Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
  • 143
  • 74 163

Відео

«ራሳችንን ለስራ መስጠት አለብን!»
Переглядів 18621 день тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋይናንስ ካደረጋቸው እና ስኬታማ ከሆኑ የባንኩ ተበዳሪዎች መካከል አብዱቃድር መኩ የቦንጋ ዲስትሪክት የሊዝ ፋይናንስ ደንበኛ አንዱ ናቸው፡፡ ባለታሪኩ ራስን ለስራ መስጠት ውጤታማ ያደርጋል ይላሉ፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 105) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 23621 день тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
«ትኩረቴ ስራዬ ነው»
Переглядів 587Місяць тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋይናንስ ካደረጋቸው እና ስኬታማ ከሆኑ የባንኩ ተበዳሪዎች መካከል የሐዋሳ ዲስትሪክት ደንበኛ አቶ ተስፋዬ ቴስሶ አንዱ ናቸው፡፡ ባለታሪኩ ጊዜዬን አላባክንም ሁሌም ቢሆን ትኩረቴ ስራዬ ላይ ነው ይሉናል፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
መትጋት! እጅ አለመስጠት!
Переглядів 405Місяць тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፋይናንስ ካደረጋቸው እና ስኬታማ ከሆኑ የባንኩ ተበዳሪዎች መካከል የቦንጋ ዲስትሪክት ደንበኛ አቶ አሸናፊ ዳመታ ይገኝበታል፡፡ ባለታሪኩ መትጋት! እጅ አለመስጠት! ላሰቡት ቦታ መድረስ መሰረቶች መሆናቸ ውን ይናገራል፡፡ ሙሉ ታሪኩን እነሆ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
ከስኬት በስተጀርባ
Переглядів 410Місяць тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐዋሳ ዲስትሪክት ደንበኛ ወጣት ክብሮም አሰፋ የስኬት መንገድ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ልዩ የአዲስ ዓመት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ("አፍላገ ልማት" (ክፍል 106)
Переглядів 494Місяць тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ልዩ የአዲስ ዓመት የቴሌቪዥን ፕሮግራም #newyear2017 #enkutatash #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 104) - የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ውይይት
Переглядів 4682 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
ይሄን ስኬት መዝግበናል፡፡
Переглядів 1722 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር እና የገንዘብ ሚኒስቴር በተገኙበት ያለፉትን የሪፎርም ትግበራ ዓመታት አፈጻጸምን አስመልክቶ በተደረገው ውይይት የገንዘብ ሚንስትር ድኤታ ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ የልማት ባንክን የሪፎርም አፈጻጸም እና ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫን አስመልከቶ ከተናገሩት የተወሰደ፡፡ #DBE #financing #success #leadership
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 103) - የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ውይይት
Переглядів 5362 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 102) - የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ውይይት
Переглядів 3862 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 101) - የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ውይይት
Переглядів 5542 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 100) - የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ
Переглядів 3923 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 99) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 3933 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 98) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 3233 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ "አፍላገ ልማት" የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እሁድ 2፡50 እስከ 3፡30 የሚተላለፍ ሳምንታዊ ፕሮግራም፡፡ #DBE #lease #financing #agriculture #manufacturing
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 97) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 2983 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 97) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 96) በግብርና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ ውይይት
Переглядів 4114 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 96) በግብርና ኢንቨስትመንት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ ውይይት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 95) - በትግራይ ክልል ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ ውይይት
Переглядів 4314 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 95) - በትግራይ ክልል ካሉ ባለድርሻ አካላት ጋር የተደረገ ውይይት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 94) - የ5 ዓመታት የሪፎርም ትግበራ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም
Переглядів 3484 місяці тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 94) - የ5 ዓመታት የሪፎርም ትግበራ የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 93) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 2905 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 93) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 92) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 2355 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 92) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 91) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 3295 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 91) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ2016 ዓ.ም የትንሳዔ በዓል ልዩ ፕሮግራም
Переглядів 5125 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ2016 ዓ.ም የትንሳዔ በዓል ልዩ ፕሮግራም
እንኳን ለብርሐነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ
Переглядів 2246 місяців тому
እንኳን ለብርሐነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም (ክፍል 88) ‹‹ዛሬ የሚታየው ትናንት ምኞት፣ ሃሳብ፣ ፋላጎት ሆኖ በወረቀት የሰፈረ ነው››
Переглядів 3766 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም (ክፍል 88) ‹‹ዛሬ የሚታየው ትናንት ምኞት፣ ሃሳብ፣ ፋላጎት ሆ በወረቀት የሰፈረ ነው››
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 87) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 5276 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 87) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ1445 ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል ልዩ ፕሮግራም፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዒድ ስጦታ #eidmubarak
Переглядів 2646 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ1445 ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል ልዩ ፕሮግራም፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዒድ ስጦታ #eidmubarak
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 86) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 3856 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 86) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 85) - #ጅግጅጋ ዲስትሪክት፣ #ወላይታ ዲስትሪክት የስድስት ወራት አፈፃፀም
Переглядів 4637 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 85) - #ጅግጅጋ ዲስትሪክት፣ #ወላይታ ዲስትሪክት የስድስት ወራት አፈፃፀም
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 84) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ
Переглядів 5217 місяців тому
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሳምንታዊ የቴሌቪዥን ፕሮግራም "አፍላገ ልማት" (ክፍል 84) - ከስኬት በስተጀርባ፣ የዓለም-አቀፍ የልማት ባንኮች ተሞክሮ እና ድራማ

КОМЕНТАРІ

  • @eshetubizuneh146
    @eshetubizuneh146 8 днів тому

    Happy new year

  • @mengistfentahn6507
    @mengistfentahn6507 15 днів тому

    Bertalege

  • @tewedrosdesye9493
    @tewedrosdesye9493 23 дні тому

    Good

  • @BinyamBekele-bf5tb
    @BinyamBekele-bf5tb Місяць тому

    ከልብ ነው ሲያስረዱን የነበሩት በጣም እናመሰግናለን ልማት ባንክም መልካም ስራ ነው

  • @EthJoe17
    @EthJoe17 Місяць тому

  • @AbabayeRegasaAbabaye
    @AbabayeRegasaAbabaye Місяць тому

    Asfalage now birtu

  • @PowerGamezone-g5m
    @PowerGamezone-g5m Місяць тому

    Slexenaw mech new yaunu

  • @abrhamtamiru1931
    @abrhamtamiru1931 Місяць тому

    best bank

  • @yosefaragaw2936
    @yosefaragaw2936 Місяць тому

    'Kebi' great keep it up bro !!!

  • @TegistBirka
    @TegistBirka Місяць тому

    እኔን በቁሜ ቀብረኸኛል

  • @rahelnebiyumihret2664
    @rahelnebiyumihret2664 2 місяці тому

    አካውንት መክፈት ይቻላል

  • @SelamEntertainment-gz8xz
    @SelamEntertainment-gz8xz 2 місяці тому

    ቅርንጫፋችሁ ባህር ዳር አላችሁ

  • @Chereman143
    @Chereman143 2 місяці тому

    በናታቹ ብር አበድሩኝና ግብርና ሰርቼ ልመልሳላችሁ!

  • @My-ct7be
    @My-ct7be 2 місяці тому

    It's so cool ❤

  • @Ewenetehasete
    @Ewenetehasete 2 місяці тому

    በርቱ

  • @yonathanseboka9928
    @yonathanseboka9928 2 місяці тому

    Captial kalachu lemin approve yeteregewun matgezulun.. Ye wushet report!!!!

  • @yonathanseboka9928
    @yonathanseboka9928 3 місяці тому

    Zim tebilo matsadak mn waga alew kaltegeza lemisale lene trackter tsarko nbr gn iske ahun wof yelem... Wore bicha😭

  • @WerkuKing
    @WerkuKing 3 місяці тому

    ቢ፡፡ቢሊየን፡ብር፡ሰተኸኛል፡፡እወድሀለው፡ባገኝኽ፡እንደ፡ህጻን፡አዝዬ፡ቤትህ፡ባደረስኩህ፡ደስ፡ይለኛል፡ አልጠግብህም፡ቢ፡ዋው

  • @WerkuKing
    @WerkuKing 3 місяці тому

    አተ፡ቢ፡፡፡ኢትዮፒያን፡፡ካአለም፡፡አንደኛ፡፡ማድረግ፡፡ትችላለህ፡፡100:!!!!፡እርግጠኛ፡ነኝ፡ቢ

  • @tilahundaba9698
    @tilahundaba9698 3 місяці тому

    በርቱ በጣም ደስ ይላል !

  • @financepedirectorate6962
    @financepedirectorate6962 3 місяці тому

    አስተማሪ ፕሮግራም ነው ድራማውም በዚሁ ቀጥሉ

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 3 місяці тому

    ዲስትሪክቱ አማርኛ ቃላት አይደለም። የእንግሊዝኛ ቃላትን ከመጠቀም፣ ወረዳ ወይም ወረዳው ማለት ይሻላል።

  • @workinehmuleta3894
    @workinehmuleta3894 3 місяці тому

    Hi Al I want to know more about the loan provision from this big bank , I want to participate

  • @minewerminewer
    @minewerminewer 4 місяці тому

    ❤❤❤ good things. ስለ ሀገር እድገት ካለ ግብርና እድገት የሚሆን አይሆንም።

  • @YitayihBizualem-cj3ps
    @YitayihBizualem-cj3ps 4 місяці тому

    አድራሻ

  • @derejemakonene1247
    @derejemakonene1247 4 місяці тому

    ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @MogeMoge-pw6ye
    @MogeMoge-pw6ye 4 місяці тому

    How much projects was financed during this year

  • @AbebeGirma-gp2qm
    @AbebeGirma-gp2qm 5 місяців тому

    betam arife beretu ye ethiopia hiziboche ge gonachehu nene.

  • @baslealhabtamu9675
    @baslealhabtamu9675 6 місяців тому

    ማህበራዊ ኃላፊነቱን ባንኩ በሚገባ እየተወጣ እንዳለ የሚያሳይ ነው። በዚሁ ቀጥሉ በርቱ።

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 6 місяців тому

    መስሪያ ቤቴ ስል በታላቅ ኩራት ነው። ክበሩልኝ 🙏

  • @baslealhabtamu9675
    @baslealhabtamu9675 6 місяців тому

    የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እያሳየ ያለው የከፍታ ጉዞ በጣም የሚበረታታ እና ቀጣይነት ያለው ሥራ እየተሰራ በመሆኑ በዚሁ በመቀጠል ለሀገራችን የኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጻኦ እያበረከተ መቀጠል ይኖርበታል በታየው ለውጥ ከልብ ተደስቻለሁ ።በርቱልን ......

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 6 місяців тому

    እኔ እንኮን ከጎበኘሁት 3 አመት ያልፈዋል በእውነቱ ጎበዝና ጠንካሮች ፅኑዎች ናቸው ምን አደረኩ ብዬ እራሴን ስጠይቅ መደበቂያ ምክንያት አጣሁ

  • @TageseTeherku
    @TageseTeherku 6 місяців тому

    ቢሮአቹ፡የትነወ?

  • @finfinneebright
    @finfinneebright 6 місяців тому

    Amazing I Learned so many education 🙏🙏

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 6 місяців тому

    ማሻአለህ❤❤

  • @amanuelakliluamache85
    @amanuelakliluamache85 7 місяців тому

    Ur program was nice . I paid 20% 7 months back. But still can't get LC

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 7 місяців тому

    እሺ

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 7 місяців тому

    እሺ የምን ልማት ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ምንም ሚሰራው ነገር የለም በሚድያ ቢቻ ወቶ ማውራት ነው ሀይ የሚላቸው ሰው የለም ወይም ባአለቤት ያአለው አይመስለኝም

  • @casuniba9338
    @casuniba9338 7 місяців тому

    የድርጅቱን አድራሻ በተለይ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን እጅግ በጣም ደስ ይለን ነበር🙏🙏🙏

  • @SisayBirara-zq9hm
    @SisayBirara-zq9hm 7 місяців тому

    Task 15

  • @trinitygospeltube4194
    @trinitygospeltube4194 7 місяців тому

    15 th

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 7 місяців тому

    It is required to remove this UA-cam Channel.

  • @amenashagrie8661
    @amenashagrie8661 7 місяців тому

    የባንኩ ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች በቀጣይም አሁን ላይ እየሰጡ ካለው አገልግሎት የተሻሻለ አገልግሎት እንደሚሰጡ አምናለሁ፡፡

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 місяців тому

      @አማን ጥሩ እና ቀልጣፋ ደረጃዉን የጠበቀ ፈጣን አገልግሎት በሐቀኝነት ማግኘት ትፈልጋለህ? መልሱ አዋ ከሆነ በደሞዝ መከፈላቸዉ ቀርቶ የትርፍ ተጋሪ ከሆነ እንደራሳቸዉ ነብረት አይተዉ ሰራቸዉን ይሰራሉ

  • @Kirubeldaamene
    @Kirubeldaamene 7 місяців тому

    የም ዞን

  • @Kirubeldaamene
    @Kirubeldaamene 7 місяців тому

    እንስሳት ሙያ ዘርፍ ተምረ የተመረቅ ባለ ሙያዎች ከስራ እድል እና ቅሎት ሚኒስተር በተጠቆሜው ወይበቀረበው ተደራጅት ከእኛ ጨርሰን እያለን ወደ ልማትባንኩ ባመቻቼልን ብድር እንዳን ገባ የእዞጣ ማረጋገጫ ካርታ እዜን እንዳቄርብ ከማዜጋጃ ወይ ከተማ አስተርዳደር ውስጥ ስላልተገኘ ከከተማው ሁለት ኪሎ መትር ወጣ ብሎ መገኘቱ ቸግሮናል አድስ ተስፍ ፍዬል ማሞከት ኃ/የተ/መ/ህ/ሥራ ማህበር የሥራዕቅድ/

  • @MsLidkid
    @MsLidkid 8 місяців тому

    My Bank 👌

  • @degifedesha6101
    @degifedesha6101 8 місяців тому

    DBE Go-ahead!!

  • @nahomdula6171
    @nahomdula6171 8 місяців тому

    Liked what I saw

  • @mominahabib2361
    @mominahabib2361 8 місяців тому

    Amazing

  • @shortmovierecaps6696
    @shortmovierecaps6696 8 місяців тому

    🎉🎉🎉