- 567
- 104 584
Ethiopian Artificial Intelligence Institute
Приєднався 1 гру 2020
This is the official UA-cam channel of FDRE Artificial Intelligence Institute . The institute is established under the proclamation No. 463/2020 with defined powers and responsibilities. The institute aspires to become the premier African AI research & development center by 2030 and play key role in creating innovative AI-enabled solutions.
የኢ.ሲ.ጂ ውጤትን የሚያነበው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሲስተም
በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከበለፀጉ የኤ.አይ ሥርዓቶች መካከል በልብ ሕመም ምርመራ ወቅት የሚታዘዘውን ኤሌክትሮካርዲዮግራም (ኢ.ሲ.ጂ) ውጤት ማንበብ የሚችል ሥርዓት ይገኝበታል፡፡ ሲስተሙን አስመልክቶ ከዶ/ር ታሪኩ ፍቃዱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን፡፡
#Ethiopia #artificialintelligence #electrocardiogram #ECG #EKG #machinelearning #ExplainableAI #InterpretableAI #heartdisease
#Ethiopia #artificialintelligence #electrocardiogram #ECG #EKG #machinelearning #ExplainableAI #InterpretableAI #heartdisease
Переглядів: 8
Відео
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስምምነት
Переглядів 21312 годин тому
ስምምነቱ በሁለቱ ተቋማት መካከል ትብብርን በማጠናከር የጥናትና ምርምር ስራን ለማሳደግ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መስኮች ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት እና ቴክኖሎጂውን በጋራ ለማልማት ያለመ ነው።
በ2024 የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጉልህ ስኬቶች
Переглядів 16212 годин тому
በተጠናቀቀው የአውሮፓውያኑ 2024 በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ መስክ በርካታ አዳዲስ ፈጠራዎች የቀረቡበት እና ዘርፉም ከፍተኛ ለውጥ ያሳየበት ዓመት ነበር፡፡ ቴክኖሎጂው በ2024 ካበረከታቸው ቁልፍ የኤ.አይ ውጤቶች መካከል የተወሰኑት በዚህ መሰናዶ እንደሚከተለው ተዳስሰዋል፡፡ #artificialintelligence #machinelearning #ai2024 #aiin2024 #computervision
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት 5 ሚሊየን ኮደሮች ኢንሼቲቭ የመጀመሪያ ዙር ማጠቃለያ መርኃ ግብር
Переглядів 22914 годин тому
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት 5 ሚሊየን ኮደሮች ኢንሼቲቭ የመጀመሪያ ዙር ማጠቃለያ መርኃ ግብር #Ethiopia #5millioncoders #artificialintelligence #android #programming #datascience
የጂ.ፒ.ዩ እና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ትስስር
Переглядів 18221 годину тому
ግራፊክስ ፕሮሰሲንግ ዩኒት (ጂ.ፒ.ዩ) ለአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ማደግና መስፋፋት ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ለመሆኑ ቴክኖሎጂው ምን አይነት አገልግሎቶች አሉት? ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋርስ ምን አገናኘው? #artificialintelligence #machinelearning #gpu #graphicsprocessingunit #chip
ለአየር ንብረት ለውጥ ፈተናዎች ኤ.አይ መፍትሔ ይኖረው ይሆን?
Переглядів 74День тому
ዓለማችን በአየር ንብረት ለውጥ ክስተቶች እየተፈተነች ይገኛል፡፡ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ለዚህ ፈተና እንዴት የመፍትሔ አካል መሆን እንደጀመረ በዚህ ቪዲዮ ከብዙ በጥቂቱ ተዳስሷል፡፡ መልካም ቆይታ፡፡ #ClimateChange #AIForClimate #TechForGood #GreenTechnology #AIForSustainability #DataForClimateAction #AIClimateSolutions #GreenAI #AIForThePlanet
ማሽን ለርኒንግ
Переглядів 15814 днів тому
ማሽን ለርኒንግ ከሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፎች አንዱ ነው፡፡ ማሽኖችን በማስተማር እና በማሰልጠን የተለያዩ ተግባራትን እንዲከውኑ የማስቻያ መንገድ ነው፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩቱ በዘርፉ ምን እየሰራ ነው? #Ethiopia #artificialintelligence #machinelearning #deeplearning #ai #tech
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አሰራርን ለማዘመን የተደረገ ስምምነት
Переглядів 12414 днів тому
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ የኮሚሽኑን አስተዳደራዊ ስራዎች እና የታራሚዎችን መረጃ አያያዝ ዲጂታል ማድረግ ያስችላል፡፡ እንዲሁም ሌሎች ከታራሚ አያያዝ ጋር የተገናኙ የኮሚሽኑን አገልግሎቶች ለማዘመን እንደሚያስችል ተመላክቷል፡፡
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለግምባታ
Переглядів 21121 день тому
የግምባታ ዘርፉ የደህንነት ስጋት እንዳለበት በተደጋጋሚ ይነገራል። በመሆኑም የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የግምባታ ቦታዎች ብሎም የሰራተኞችን ደህንነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለዉን አስተዋጽኦ እንዲህ እናስቃኛችሁ፡፡
ኤርፖርት እና የድንበር አስተዳደር ጉዳዮችን ለማዘመን የሚያስችለው የትብብር ስምምነት
Переглядів 20121 день тому
የኤርፖርት እና ድንበር አስተዳደር ትራንስፎርሜሽን ፕሮግራምን ዕውን ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጨምሮ በዘጠኝ የመንግሥት ተቋማት መካከል ተፈርሟል፡፡
በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለተሰማሩ ስታርታፖች የወጣ ማስታወቂያ
Переглядів 7221 день тому
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለተሰማሩ ስታርታፖች መሠረታዊ የሆነ የእውቀትና ክህሎት ስልጠና መስጠት ይፈልጋል፡፡ በማስታወቂያው የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በተከታዩ ሊንክ forms.gle/kKKyb98FdG9munR86 በመጠቀም ከታህሳስ 2-6፤ 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ #Ethiopia #artificialintelligence #technology #startups #bootcamp
የፍትሕ ሚኒስትር ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ በኢንስቲትዩቱ በነበራቸው ጉብኝት ምን አሉ?
Переглядів 26328 днів тому
የፍትሕ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሃና አርአያስላሴ በኢንስቲትዩቱ ስለነበራቸው ጉብኝት እና በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያስተላለፉት መልዕክት
AU Delegation Explores AI Advancements of the Institute
Переглядів 92Місяць тому
A delegation from the African Union visited the Ethiopian Artificial Intelligence Institute to explore its advancements in AI and its contributions to solving local challenges. This visit marks a key step toward fostering collaboration in AI development across Africa. #Africa #Ethiopia #AfricaUnion #AU #artificialintelligence #AI #technology
የጤናውን ዘርፍ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለማዘመን ያለመ ስምምነት
Переглядів 105Місяць тому
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የጤናውን ዘርፍ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ለማዘመን አበርክቶው ከፍ ያለ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
ስማርት ኮርት ሩም
Переглядів 124Місяць тому
የስማርት ኮርት ሩም ሲስተም በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለምቶ በፍዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ ሲስተሙ ተግባራዊ ከሆነ ጀምሮ ያመጣቸውን ለውጦች በተመለከተ ከዳኞችና የሕግ ባለሙያዎች ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተቀናጀ የወንጀል መረጃ ማስተዳደሪያ ስርዓት ለማልማት ከፍትሕ ሚኒስቴር ያደረገው ስምምነት
Переглядів 2042 місяці тому
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የተቀናጀ የወንጀል መረጃ ማስተዳደሪያ ስርዓት ለማልማት ከፍትሕ ሚኒስቴር ያደረገው ስምምነት
ብሔራዊ የሙስና ወንጀል መረጃ ጥቆማ መስጫ መተግበሪያ-National Corruption Report System
Переглядів 1242 місяці тому
ብሔራዊ የሙስና ወንጀል መረጃ ጥቆማ መስጫ መተግበሪያ-National Corruption Report System
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኢንስቲትዩቱን በጎበኙበት ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት
Переглядів 3102 місяці тому
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኢንስቲትዩቱን በጎበኙበት ወቅት ያስተላለፉት መልዕክት
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በስማርት ስልኮች አማካኝነት እየሰጠ ያለው ጥቅም
Переглядів 3162 місяці тому
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በስማርት ስልኮች አማካኝነት እየሰጠ ያለው ጥቅም
Smart ethical skins for all life exist things by general security of physical to modern technology integrated the smart organs printing system gen security
የትኛውም ስምምነት ከተተገበረ ለለውጥ አንድ ርምጃ ነው።
Great !!!
የቴክኖሎጂው አብዮት ወደኛ መች ነው የሚጋባው።❤❤
He claimed it's a Tier 3 data center and one of the best in the world. But he forgot to mention that the rest of the world has already moved on to Tier 4 and Tier 5 data centers. 🤷♂
💯🧡👋👋
Is it have second round?
nice how doyou get ? I am sick ?
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን።
❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር የህፃናት የጭቅላት እጢ እንዴት ነው የሚታከመው ከተወለደ ስድስት ወሩ ነው
She’s brilliant
Powerd by CRRSA civilian regional registration service agency ( security agency )information network security administrator financial intelligence
በሌላ የሰለጠነ ሀገር የማየውን ለሀገሬ የተመኘውትን ሆኖ ማየቴ አሰደሰቶኛል።
አስተማሪ መረጃ ነው። እናመሰግናለን!
❤waw it's very good ideas
Drop someware products Zipline so funny we need exact point security confirmation nat drop someware
ERP e health e medicine e Commerce etc...humans of planet earth integrated with Ethiopia artificial intelligence institution of cyber data security of information network telecom infrastructure technology
Machine learning security of Data protection we need specially financial technology e health security agriculture technology etc.... support for humans of planet earth ok
Blessings Ethiopian defence
የሰዎችን የግለሠብ መብት መንካት አይሆንም? Doesn't It compromises human right privacy ?
woww very useful information thanks
What about hijab girls that's why we need digital identity to integrated with physical identity the universe language is number translated to ge'ez ok physical identity technology one person is always one biometric technology CRRSA civil regional registration security service Ethiopia Addis Ababa northern Head quarter ok
Human being update on
እናመሰግናለን።
Digital identity for exact point of financial technology
please, it would be better if you drop the link for the page here.
Thank you for your comment! You can download the NCRS mobile app using the links below: Android: play.google.com/store/apps/details?id=com.codewaveet.ecis&pcampaignid=web_share Apple/iPhone: apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
Wingu africa data center ICT park Ethiopia ethio Telecom Data center tirr 3 , 4 , 5...Ethiopia artificial intelligence Data center commercial bank data center aviation of Ethiopia airline data center Africa united data center world wide then satellite city data center security of Ethiopia federal
Perfect digital Ethiopia 2025 European calendar GC
Ayenesh Yetefaa
its good information, thanks
👋👋👋👋
woww nice
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ቀጣዩ ዘመን የAI ነው
what was the name of the Guest from meta, the one who present about Language Translation AI on October 8
Good practice for awareness creation to those who are interested.
Learned so much from this presentation. Thanks so much!
Food spoilage and contamination are very common , in my opinion this research could be inputs for startup to create an app and can be used by our mobile device to detect contamination from fruits.
Hudson Village
1:46:13 bro start dubbing in amharic
ecotourism
Interesting, thank you, EAII. Empowering Africa through AI.
thank you. i will be there.
The title of the video doesn’t match the video
ባቢሎን በሳሎን ሙሉ አለም ታደሰ።
AI for all sectors!
ኢ ባቡር
NLP ለማለት ነው?! LLM ለማለትስ ?
LLM ማለት Large Language Model ሲሆን ልክ እንደ ChatGPT እና Gemini ያሉትን ያጠቃልላል። NLP ማለት ደግሞ Natural Language Processing ሲሆን ይሄ ደግሞ ልክ እንደ Google Translate እና ከቋንቋ ጋር የተያያዘ ስራ የሚሰሩትን የ Artificial Intelligence ሞዴሎችን ያጠቃልላል።
እናመሠግናለን
Thank you so much Dr for sharing your insights . So important ❤