International Fano Coordinating Committee (IFCC)
International Fano Coordinating Committee (IFCC)
  • 32
  • 118 382

Відео

የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 3 ) | ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም
Переглядів 3 тис.Місяць тому
ከአቶ ተክሌ የሻው እና ከዶክተር ሀብታሙ ተገኝ ጋር የተደረገ የጥያቄ እና መልስ ቆይታ
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 2 ) | ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
ከአቶ ተክሌ የሻው እና ከዶክተር ሀብታሙ ተገኝ ጋር የተደረገ ቆይታ
የማይጠይቅ ትውልድ ''ነባርነትና መፃተኛነት'' ( ክፍል 1 ) | ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም
Переглядів 5 тис.2 місяці тому
ከአቶ ተክሌ የሻው እና ከዶክተር ሀብታሙ ተገኝ ጋር የተደረገ ቆይታ
የማይጠይቅ ትውልድ ''ገበሮነትና ባንዳነት ትናንት እና ዛሬ'' ( ክፍል 2 ) | ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
አማራው ጠላቶቹን ለይቶ ማወቅ ግድ ይለዋል፡፡
የማይጠይቅ ትውልድ ''ገበሮነትና ባንዳነት ትናንት እና ዛሬ'' ( ክፍል 1 ) | ሰኔ 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 2,9 тис.2 місяці тому
አማራው ጠላቶቹን ለይቶ ማወቅ ግድ ይለዋል፡፡
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 2 - ጥያቄና መልስ) | መጋቢት 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 1,1 тис.5 місяців тому
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" መርሕ-አልባ ጉድኝት ምን ይመስላል? በሃገራችን ምን አይነት ችግሮችን ይዞ መጣ? በአሁኑ ሰአት የአማራ ህልውና ትግል ላይ ምን አይነት ጉዳት አስከተለ? እስክንድር ነጋ ምን ቢያደርግ የተሻለ ውጤት ይገኛል? የሚሉትና ሌሎችም አስፈላጊ መልዕክቶች ላይ የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ውይይቱ ለታላቁ የአማራ ህዝባችን ይድረስ:: ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ International Fano Coordinating Committee (IFCC)
የማይጠይቅ ትውልድ "መርሕ-አልባ ጉድኝት" (ክፍል 1) | መጋቢት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 7 тис.5 місяців тому
መርሕ-አልባ ጉድኝት ምን ይመስላል? በሃገራችን ምን አይነት ችግሮችን ይዞ መጣ? በአሁኑ ሰአት የአማራ ህልውና ትግል ላይ ምን አይነት ጉዳት አስከተለ? እስክንድር ነጋ ምን ቢያደርግ የተሻለ ውጤት ይገኛል? የሚሉትና ሌሎችም አስፈላጊ መልዕክቶች ለታላቁ የአማራ ህዝባችን ይድረስ International Fano Coordinating Committee (IFCC) ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ! Telegram: t.me/IFCCFANO X/Twitter: IFCCFANO
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 2) | መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 8955 місяців тому
ባለፈው ሳምንት የቀረበው "የአሜሪካ መንግስት አሉታዊ ተፅዕ በኢትዮጵያ ትናንትና ዛሬ" የሚለው ዝግጅት የተሳታፊዎች ጥያቄና መልስ ዝግጅት በዛሬው ክፍል 2 ዝግጅት ላይ ተጠቃሎ ቀርቧልና ይከታተሉት:: ታላቁ የአማራ ህዝብ ሆይ አፍራሽ የማህበራዊና ሌሎች የአማራ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ጠላፊና የግል መተዳደሪያ መገናኛ ዘዴዎች የትም አያደርሱህም:: የግለሰቦችን ሳይሆን የህዝብህን ታላቅነት አጥብቀህ ያዝ !!! ጠይቅ መንግስታትን ሞግት ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ International Fano Coordinating Committee (IFCC)
የማይጠይቅ ትውልድ - የአሜሪካ መንግሥት የውጪ ፖሊሲ አሉታዊ ተፅዕኖ በኢትዮጵያ ትናንትና እና ዛሬ (ክፍል 1) | የካቲት 26 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 1 тис.6 місяців тому
የማይጠይቅ ትውልድ ባለመጠየቁ ምን ተፈጠረ? ምን ሆነ? የት: ወዴት: እንዴት: መቼ: ማን: ለምን? ብሎ መጠየቅ እና መታገል ሲገባው አማራው ይህን ባለማድረጉ ለብዙ የውጭ ተፅዕ ከዚሁም ጋር ለተያያዘ የውስጥ ሞትና ጭፍጨፋ ተዳረገ:: ይህን ለመቋቋም IFCC የሚያደርገው ትግል እውቅናን አግኝቶ ለመመዝገብ በቅቷል:: የሚያሳዝነው ደግሞ ዛሬም ከመጠየቅ እና ከመስራት ይልቅ በግል ፍላጎትና ኢጎ በተሞሉ ግለሰቦች የከፋፋይ እና የአፍራሽ ሚዲያ ጫጫታ በየቦታው ይሰማል:: ታላቁ የአማራ ህዝብ ሆይ አፍራሽ ማህበራዊና ሌሎች የአቢይና የአማራ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ጠላፊ መገናኛ ብዙሃን የትም አያደርሱህም:: የግለሰቦችን ሳይሆን የህዝ...
ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ዕዝ ከመብረቁ ብርጌድ አመራሮች ጋር (ክፍል 1) | የካቲት 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 6 тис.6 місяців тому
የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፋ እዝ ስር የሚገኘው የመብረቁ ብርጌድ ከፍተኛ አመራር አካላት ከጋዜጠኛ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ክፍል 1 International Fano Coordinating Committee (IFCC) ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ!
የማይጠይቅ ትውልድ የፋኖ ትግል እና አፍራሽ የብዙሃን መገናኛ ከአቶ ተክሌ የሻው ጋር የተደረገ ቆይታ | ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 2,7 тис.7 місяців тому
የማይጠይቅ ትውልድ ባለመጠየቁ ምን ተፈጠረ? ምን ሆነ? የት: ወዴት: እንዴት: መቼ: ማን: ለምን? ብሎ መጠየቅ እና መታገል ሲገባው አማራው ይህን ባለማድረጉ ለብዙ ሞትና ጭፍጨፋ ተዳረገ:: የሚያሳዝነው ደግሞ ዛሬም ከመጠየቅ ይልቅ በግል ፍላጎትና ኢጎ በተሞሉ ግለሰቦች የከፋፋይ እና የአፍራሽ ሚዲያ ጫጫታ ሲደናገር ይገኛል:: ታላቁ የአማራ ህዝብ ሆይ አፍራሽ መገናኛ ብዙሃን የትም አያደርሱህም:: የግለሰቦችን ሳይሆን የህዝብህን ታላቅነት አጥብቀህ ያዝ!!! ጠይቅ ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ International Fano Coordinating Committee (IFCC)
የማይጠይቅ ትውልድ፡ የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት | ጥር 7 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 4 тис.7 місяців тому
ትክክለኛ የአማራ ተቋማትን የማፍረስና የማጥፋት ሩጫና ጫጫታ በትኩረት ሊታይ ይገባል:: ይሄም ትውልድ የመጠየቅና የማስቆም ታሪካዊ ሃላፊነት አለበት:: የአማራ ፋ አንድነት ምክር ቤት ከተመሰረተ እና ስራውን እየሰራ ባለበት ሰአት ሌሎች ከሗላ መጥተው ከዜሮ ካልጀመርን እያሉ ትግሉን ይጎትታሉ:: ይህንን አዙሪት መዋጋት ይኖርብናል::
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ:- «የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት» በሚል ርዕስ ልዩ የውይይት ከፕ/ር ሀብታሙ ተገኝ እና አቶ አቻምየለህ ታምሩ ጋር በቅዳሜ Jan. 13
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
ነገ January 13, 2024 ከሰአት በሗላ 4 pm ላይ ከአቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ከፕሮፌሰር ሃብታሙ ተገኝ ጋር የሚደረገው ውይይት እንዳያመልጥዎ!! ተካፋይ ይሁኑ You are invited to a Zoom webinar. When: Jan 13, 2024 04:00 PM Eastern Time (US and Canada) Topic: የማፍረስና የማጥፋት አዙሪት Please click the link below to join the webinar: us02web.zoom.us/j/81183466736 International Fano Coordinating Committee (IFCC) ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ!
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2) | ታኅሣሥ 20 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 16 тис.8 місяців тому
የአማራ የህልውና ጉዳይ አጀንዳን የሚያክል ነገር ማንም አላፊ አግዳሚው እንደተሰጣ እህል የሚዘግነው አይደለም:: ይህ በፍጹም መፈቀድ የለበትም:: የአማራ ጉዳይ የአማራ ብቻና አማራነትን ማጽናት መሆኑ በእያንዳንዱ አንደበት መታወጅ አለበት ፤ ያለመሽኮርመም፣ ያለማፈር፣ ያለመሸማቀቅ፣ ያለምንም ይሉኝታ። ከድሮው አለመማር ጋር ተያይዞ አሁን በቅርቡ እየሆነ ካለውና ትግሉን ከሚጎትቱ ምክንያቶች አንዱ ፦የማይጠይቅ ትውልድ ሆ መገኘት ነው:: ዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ International Fano Coordinating Committee (IFCC)
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2)
Переглядів 1,7 тис.8 місяців тому
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2)
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 1) | ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 31 тис.8 місяців тому
የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 1) | ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
ከጀግናው የፋኖ ሰራዊት ጋር | ታኅሣሥ 11 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 2,6 тис.8 місяців тому
ከጀግናው የፋ ሰራዊት ጋር | ታኅሣሥ 11 ቀን 2016 ዓ.ም.
ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል | ታኅሣሥ 3 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 7198 місяців тому
ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል | ታኅሣሥ 3 ቀን 2016 ዓ.ም.
ፀረ ዐማራ "ኢትዮጵያዊነት" | ኅዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 8 тис.8 місяців тому
ፀረ ዐማራ "ኢትዮጵያዊነት" | ኅዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም.
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ:- «ፀረ-አማራ ኢትዮጵያዊነት» በሚል ርዕስ በዙም ዌብነር ልዩ የውይይት ጊዜ ከፕሮፌሰር ሃብታሙ ተገኝ ጋር በቅዳሜ ዲሴምበር 9, 2023
Переглядів 3029 місяців тому
ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ:- «ፀረ-አማራ ኢትዮጵያዊነት» በሚል ርዕስ በዙም ዌብነር ልዩ የውይይት ጊዜ ከፕሮፌሰር ሃብታሙ ተገኝ ጋር በቅዳሜ ዲሴምበር 9, 2023
ፀረ አማራው የአብይ መንግስትና የፋኖ ታላቅ እንቅስቃሴ | ኅዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 1,2 тис.9 місяців тому
ፀረ አማራው የአብይ መንግስትና የፋ ታላቅ እንቅስቃሴ | ኅዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
ጋዜጣዊ መግለጫ ከዓለም አቀፍ የፋኖ አስተባባሪ ኮሚቴ | ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 3799 місяців тому
ጋዜጣዊ መግለጫ ከዓለም አቀፍ የፋ አስተባባሪ ኮሚቴ | ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
ፋኖ እሸቱ ጌትነት የቀድሞው የአተማ ፕሬዝዳንት እና የወጣቶች ትግል አስተባባሪ | ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 91810 місяців тому
ፋ እሸቱ ጌትነት የቀድሞው የአተማ ፕሬዝዳንት እና የወጣቶች ትግል አስተባባሪ | ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም.
ከአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት በሸዋ ፋኖ ደሳለኝ ተስፉሸዋ የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 4,2 тис.10 місяців тому
ከአማራ ፋ አንድነት ምክር ቤት በሸዋ ፋ ደሳለኝ ተስፉሸዋ የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ዋና ኮማንድ አዛዥ ኢንጅነር ፋኖ በየነ አለማው የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 4,8 тис.10 місяців тому
ከአማራ ፋ አንድነት በጎንደር ዋና ኮማንድ አዛዥ ኢንጅነር ፋ በየነ አለማው የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
ከአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ የህዝብ ግንኙነት ፋኖ አበበ ፋንታው የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 2,3 тис.10 місяців тому
ከአማራ ፋ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋ የህዝብ ግንኙነት ፋ አበበ ፋንታው የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 15 ቀን 2016 ዓ.ም.
ከአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ የህዝብ ግንኙነት ፋኖ አበበ ፋንታው የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 46410 місяців тому
ከአማራ ፋ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋ የህዝብ ግንኙነት ፋ አበበ ፋንታው የተላለፈ መልእክት | ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም.
የዕለቱ አውደ ውጊያ ሪፓርት - ከጎንደር - አርማጭሆ | Daily War Report - Gonder - Armachiho | መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 18211 місяців тому
የዕለቱ አውደ ውጊያ ሪፓርት - ከጎንደር - አርማጭሆ | Daily War Report - Gonder - Armachiho | መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ.ም.
የፋኖ አመራሮች ልዩ መልእክት (ክፍል ፪) | መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
Переглядів 11111 місяців тому
የፋ አመራሮች ልዩ መልእክት (ክፍል ፪) | መስከረም 5 ቀን 2016 ዓ.ም.

КОМЕНТАРІ

  • @user-tp7um1hb1n
    @user-tp7um1hb1n Місяць тому

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💯💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @MatBel-in1fz
    @MatBel-in1fz 5 місяців тому

    Banda ብአዴን

  • @dereseaychew7997
    @dereseaychew7997 5 місяців тому

    ይህ የሁል ገዜ ለቅሶ ይመስለኛል:: ሚዛን የማይደፋ ሁል ጊዜ የሚለፈለፍ ምክንያት ነው::: የሌላ አገር ታሪክ ከመተረክ ለም ን ፋኖ ለሚያቋቁመው የህዝብ አሥተዳደር መመሪያ መነሻ ኃሳብ ብታቀርቡ:: ታሪክ ሁል ለተማሪዎች ከጠቀመ ይሁን:: ቻው::

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 5 місяців тому

    ጥያቄና መልሱ ጥሩ ነበር።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 5 місяців тому

    ሶሻሊስቶቹ ሐገሮች ብልጦች ናቸው ። የሚታይ እና ቁዋሚ ዘላቂ ስራ ነው የሚሰሩት። ምክንያቱም ትውልዱ የሚያየው ነገር ላይ ተመስርቶ ወዳጅነታችን ይመሰረታል ብለው በማሰብ ይመስለኛል። ግን አሜሪካ እርዳታ የሚሰጠው ብዙ ቢሆንም ቁዋሚ የሚታይ እንደመንገድ ምናምን ስላልሆነ የሚታይ ነገር ብዙም ያለ አይመስለኝም። ባልቻ ሂስፒታል ሁሌም ይኖራል። ግድብም የረዱ ቢያንስ ከሁለትና ሶስት ትውልድ ይታያል። መንገድም እንደዛው። እርዳታ ግን የለት ደራሽ ስለሚሆን ሊረሳ ይችላል።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 5 місяців тому

    ጀግናው ጀነራል አማን አንዶም ሱማሌዎችን በንጉሱ ዘመን ሞክረው ገና ብቅ ሲሉ ነበር አመድ ያደረጋቸው💪ግን ምን ዋጋ አለው በምናምንቴ ሰው ተገደለ🤔ልክ ሃገርን ከመከፈል የሚያድን ይመስል ጀግኖቻችንን ሲቀጥፍ ከርሞ ፈረጠጠ😄😃😆ጀነራል አማን አንዶም የኤርትራን ችግር ከውጭ ሴራ ጋር አገናዝቦ መፍትሄ የማፈላለግ ሀሳብ ስለነበረው በውጭ ሴረኞች ፈጽሞ አይፈለግም ነበር🤔ምክንያቱ ደሞ ዱልዱሙ መንግስቱን መሸወድ እጅግ ቀላል ስለነበረ ትንሽ ጠለቅ ያለ ኢውቀት ያላቸውን በሤራ ማስወገዱ የሤረኞቹ ፍላጎት ስለነበር አራጁ ሲያጸዳላቸው ከረመ 🤔ሐገርም ባዶዋን ቀረችላቸው🤔አምላክ የማይተዋት ሃገር ስለሆነች ነው እንጂ እስካሁን ፈራርሳ ነበር🤔ምንም እንኩዋን የኤርትራ ጉዳይ በውጭ ሃይል ጠንካራ ድጋፍ እና ፍላጎት የተካሄደ ቢሆንም ቅሉ የጀነራል አንዶም ፍላጎት ግን ፌዴሬሽኑን በመመለስ እና የተካሄደውን ተጨማሪ የ 13 ዓመት ጦርነት በማስቀረት ይታደገን ነበር። ግን የስልጣን ጥመኝነት እና ሤራ ስለቀደመ ውድመት እና ድንቁርና ተስፋፋ 17 ዓመት ሙሉ +33 ዓመት ውድመት ብቻ🤔

  • @ayalewmohamed5445
    @ayalewmohamed5445 5 місяців тому

    የናንተ ድርጅት የት ይገኛል፡፡ ማክዶናልህን እየገመጥክ ሌላውን ታማለህ፡፡ ለመሆኑ ጠይቁ ትላላችሁ፡፡ እነንተ ነብሰጡር ሆዷ ሲቀደድ ብለሃል አንተ ይሄ እንዳይደገም ምን እየሰራህ ነው፡፡

  • @ayalewmohamed5445
    @ayalewmohamed5445 5 місяців тому

    ወንድሞቼ የፋኖ ትግል ያማራን ታሪክ ወይም ሌላውን በተሪክ ተስፋፊ ነበር የምትሉትን ብሄርን መውጋት አይደለም፡፡ ፋኖ ዛሬ አሁን አማራ የሚደርስበትን እልቂት ለማቆም ነው፡፡ እስክንድር ህይወቱን አሲዞ የአማራን መጨፍጨፍ ለማስቆም ነው፡፡ እነአንተ ያማራን አሁን መጨፍጨፍ ለማስቆም ምን እይደረጋችሁ ነው?

  • @ayalewmohamed5445
    @ayalewmohamed5445 5 місяців тому

    3:45 እረ እናንተ ሰዎች ፍላጎታችሁ ምንድን ነው? ወይ አምራን አደራጅታችሁ ከሞት ለማዳን አልሞከራችሁ ወይም ሜዳ ገብታችሁ ከፋኖ ጋር ሆናችሁ አመራር አልሰጣችሁ፡፡ አብይ አህመድ ደጎስ ያለ ገንዘብ ሰጥቷችሁ ይሆን የሚል ጥርጣሬ አሳድሮብኛል፡፡

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 місяців тому

    Some individuals, at a distance of 10,000km, the safety ot their location, and the confort of their homes, think that they own the Fano struggle, and order whichever fighters they want to quit. They consider the fighters as the employees of their company. They do not know that their arrogance and impudence have offended many Ethiopians.

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 місяців тому

    Some individuals, at a distance of 10,000km, from the safety ot their location and the confort of their homes, think that they own the Fano struggle as their private company, and order whichever fighters they want to quit. They consider the fighters as the employees of their company. They do not know that their arrogance and impudence have offended many Ethiopians.

  • @andargachewlegessewolde744
    @andargachewlegessewolde744 5 місяців тому

    ከዚህ በፊት፣ በኢህዴን ላይ ያላችሁን አቋም እንድትገልጹልን ጠይቄ ያችሁ ነበር። መልስ ሰጣችሁበት እንዴ? ይህንን የምጠይቃችሁ ልነቅፋችሁ ሳይሆን ማንነታችሁን ለማውቅ እና ከዚያ ለመቀጠል ነው። ሁhተኛ፣ ዕምነት፣ በ ሕዝብ የፖለቲካ ሳይ ኮ ሎጂ ላይ ሲፈጥር የኖ L ውን ክስተት ብት ተቹ በት ?

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 місяців тому

    Some individuals consider themselves as top leaders of Fanos without having any army of their own, and want to appoint and demote leaders of Fanos at 10,000km away. They do not even know what is going on the ground where the war is going on. They do not think twice that their words can cost the lives of many. They show us foolishness from the confort and safety of their homes participating in politics partime.

  • @dayner989
    @dayner989 5 місяців тому

    ይሄ ጅብ የሆነ ሰውዬ አሁንም ይዋሻል አደል

  • @user-md6zj7um7r
    @user-md6zj7um7r 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @posthue
    @posthue 5 місяців тому

    The Lord Macaulay speech, if at all there was one, was about India rather than Ethiopia

  • @BelayYesomaw
    @BelayYesomaw 5 місяців тому

    እንደዚሕ ያለ ዓይን ገላጭ ትምሕርትን ለምን ብዙ ሰው እንዳላየው ያስገርመኛል፡፡ መቼም ጥሩ ነገር አይወድልንም፡፡ ያላወቅነውን ታሪካችንን እንድናውቅ ስላደረግኸን እናመሰግናለን ዶክተር ጋሻው፡፡

  • @BelayYesomaw
    @BelayYesomaw 5 місяців тому

    እንደዚሕ ያለ ዓይን ገላጭ ትምሕርትን ለምን ብዙ ሰው እንዳላየው ያስገርመኛል፡፡ መቼም ጥሩ ነገር አይወድልንም፡፡ ያላወቅነውን ታሪካችንን እንድናውቅ ስላደረግኸን እናመሰግናለን ዶክተር ጋሻው፡፡

  • @fentax111
    @fentax111 5 місяців тому

    የአማራ ዲያስፖራ የአማራን ህዝብ ጥቅም ለማስከበር ልክ እንደ እስራኤል አይሁዳውያን አንድ ሆኖ ተደራጅቶ ኢሊቱ ሎቢስት ይዞ በተለይ ከትራምፕ ጋር እንግዜ አብሮ በመሰለፍ በውድድርም ከውስጥ የራስን ተወካይ ማስገባት ሲችል ነው ። አማራ አንድ ሆኖ የአማራ ህዝብ ጥቅም በአለም አቀፍ ደረጃ ጥቅም ማስከበር የሚቻል ከእስራኤል አይሁዳውያን ተማር የአማራ ኢሊቶች ተማርነ የምትል። ካለዚያ በዚ አለም ላይ በማልቀስ በመጮህ የሚመጣ ለውጥ የለም። እንደ እስራኤል ጠንክሮ መስራት አንድ ሆኖ ለአንድ አላማ መኖር በኢኮኖሚ መፈርጠም በትምህርት መላቅ ዋናው በአለም እይታ ላይ ተሰሚ እና ተቀባይ የሚሆን።።

  • @user-dv9rb1cq8j
    @user-dv9rb1cq8j 6 місяців тому

    Thank you , if we had intellectual discussion like this before, Ethiopia could have been prevented from humiliated.

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 6 місяців тому

    Ahunim sil ethiopia eyalachu talazinalachu? Ye denqoro sibsib. Afer bilu. Mehayim!

  • @Lifestyle2life
    @Lifestyle2life 6 місяців тому

    Wow an interesting talk full of historical info but little viewers. It should be shared via multiple media outlets esp pro Amhara ones. Thank you

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 6 місяців тому

    Thank you!

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 6 місяців тому

    AMHARA'S & AFAR'S the majority of #TPLF'S #VICTIMS for more >45yrs. were #NOT INCLUDED in South Africa. They sacrificed their lives with #ENDF and #DEFEATED TPLF'S 3 WARS. But, #PM UNITED with #TPLF'S are #GENOCIDEING UNARMED #Amharas by #DRONES... to help #TPLF #INVADE & #SHARE #Amhara's lands/regions. Now #Amhara's #FANOES are #DEFENDING to #SURVIVE. How can Amb. Mike, #TPLF'S, #AU... CONTINUE discussions without #Amharas? #US, #EU...still CONVINCED by #TPLF'S lies/untrue stories/MAPS including AMHARA'S regions in the new #Tigrays map. It's NOT #MORALLY & #LEGALLY #WRONG? Especially against #Amhara's who have been attacked by #Drones... even now by the united #PM & #TPLF? Correct me if I'm wrong but it's not TIME to go to #ICC or International Criminals Court? Ask South African's legal team to help. This's is not URGENT? Before #US...makes another deadly MISTAKES to cause more #Genocides in the regions?

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 6 місяців тому

    Now, it's clear, why #TPLF'S 3 Wars #DEFEATED criminals are #saved. While more than 1.5m are killed.⚖️ And, #PM was/is pressured to give them #power. But, #TPLF'S back to power wants the SAME #Amhara's LANDS they LOST by #WARS. PM united with TPLF have been ATTACKING Amharas by #DRONES.. And,#US, #EU... seem to forget that in the 1st place #TPLF #forcefully INVADED Amharas after#Genociding, #Displacing millions of AMHARA'S👪families. Now STARVING and DYING without SHELTERS. Since their's a #TRUST issue, WOULDN'T be BETTER to ask #ICJ to #HELP in #negotiations? or do they want to keep on WATCHING🇪🇹NS #KILL each other more again? Have they tried to stop WARS on #Amharas by #Drones...? DID FANOES ASK #PM to REMOVE #ENDF out of Amharas regions like Tigray? Why NOT? Correct me if I'm wrong but it needs diplomacy of #Fanoes while defending. Before they make more #WRONG decisions again.

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 6 місяців тому

    Thank you, all🇪🇹ns should know this history.

  • @eztg2758
    @eztg2758 6 місяців тому

    ጥንቃቄ አድርጉ !!! የምታቀርቡት ፕሮግራም አማራን የሚያጠናክር እንጂ መንደርተኝነት አታበረታቱ።

  • @motvationalUplift
    @motvationalUplift 7 місяців тому

    ባንዳ የብአዲን ተላላኪዎች። ከቻልክ ትንታኒህን ትተህ የውጪውን ዲፕሎማሴ ስሩ። ትንተናውን ለሌሎች ሚደያዎች ተውት

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 7 місяців тому

    ድል ለአማራው ነፃ አውጪ የፋኖ ሠራዊት❤❤❤

  • @berhanuwassihun1066
    @berhanuwassihun1066 7 місяців тому

    አፉ ቅቤ ወደ ጩቤነት ይመስላል ፣እስክንድር ነጋ የአምሃራ ፈኖ ስርአተቱን አስወግዶ የአምሃራን ህልዉና ለማስከበር ሲገሰግስ ሊቀለብስ አየሰራ ነው ።እሱንና ቡድኖቹን አለመጋለጥ ሴረኛነት ነው ።የአምሃራን ሕዝብ ማስተኛት ...

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 7 місяців тому

    ሽቀላ። ለዳይፐር መግዣ ደርግ ኢሰፓስ??

  • @getachewbekele3454
    @getachewbekele3454 7 місяців тому

    ዕውነቴን ነው የምልዎት አቶ ተክሌ ድምፅዎን በመስማቴ የተሰማኝን የደስታና የተስፋ ስሜት እገልፅልዎታለሁ ንግግርዎ አርክቶ ኛል የአማራ ምሁራን እባካችሁ እባካችሁ ተባበሩ በመካከላችሁ ንፋስ አይግባ የናንተ ባንድነት አለመቆም የሚጠቅመው ማንን ነው ኦሮሙማን (ጠባብ ብሔርተኞችን) የሚጎዳው አማራ ኢትዮጵያውያን መሆኑን መረዳት እንዴት ይጠፋችሁዋል??

  • @zemenetruneh510
    @zemenetruneh510 7 місяців тому

    ተክሌ ይሻው አማራ አንድ እንዳይሆን የተለያየ ድርጅት እየከፈተ አማራን የማዳከም እና በአማራ ትግል $$ መሰብሰብ ብቻ ነው ሲሰራ የኖረው ዛሬም ከዛ ስህተቱ አይማርም አማራው የአውሬውን የኦሮሞ እና ትግሬ ሴራ አክሽፎ የገደሉትን ሀብቱን የዘረፉትን ለፍርድ ያቀርባል ፍትህ እና ካሣ እናወርዳለን

  • @antenehbelay7296
    @antenehbelay7296 7 місяців тому

    interesting analysis

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 7 місяців тому

    Amhara people wake up and stop tigre and abiy oromo genocider !!! Amhara take your Land and stop oromooma immigrant in Ethiopia !

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 7 місяців тому

    It’s a pleasure to hear this scholar

  • @SelamS706
    @SelamS706 7 місяців тому

    Yasazinal, achamyelwhna Professor. What do you want to achieve.And why the whole lie ? Yasafiral yasazinal. Ye amrara zelat manew alu, Professor asrat ?

  • @eregnayeetube9896
    @eregnayeetube9896 7 місяців тому

    እኔም ጠያቂ ነኝ። እናመሰግናለን ።

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 7 місяців тому

    ጋሽ ተክሌ በትክክለኘው ጊዜ ነው የመጣሃው ቀጥልበት።....

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 7 місяців тому

    ይህ ገለፃ ትክክል ነው ምንም አይወጣለትም

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 7 місяців тому

    ማድመጥ አንተንም ይሁን ሌላውን እናቻም የለህንም ታላቁ እስክንድርንም ተገቢነው ከግለሰብ ከቡድን ወደህዝብ ነውና እናተን ሁላችሁም ታስፈልጉን አላችሁ. መምከር በአንድነት ማስተካከል ካሁነ. መንበሩ ሳይያዝ ተገቢነው ጀግናው አማራ ፋኖ አሸንፋል ይሁና ተድበልቡሎ መግባትና ተምታትቶ መውጣት የለበትም ለነገደ አማራ መውደም ለሁነው ሁሉ ወጀለኞችን ለመጠየቅ የዘረፋትን ሀፋት ንብረት ሁሉ በሀገርም በውጭም በጭን ገርድ በቤተሰ. የተጎዘው ለህዝብ እዲት እደሚመለስ ወዘተ ታውቃላችሁ ይሁና በጋራ ምከሩ ወገኖቸ ግዜአችን እራሳችን በመገፋፋት አንገትምም ሞረሺ ያልከውን ጀግና አባት ተክሌ የሻው ታስፈልጋለህ አቻም የለህ የተባለ ጀግና ያስፈልጋ ታላቁ እስክንድርም ያስፈልጋ መሪወቻችን አከተመ ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍራ ።

  • @alg7524
    @alg7524 7 місяців тому

    ተክሌ ሻለቃ ዳዊት ወደፊት የመጣው በሱ ልክ የሚሰራ ትውልድ በመጥፋቱ ነው። ሰውየው በአንድ ወቅት ተሳስቶ ይሆናል ግን ዛሬ እኛ ቁጭ ብለን እሱ ተነስቶ ሲሰራ መጮህ ምን ይጠቅማል? የኛ ድክመት ነው የ60ው ትውልድ ወደ መድረክ ያመጣው። ስህተታችንን እናርም እንስራ። ስንፍናችንን እንዋጋ። ይልቅ አፍራሾቹን እንደ ልደቱ እና ዮናስ ብሩን አይነት ሰዎች ለምን አትተቹም?ሜዳ ላይ የሚታገሉትን ሰዎች መተቸት ምን አይነት ዕብደት ነው? በተለይ ተክሌ የሻው በዚህ ልክ ወጥቶ ሲናገር ይገርማል። ከአዲስ ድምፅ እና ከኢትዮ 360 የተሻለ ሚዲያ ለአማራ ማንን ታመጣለህ? አሳፋሪ ተግባር ነው። ከፋፋይ ሀሳብህን አቁመህ ስለ ጦርነቱ መግፋት አስብ። የፋኖ ትግል ከተቀለበሰ የሚሆነው አንተን በመሰሉ ሰዎች ነው። ከነበርክበት ከፍታ እየወረድክ ነው።

    • @eztg2758
      @eztg2758 7 місяців тому

      በርታ !ሚዛን ማለት አንተ ነህ ።ሌላው ሻለቃ ትልቅ ናቸው ። ከዚህ በኃላ ለስም እንጂ ለገንዘብ ወይም ለስልጣን አይደለም ። ምክኒያቱም ሁሉን ነገር አይተዋል። ስለዚህ ችግሩ መፈጠሩ ጥሩ ነው ለህዝባችን ምን ዓይነት ሰዎች መምረጥ እእነዳለበት ይጠነቀቃል

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 7 місяців тому

      ሻለቃ ዳዊትን ብቻ ማለትህ ኤርምያስን የት ልትጥለው ነው? እስክንድር አርቆ ማዬት ችሎታ የሚጎለው የፖለቲካ ስትራቴጂ የሌለው ጀብደኛ ነው!! 60ሚልዮን አማራን ቀርቶ 1መንደር መምራት አይችልም!!

    • @eztg2758
      @eztg2758 7 місяців тому

      @@mulatuayele5168 ደደብ !! ዘረኛ !! ከቻልክ ያንተን ጀግና ፃፍልኝ ልወቀው።

    • @alg7524
      @alg7524 7 місяців тому

      @@mulatuayele5168 ለምን አንተ እንደ እስክንድር ሜዳ ላይ ወርደህ ትመራም? ቀጥለህ እስክንድርን ተች። ያኔ በአመራርህ ከሚደነቁ ሰዎች አንዱ እሆናለሁ። በስም አልጠቀሰም እንጂ ተክሌ ሻለቃን በሸወርኔ ሲተች እስንድርንም በስተጀርባ እየተቸ ነው። ልቆ መሥራት እንጂ ተጎልቶ የሚሰሩ ሰዎችን መተቸት ፈቅ አያደርግም። ተክሌእነ ስክንድርን ሲተች በሀሳብ ደረጃ የተለየ ርዕዮተአለምም አላቀረበም። በባዶ ሜዳ መንፈራገጥ? አማራ 60 ሚሊየንም አይሆንም። ያልሆነውን ሆነ ምን ይጠቅመናል? አማራ 50% ነው እያልክ ነው። ፍፁም የተጋነነ ቁጥር!

  • @TheAmhara456
    @TheAmhara456 7 місяців тому

    ምናለበት በመሞቻ ሰአታቹ በፀሎት ብታስቡን እንዲሁ መተቸት ምን ያደርግላችዋል አቶ ተክሌ በሰኔ 15 ምን እንዳሉ ረስተውት ከሆኑ የድምፅወት ቅጂ ልልክላቹ እችላለው

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 7 місяців тому

    ለ30አመት የአማራ አርበኞችና ፋኖዎች የታገሉለትን አላማ ህዝባችን በመጠየቅ ከድል አጥቢያ አርበኞች መጠበቅ አለበት!! በኢትዮ360 ሀብታሙ አያሌው ችግር እየፈጠረ ሲሆን፣ ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለግለሰብ ተክለ ስብእና ግንባታ ላይ ተጠምዷል!!

    • @eztg2758
      @eztg2758 7 місяців тому

      ማንን ለማለት ነው ። ደደብ እስክንድር ነጋ ግለሰብ አይደለም እንደ አንተ ያለው ለአማራ ህዝብ ውርደት ነው።

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 7 місяців тому

      @@eztg2758 Eskinder is not fano, he is a late comer to steal the movement. His reputation is disaster!!

    • @Amde-hz3ud
      @Amde-hz3ud 7 місяців тому

      Enasa amlak new??

    • @eztg2758
      @eztg2758 7 місяців тому

      @@Amde-hz3ud ዘረኛ ሰው አይገባውም !!! ድፍን ነው ።

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 7 місяців тому

    ይህን ግሩፕ የፈጠረውም የሚያራምደውም ባለቤቱም አንዳርጋቸው ፅጌ ነው። እባክህን ጋሽ ተክሌ ለዐማራ ሕዝብ ባለውለታ ነህ። ለእነዚህ ሆዳሞች መጠቀሚያ አትሁን።

  • @tenesaamhara1992
    @tenesaamhara1992 7 місяців тому

    ይህ ሁሉ መቀባጠር እስክንድርን ለማጥፉትና የዐማራ ትግል በብአዴን እጅ ወስዶ ለማስረከብ እየተደረገ ያለ የእነ አንዳርጋቸው ፅጌ አጀንዳ ነውና እባክህን ጋሽ ተክሌ ከእነዚህ የግም7 ተላላኪዎች ተላቀቅ።

  • @tesfayegultneh7322
    @tesfayegultneh7322 7 місяців тому

    አሁን የአማራየህልውና ትግል አማራዉ ነቅቶ፣ጠላቱን ለይቶ፣ ተደራጅቶ ፣ታጥቆ:ጠላቱን እየተፋለመ ባለበት ጊዜ የ 16ኛውን ዘመን የአባ ባህሪን ድርሰት፣ስለተማሪዎች ንቅናቄ ማውተራት ትግሉን ወደኋላ መጎተት ስለሆነ አሁን የአማራንትግሉ ወደ ፊት የሚያራምድ ሐሳብ ነው የሚያስፈልገው!!! ሶሎሞን እንዳለው”ሁም ጊዜ አለው” እንዳለው የ16 ክፍለ ዘመን ለአሁኑ ደረጃ አይጠቅምም!!!

  • @berhan6851
    @berhan6851 7 місяців тому

    Yep!!!!!!!!! Amhara should wake up and fight for Amhara.!!!! If other ethnics are benifited from our struggle great. If not who cares. We can not die and save others. Equality is the main moto of Amhara!!!!!!!!!

    • @alg7524
      @alg7524 7 місяців тому

      አማራ ለአማራ መታገል አለበት ማለት ስህተት አይደለም። እስክንድርን አማራ ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ሀሳብ ማቅረብ፣ አርቲክል መፃፍ እኮ ትክክል ተገቢም ነው። ግን እሱ እንዳይሰራ ማብጠልጠል፣ ባልደራሰ ሆኖ ለአዲስአበባ እንጂ ለአማራ አልታገለም ማለት እብደት ነው። ከእስርቤት እንደወጣ ፋኖን የጎበኘው እና ያመሰገነው የፖለቲካ መሪ እስክንድር ብቻ እኮ ነው።

    • @berhan6851
      @berhan6851 7 місяців тому

      @@alg7524 I love Eskindir, But this so called struggling for Ethiopia was killing Amhara. If Amhara get strong and influence others to change the constituition great. Otherwise, with Ethiopian party, you can not reach anywhere. If Ethiopian parties can not work in Tigray, or Oromia, why do they exist????? Play by the rule and change the constitiution.

    • @alg7524
      @alg7524 7 місяців тому

      @@berhan6851 Actually I am in support of the current constitution because Amhara will be benefited from it. It is only minorities like Tigray to suffer from it. Main issue for Amhara are historical lands like Metekel, wolkayit, Raya, Dera and Addis Ababa and environs.

    • @berhan6851
      @berhan6851 7 місяців тому

      @@alg7524 I agree with you. But the problem iwith the constitution is Amharas do not have political and economical repesentation in Adiss, Oromia, South and Benshangul. etc. Our forefathers have paid big to the country. Imagine, the majority of Adiss community is Amhara but Amhara has no right to be a Mayor of the city..

    • @alg7524
      @alg7524 7 місяців тому

      @@berhan6851 If you win, you are going to have it all. Woyane won and took Welkayit and Raya and gave away Metekel, Dera and Addis Ababa. When you win you are going to take over all of this plus you are in the driver's seat. But never try to dismantle ethnic territories. Follow the same thing TPLF did with modification to your needs. Arm every Amhara above the age of 18 as in the USA.

  • @amaretakele
    @amaretakele 7 місяців тому

    አቶ ተክሌ የሻው ትልቅ ሰው ነህ አትቅለል! አሁን ይሄ የምታወራው ፋኖን ከመከፋፈል ጋር ምን አገናኘው?

  • @amaretakele
    @amaretakele 7 місяців тому

    በዚህ የምታገኙት ገንዘብ ቢቀርባችሁስ!? የደም ገንዘብ!