Biblical Sermons
Biblical Sermons
  • 37
  • 59 538
መጽሐፈ መሣፍንት 13 | Amharic Audio Bible | የሶምሶን ታሪክ | መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ
መፅሀፍ ቅዱስ በአማርኛ
መጽሐፈ መሣፍንት
ምዕራፍ 13
1 የእስራኤልም ልጆች በእግዚአብሔር ፊት እንደ ገና ክፉ ሥራ ሠሩ፤ እግዚአብሔርም በፍልስጥኤማውያን እጅ አርባ ዓመት አሳልፎ ሰጣቸው።
2 ፤ ከዳን ወገን የሆነ ማኑሄ የሚባል አንድ የጾርዓ ሰው ነበረ፤ ሚስቱም መካን ነበረች፥ ልጅም አልወለደችም።
3 ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ለሴቲቱ ተገልጦ እንዲህ አላት። እነሆ፥ አንቺ መካን ነሽ፥ ልጅም አልወለድሽም፤ ነገር ግን ትፀንሻለሽ፥ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ።
4 ፤ አሁንም ተጠንቀቂ፤ የወይን ጠጅን የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ።
5 ፤ እነሆ፥ ትፀንሻለሽ፥ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና በራሱ ላይ ምላጭ አይድረስበት፤ እርሱም እስራኤልን ከፍልስጥኤማውያን እጅ ማዳን ይጀምራል።
6 ፤ ሴቲቱም ወደ ባልዋ መጥታ። አንድ የእግዚአብሔር ሰው ወደ እኔ መጣ፥ መልኩም እንደ እግዚአብሔር መልአክ እጅግ የሚያስደነግጥ ነበረ፤ ከወዴትም እንደ መጣ አልጠየቅሁትም፥ እርሱም ስሙን አልነገረኝም።
7 ፤ እርሱም። እነሆ፥ ትፀንሻለሽ፥ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ ልጁም ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ እስኪሞት ድረስ ለእግዚአብሔር የተለየ ናዝራዊ ይሆናልና አሁን የወይን ጠጅ የሚያሰክርም ነገር አትጠጪ፥ ርኩስም ነገር አትብዪ አለኝ ብላ ተናገረች።
8 ፤ ማኑሄም። ጌታ ሆይ፥ የላክኸው የእግዚአብሔር ሰው፥ እባክህ፥ እንደ ገና ወደ እኛ ይምጣ፤ ለሚወለደውም ልጅ ምን እንድናደርግ ያስገንዝበን ብሎ ወደ እግዚአብሔር ለመነ።
9 ፤ እግዚአብሔርም የማኑሄን ድምፅ ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ እንደ ገና ለሴቲቱ በእርሻ ውስጥ ተቀምጣ ሳለች ተገለጠላት፤ ባልዋ ማኑሄ ግን ከእርስዋ ጋር አልነበረም።
10 ፤ ሴቲቱም ፈጥና ሮጠች ለባልዋም። እነሆ፥ በቀደም ዕለት ወደ እኔ የመጣው ሰው ደግሞ ተገለጠልኝ ብላ ነገረችው።
11 ፤ ማኑሄም ተነሥቶ ሚስቱን ተከተለ፥ ወደ ሰውዮውም መጥቶ። ከዚህች ሴት ጋር የተነጋገርህ አንተ ነህን? አለው። እርሱም። እኔ ነኝ አለ።
12 ፤ ማኑሄም። ቃልህ በደረሰ ጊዜ የልጁ ሥርዓት ምንድር ነው? የምናደርግለትስ ምንድር ነው? አለው።
13 ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን። ሴቲቱ ከነገርኋፅት ሁሉ ትጠንቀቅ።
14 ፤ ከወይንም ከሚወጣው ሁሉ አትብላ፥ የወይን ጠጅንም የሚያሰክርንም ነገር አትጠጣ፥ ርኩስም ነገር ሁሉ አትብላ፤ ያዘዝኋትን ሁሉ ትጠብቅ አለው።
15 ፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ። የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው።
16 ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን። አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው። ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር።
17 ፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ። ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው።
18 ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ። ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
19 ፤ ማኑሄም የፍየሉን ጠቦትና የእህሉን ቍርባን ወስዶ በድንጋይ ላይ ለእግዚአብሔር አቀረበው። መልአኩም ተአምራት አደረገ፥ ማኑሄና ሚስቱም ይመለከቱ ነበር።
20 ፤ ነበልባሉም ከመሠዊያው ላይ ወደ ሰማይ በወጣ ጊዜ የእግዚአብሔርም መልአክ በመሠዊያው ነበልባል ውስጥ ዐረገ፤ ማኑሄና ሚስቱም ተመለከቱ፥ በምድርም በግምባራቸው ተደፉ።
21 ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ዳግመኛ ላማኑሄና ለሚስቱ አልተገለጠም፤ ያን ጊዜም ማኑሄ የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አወቀ።
22 ፤ ማኑሄም ሚስቱን። እግዚአብሔርን አይተናልና ሞት እንሞታለን አላት።
23 ፤ ሚስቱም። እግዚአብሔርስ ሊገድለን ቢወድድ ኖሮ የሚቃጠለውን መሥዋዕትና የእህሉን ቍርባን ከእጃችን ባልተቀበለን፥ ይህንም ነገር ሁሉ ባላሳየን፥ እንዲህ ያለ ነገርም በዚህ ጊዜ ባላስታወቀን ነበር አለችው።
24 ፤ ሴቲቱም ወንድ ልጅ ወለደች፥ ስሙንም ሶምሶን ብላ ጠራችው፤ ልጁም አደገ እግዚአብሔርም ባረከው።
25 ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ ሊያነቃቃው ጀመረ።
Judges | Amharic audio Bible. Thanks, everyone for liking the video and Subscribing to our channel.
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW
music: Jean Olivier: ua-cam.com/video/ZW6GYryrPV0/v-deo.htmlsi=KQDgeeakNtgHAziL
Переглядів: 244

Відео

መዝሙረ ዳዊት 1 - 10 | Amharic Audio Bible | ምስጋና እና ጸሎት
Переглядів 21414 днів тому
መፅሀፍ ቅዱስ በአማርኛ | ምስጋና | ጸሎት መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 1 - 10 Psalms Chapter 1 - 10 | Amharic audio Bible. Thanks, everyone for liking the video and Subscribing to our channel. የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW ...
የሩት ሙሉ ታሪክ | Amharic Audio Bible | መፅሀፈ ሩት 1 - 4
Переглядів 55421 день тому
መፅሀፍ ቅዱስ በአማርኛ መፅሀፈ ሩት 1 - 4 The book of Ruth Chapter 1 - 4 | Amharic audio Bible. Thanks, everyone for liking the video and Subscribing to our channel. የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW music: Jean...
መዝሙረ ዳዊት 11 | እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው | Mezmure Dawit 11
Переглядів 148Місяць тому
መዝሙረ ዳዊት | mezmure dawit ምዕራፍ 11 1 በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን። እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ? 2 ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ። 3 አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ? 4 እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ። 5 እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል። 6 ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስ...
መዝሙረ ዳዊት 10 | አቤቱ አምላክ ሆይ ተነሥ እጅህም ከፍ ከፍ ትበል | Mezmure Dawit 10
Переглядів 165Місяць тому
መዝሙረ ዳዊት | mezmure dawit ምዕራፍ 10 1 አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ትሰወራለህ? 2 በኃጢአተኛ ትዕቢት ድሀ ይናደዳል፤ ባሰቡት ተንኰላቸው ተጠመዱ። 3 ኃጢአተኛ በነፍሱ ፈቃድ ይወደሳልና፥ ዓመፀኛም ይባርካል። 4 ኃጢአተኛ እግዚአብሔርን አበሳጨው፥ እንደ ቍጣውም ብዛት አይመራመረውም በእርሱ ፊት እግዚአብሔር የለም። 5 መንገዱ ሁሉ የረከሰ ነው፥ ፍርድህም በፊቱ የፈረሰ ነው፥ ጠላቶችንም ሁሉ ይገዛቸዋል። 6 በልቡ ይላል። ለልጅ ልጅ አልታወክም ክፉም አያገኘኝም። 7 አፉ መርገምንና ሽንገላን ተንኰልን የተመላ ነው፤ ከምላሱ በታች ጉዳትና መከራ ነው። 8 በመንደሮች መሸመቅያ ይቀመጣል ንጹሓንን በ...
መዝሙረ ዳዊት | አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ | የምስጋና ጸሎት | Mezmure Dawit 9
Переглядів 236Місяць тому
መዝሙረ ዳዊት | mezmure dawit ምዕራፍ 9 1 አቤቱ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ተአምራትህንም ሁሉ እነግራለሁ። 2 በአንተ ደስ ይለኛል፥ ሐሤትንም አደርጋለሁ፤ ልዑል ሆይ፥ ለስምህ እዘምራለሁ። 3 ጠላቶቼ ወደ ኋላ በተመለሱ ጊዜ፥ ይሰናከላሉ ከፊትህም ይጠፋሉ። 4 ፍርዴንና በቀሌን አድርገህልኛልና፤ ጽድቅን እየፈረድህ በዙፋንህ ላይ ተቀመጥህ። 5 አሕዛብን ገሠጽህ፥ ዝንጉዎችንም አጠፋህ፥ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰስህ። 6 ጠላቶች በጦር ለዘላለም ጠፉ፥ ከተሞቻቸውንም አፈረስህ፥ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ። 7 እግዚአብሔር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፤ 8 እርሱም ዓለምን በጽድቅ ይፈርዳታል፥ አሕዛብን...
መዝሙረ ዳዊት 8 | ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ | የምስጋና ጸሎት | Mezmure Dawit 8
Переглядів 233Місяць тому
መዝሙረ ዳዊት | mezmure dawit ምዕራፍ 8 1 አቤቱ ጌታችን፥ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተመሰገነ፥ ምስጋናህ በሰማዮች ላይ ከፍ ከፍ ብሎአልና። 2 ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት። 3 የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን፥ 4 ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? 5 ከመላእክት እጅግ ጥቂት አሳነስኸው፤ በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው። 6 በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው፤ ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥ 7 በጎችንም ላሞችንም ሁሉ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥ 8 የሰማይ...
መዝሙረ ዳዊት 7 | የዳዊት ጸሎት | እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው Mezmure Dawit 7
Переглядів 179Місяць тому
መዝሙረ ዳዊት | mezmure dawit ምዕራፍ 7 1 አቤቱ አምላኬ፥ በአንተ ታመንሁ፤ ከሚያሳድዱኝ ሁሉ አድነኝና አውጣኝ፥ 2 ነፍሴን እንደ አንበሳ ነጥቀው እንዳይሰብሩዋት፥ የሚያድንና የሚታደግ ሳይኖር። 3 አቤቱ አምላኬ፥ እንዲህስ ካደረግሁ፥ ዓመፃም በእጄ ቢኖር፥ 4 ክፉ ላደረጉብኝም ክፉን መልሼላቸው ብሆን፥ ጠላቴንም በከንቱ ገፍቼው ብሆን፥ 5 ጠላት ነፍሴን ያሳድዳት ያግኛትም፥ ሕይወቴንም በምድር ላይ ይርገጣት፥ ክብሬንም በትቢያ ላይ ያዋርዳት። 6 አቤቱ፥ በመዓትህ ተነሥ፥ በጠላቶቼ ላይ በቍጣ ተነሣባቸው፤ አቤቱ አምላኬ፥ ባዘዝኸው ትእዛዝ ንቃ። 7 የአሕዛብም ጉባኤ ይከብብሃል፥ በእነርሱም ላይ ወደ ከፍታ ተመለስ። 8 እግ...
መዝሙረ ዳዊት 71 | አፌ ጽድቅህን ሁልጊዜም ማዳንህን ይናገራል | Mezmure Dawit 71
Переглядів 76Місяць тому
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW ምዕራፍ 71 1 አቤቱ፥ አንተን ታመንሁ፤ ለዘላለም አልፈር። 2 በጽድቅህ አስጥለኝ ታደገኝም፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል አድነኝም። 3 በጠንካራ ቦታ ታድነኝ ዘንድ አምላክና መሸሸጊያ ሁነኝ፤ ኃይሌ መጠጊያዬ አንተ ነህና። 4 አምላኬ፥ ከኃጢአተኛ እጅ፥ ከዓመፀኛና...
መዝሙረ ዳዊት 37 | ጽድቅህን እንደ ብርሃን ፣ ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣል | Mezmure Dawit 37
Переглядів 292Місяць тому
መዝሙረ ዳዊት | Mezmure Dawit ምዕራፍ 37 1 በክፉዎች ላይ አትቅና፥ ዓመፃንም በሚያደርጉ ላይ አትቅና፤ 2 እንደ ሣር ፈጥነው ይደርቃሉና፥ እንደ ለመለመ ቅጠልም ይረግፋሉና። 3 በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። 4 በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። 5 መንገድህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፥ በእርሱም ታመን፥ እርሱም ያደርግልሃል። 6 ጽድቅህን እንደ ብርሃን። ፍርድህንም እንደ ቀትር ያመጣል። 7 ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና። 8 ከቁጣ ራቅ መዓትንም ተው፤ እንዳትበድል አትቅና። 9 ክፉ ...
መዝሙረ ዳዊት 35 | Psalm 35 | ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል
Переглядів 170Місяць тому
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 35 1 አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። 2 ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። 3 ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን። መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት። 4 ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈ...
የሩት ታሪክ | Story of Ruth | መጽሐፈ ሩት 4 | Ruth 4
Переглядів 104Місяць тому
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW መጽሐፈ ሩት ምዕራፍ 4 1 ፣ ቦዔዝም ወደ ከተማይቱ በር አደባባይ ወጥቶ በዚያ ተቀመጠ። እነሆም፥ ቦዔዝ ስለ እርሱ ይናገር የነበረው የቅርብ ዘመድ ሲያልፍ ቦዔዝ። አንተ ቀርበህ በዚህ ተቀመጥ አለው። እርሱም ቀረብ ብሎ ተቀመጠ። - አንተ ቀርበህ በዚህ ተቀመጥ ...
መዝሙረ ዳዊት 23 ፣ 27 ፣ 40 አና 91 | Psalm 23, 27, 40 & 91 | Audio Bible |
Переглядів 4832 місяці тому
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW መዝሙረ ዳዊት 23 ፣ 27 ፣ 40 አና 91 | Psalm 23, 27, 40 & 91 Amharic audio Bible. Thanks, everyone for liking the video and Subscribing to our channel. music: Jean Olivier: ...
የሩት ታሪክ | Story of Ruth | መጽሐፈ ሩት 3 | Ruth 3
Переглядів 3212 місяці тому
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW መጽሐፈ ሩት ምዕራፍ 3 1 ፣ አማትዋም ኑኃሚን አለቻት። ልጄ ሆይ፥ መልካም እንዲሆንልሽ ዕረፍት አልፈልግልሽምን? 2 ፤ አሁንም ከገረዶቹ ጋር የነበርሽበት ቦዔዝ ዘመዳችን አይደለምን? እነሆ፥ እርሱ በዛሬ ሌሊት በአውድማው ላይ ገብሱን በመንሽ ይበትናል። 3 ፤ ...
የሩት ታሪክ | Story of Ruth | መጽሐፈ ሩት 2 | Ruth 2
Переглядів 3522 місяці тому
የተወደዳችሁ የዚህ ዮቱብ በተሰቦች ቭድዮቹን አይታቹ ስለምትሰጡት ምላሽ እና ማበረታቻ ከልብ አመሰግናለዉ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። በተቻላችሁ መጠን በገንዘብ እድትደግፉ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰባችሁ በዚህ ልንክ ገብታችሁ ይሄን አገልግሎት እድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጠይቃቿለዉ። www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=PWU298NZDNJEW መጽሐፈ ሩት ምዕራፍ 2 1 ለኑኃሚንም ባል የሚዘመደው ከአቤሜሌክ ወገን የሆነ ኃያል ሰው ስሙ ቦዔዝ የተባለ ሰው ነበረ። 2 ሞዓባዊቱም ሩት ኑኃሚንን። በፊቱ ሞገስ የማገኘውን ተከትዬ እህል እንድቃርም ወደ እርሻ ልሂድ አለቻት። እርስዋም። ልጄ ሆይ፥ ሂጂ አለቻት...
የሩት ታሪክ | Story of Ruth | መጽሐፈ ሩት 1 | Ruth 1
Переглядів 4382 місяці тому
የሩት ታሪክ | Story of Ruth | መጽሐፈ ሩት 1 | Ruth 1
መዝሙረ ዳዊት 150 | Psalm 150 | እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት
Переглядів 5402 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 150 | Psalm 150 | እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት
መዝሙረ ዳዊት 96 | Psalm 96 | እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ
Переглядів 6352 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 96 | Psalm 96 | እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ
የማቴዎስ ወንጌል 7 | Matthew 7 | የተራራው ስብከት ክፍል 4 | ለምኑ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ ይከፈትላችሁማል
Переглядів 1,6 тис.3 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል 7 | Matthew 7 | የተራራው ስብከት ክፍል 4 | ለምኑ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ ይከፈትላችሁማል
መዝሙረ ዳዊት 118 || Psalm 118 || ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና
Переглядів 2,3 тис.3 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 118 || Psalm 118 || ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና
መዝሙረ ዳዊት 6 || Psalm 6 || እግዚአብሔር የልቅሶዬን ቃል ሰምቶአልና
Переглядів 9933 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 6 || Psalm 6 || እግዚአብሔር የልቅሶዬን ቃል ሰምቶአልና
የማቴዎስ ወንጌል 6 | Matthew 6 | የተራራው ስብከት ክፍል 3 | ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
Переглядів 1,8 тис.3 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል 6 | Matthew 6 | የተራራው ስብከት ክፍል 3 | ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
መዝሙረ ዳዊት 15 || Psalm 15 || አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል?
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 15 || Psalm 15 || አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል?
መዝሙረ ዳዊት 40 | ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ | Mezmure Dawit 40
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 40 | ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ | Mezmure Dawit 40
መዝሙረ ዳዊት 84 || Psalm 84 || ማደሪያዎችህ እንደምን የተወደዱ ናቸው!
Переглядів 1,7 тис.3 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 84 || Psalm 84 || ማደሪያዎችህ እንደምን የተወደዱ ናቸው!
መዝሙረ ዳዊት 46 | አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው | Mezmure Dawit 46
Переглядів 1,7 тис.3 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 46 | አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው | Mezmure Dawit 46
መዝሙረ ዳዊት 27 || Psalm 27 || እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማን ነው?
Переглядів 3,6 тис.4 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት 27 || Psalm 27 || እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው የሚያስፈራኝ ማን ነው?
መዝሙረ ዳዊት121 | Psalm 121 | ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
Переглядів 1,2 тис.4 місяці тому
መዝሙረ ዳዊት121 | Psalm 121 | ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
የማቴዎስ ወንጌል 5 | Matthew 5 | የተራራው ስብከት ክፍል 2 | የምድች ጨዉ ናችሁ
Переглядів 3,7 тис.4 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል 5 | Matthew 5 | የተራራው ስብከት ክፍል 2 | የምድች ጨዉ ናችሁ
የማቴዎስ ወንጌል 5 | Matthew 5 | የተራራው ስብከት ክፍል 1 | ብፁዓን ናቸው
Переглядів 7384 місяці тому
የማቴዎስ ወንጌል 5 | Matthew 5 | የተራራው ስብከት ክፍል 1 | ብፁዓን ናቸው

КОМЕНТАРІ

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 3 дні тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 3 дні тому

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @كاسو-م1ر
    @كاسو-م1ر Місяць тому

    የዳዊትልጅእየሱስክርስቶስሖይማረንይቅርበለንአሜንንን❤

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 Місяць тому

    Amen ❤❤❤

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 Місяць тому

    Amen ❤❤❤

  • @Kababush-f5m
    @Kababush-f5m Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ

    😢😢😢😢

  • @nilopajahan-ni4dv
    @nilopajahan-ni4dv Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MekedesMekedes-r4u
    @MekedesMekedes-r4u 2 місяці тому

    Amen 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TolashiGirma-nj8bv
    @TolashiGirma-nj8bv 2 місяці тому

    Amen amen amen amen

  • @TolashiGirma-nj8bv
    @TolashiGirma-nj8bv 2 місяці тому

    Amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏 amen ❤️❤️🌹🌹

  • @Shashogo
    @Shashogo 2 місяці тому

    Amen

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 2 місяці тому

    Amen

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 2 місяці тому

    Amen amen amen

  • @A14AA14-tn7vj
    @A14AA14-tn7vj 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MESKREMKasau
    @MESKREMKasau 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤አሜን

  • @amazamazryan3916
    @amazamazryan3916 2 місяці тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 2 місяці тому

    Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Almas-f7b
    @Almas-f7b 2 місяці тому

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @NejumuheNejumuhe
    @NejumuheNejumuhe 2 місяці тому

    አሜን

  • @fyfpro1897
    @fyfpro1897 2 місяці тому

    ❤ አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @welwlatlahun
    @welwlatlahun 2 місяці тому

    አሜን(3)❤❤❤❤❤

  • @TigistTadesse-fx4el
    @TigistTadesse-fx4el 2 місяці тому

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @Tsiyonzawaga8989
    @Tsiyonzawaga8989 2 місяці тому

    Amen ✊ Amen ✊ Amen ✊ Amen ✊ ❤❤

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 2 місяці тому

    amem amem amem amem anijeta xosayi anijo 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraSara-wz9rk
    @SaraSara-wz9rk 2 місяці тому

    አሜን አሜን ❤️🙏🏾🙏🏾

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 2 місяці тому

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 2 місяці тому

    Amen amen amen

  • @AdenzerEfram-p3v
    @AdenzerEfram-p3v 3 місяці тому

    የአምሰተኛ ክፍል ሂሳብ መጰሀፍ

  • @SalamSalam-s4h
    @SalamSalam-s4h 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @AlemAlem-t7r
    @AlemAlem-t7r 3 місяці тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @KalkidanKal-e4r
    @KalkidanKal-e4r 3 місяці тому

    Amen kale keyiwot ytasemaln ❤

  • @ZmZm-r8p
    @ZmZm-r8p 3 місяці тому

    Oooo.christo.mehretihn.siten

  • @ZmZm-r8p
    @ZmZm-r8p 3 місяці тому

    Zebenihin.yedarkilish..fatari

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 3 місяці тому

    ቃለህይወትያሰማልንሁ❤❤❤❤

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @דרגואזו
    @דרגואזו 3 місяці тому

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @EyerusJegine
    @EyerusJegine 3 місяці тому

    Amen Amen

  • @HddhhdDhdhh
    @HddhhdDhdhh 3 місяці тому

    Amene ❤❤

  • @almazkhasay8606
    @almazkhasay8606 3 місяці тому

    Amen 🙏🙏🙏

  • @LusiMola
    @LusiMola 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜንንን አሜንንን እውነት ነው እየሱስ ጌታ ❤❤❤❤

  • @AaBb-y7o5v
    @AaBb-y7o5v 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤😂😂

  • @AaBb-y7o5v
    @AaBb-y7o5v 3 місяці тому

  • @ReMa-w7e
    @ReMa-w7e 3 місяці тому

    Amen amennnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 3 місяці тому

    አሜን አሜን

  • @PetrosPetros-n2c
    @PetrosPetros-n2c 3 місяці тому

    HaLeLuya AMEEEEN 🙏ililililililililililili Temesgen.

  • @BeyenechMengesha
    @BeyenechMengesha 3 місяці тому

    Amen❤❤❤❤❤Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekonenHadgu
    @MekonenHadgu 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukenmulugeta3552
    @mulukenmulugeta3552 3 місяці тому

    Ameeeen