮዬ የሚመላለስ ጥያቄ ተመልሶልኛል
በሰት የተከፈለ ግብር እንዴት ተመላሸ ይሆናል ? እንዴት ሆነ መሠለህ የ 2014 እና 15 ያለ አግባም 30ሸህ ብር አሰከፈሉኝ እንዴት አወቅክ ካልከኝ የቀን ግምቴ በ209 የተገመተ ነበር የ209 ግምት አሁን አይሠራም አዲስ አስገምት ብለውኝ አስገመትኩኝ 1700ተገመተ የከፈልኩት ብር 10200 የመጀመሪያው የነበረው የነበረው ግምት 1380 የከፈልኩት 25300ብር ለ 2 አመት የ ከፈልኩት ለምን ብዬ ጠየኩኝ ነሁን ግምቱ ከፍ ብሎ ግምቱ ለምን ቀነሠ ብይ ስል ዘርፉን የምግብ ቅቤ የሚለውን በምግብ ቤት ብለው ይዘውብህ ነው የምግብ ቤት ማርጂን 25% ሲሆን የምግብ ቅቤ መሸጥ ማርጂኑ 13% ነው በዚህ ምክንያት ነው
የቤት ክራይ በድርጅቱ። ስከፈለኝ ግብር ይከፈላል። ወይ? በጣም እናመሰግናለን
እሸ እናመሰግናለን። ስለ Petty cash እና የግዥ ማረጋገጫ ደረሰኝ ቢሰራልን
Esh
በታም ቆንጆ ማብራሪያ ነው ዳዊት በርታልን አዲስ ነገር ሲኖር እንደዚ ገለፃ እንደምታረጉልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነን እናም እናመሰግናለን🙏
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ እና ገለፃ ነው በርታልን🙏🙏
ua-cam.com/video/V5mUrOBxG9o/v-deo.htmlsi=oBi9JrPhtHHnawQ8
ለጥቃቅን እና አነስተኛ ቅድመ ክፍያ ያለ ደረሰኝ ተከፍሎ ዜሮ ሪፖርት ሳደርግ ቆይቼ ከ 3 ዓመት በሁአላ ዋናው ክፍያ ቢከፈል ለቅድመ ክፍያ ለቀጣ እችላለሁ?
እንዴት የታክሲ ታክሲ ይከፈላል ?
ትምህርቱ እንዴት መከታተል እንችላለን ስልጠናው ተጀምርዋል እና ኣሁን መካተት እንችላለን ወይስ የሚቀጥለው እስኪ ጀምር ነው ምንጠብቀው?
What is the criteria to take the modular training. I recieved the invitation but i thought i am not elligible. Can i get explanation . Thank you
how to cualculeat excise tax?
yaa30%asraarii bitaasayany.
no sound
ያለደመወዝ ፈቃድ የወጣ ሰው የቤት አበል ማግኘት ይችላል?
Thank you. Well elaborated!