- 22
- 60 225
Adam Reta
Приєднався 30 вер 2012
የአዳም ረታ መፃሕፍት ሕፅናዊ ትሥሥር - Interconnectivity in Adam Reta Books
የአዳም ረታ መፃሕፍት Adam Reta's Books
Переглядів: 774
Відео
Requiem for Potatoes የድንች መዋስዕት Sample 3
Переглядів 2434 роки тому
Requiem for Potatoes is a translation and musical adaptation of Adam Reta’s short story የድንች ዋስዕት which can be found in the anthology አለንጋና ምስር. This amusing musical story is set on a farm where potatoes passionately discuss the meaning of life and death through chorus. The green potato is ostracised from the community for boldly standing against the wide held belief that their life is predesti...
Requiem for Potatoes የድንች መዋስዕት Sample 2
Переглядів 1424 роки тому
Requiem for Potatoes is a translation and musical adaptation of Adam Reta’s short story የድንች ዋስዕት which can be found in the anthology አለንጋና ምስር. This amusing musical story is set on a farm where potatoes passionately discuss the meaning of life and death through chorus. The green potato is ostracised from the community for boldly standing against the wide held belief that their life is predesti...
Requiem for Potatoes (የድንች መዋስዕት) Sample 1
Переглядів 3554 роки тому
Requiem for Potatoes is a translation and musical adaptation of Adam Reta’s short story የድንች ዋስዕት which can be found in the anthology አለንጋና ምስር. This amusing musical story is set on a farm where potatoes passionately discuss the meaning of life and death through chorus. The green potato is ostracised from the community for boldly standing against the wide held belief that their life is predesti...
ይኩኖአምላክ መዝገቡ - የነገርን መልክ ማወቅና መረዳት በአፍ ልብ ወለድ
Переглядів 1 тис.4 роки тому
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ (ወመዘክር) ዋና ዳይሬክተርና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ጽሑፍና የቋንቋ መምህር የሆኑት አቶ ይኩኖአምላክ መዝገቡ የነገርን መልክ ማወቅና መረዳትን ከ“አፍ” ልብወለድ ጋር አያይዘው እንዲህ ተመልክተውታል…
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ክፍል ሁለት EBC የልቦና ውቅር ሰኔ 10 2010 ዓ ም
Переглядів 1,8 тис.6 років тому
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ 'ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ' በሚል ርዕስ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተባባሪ ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ገብሬ የጸጋዬ ገብረመድኅንና የአዳም ረታን ስራዎች ዋቢ በማድረግ ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፍ፡፡
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት በአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ክፍል አንድ EBC የልቦና ውቅር ሰኔ 03 2010
Переглядів 2,9 тис.6 років тому
የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ 'ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ' በሚል ርዕስ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ተባባሪ ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ገብሬ የጸጋዬ ገብረመድኅንና የአዳም ረታን ስራዎች ዋቢ በማድረግ ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሁፍ፡፡
Adam Reta Interview with Addis Neger Newspaper Part 1
Переглядів 1,8 тис.6 років тому
Adam Reta Interview with Addis Neger Newspaper Part 1
Adam Reta Interview with Addis Neger Newspaper Part 2
Переглядів 1,2 тис.6 років тому
Adam Reta Interview with Addis Neger Newspaper Part 2
Birana Interview with Author Adam Reta
Переглядів 13 тис.6 років тому
Birana Interview with Author Adam Reta
Adam Reta’s ‘Mahlet’ recited by Yematawork Birhane ከ አዳም ረታ ማህሌት ለይ በ የማታወርቅ ብርሀኔ የተተረከ
Переглядів 1,2 тис.6 років тому
Adam Reta’s ‘Mahlet’ recited by Yematawork Birhane ከ አዳም ረታ ማህሌት ለይ በ የማታወርቅ ብርሀኔ የተተረከ
EBS YeBirana Lijoch Kuraz Buna Bet with renowned Ethiopian
Переглядів 7176 років тому
EBS YeBirana Lijoch Kuraz Buna Bet with renowned Ethiopian
Getahun Heramo Talks about Adam Reta's Merek
Переглядів 3,3 тис.8 років тому
Getahun Heramo Talks about Adam Reta's Merek
Adam Reta's Gracha Kachiloch ግራጫ ቃጭሎች by Bereket Tewodros
Переглядів 2,1 тис.9 років тому
Adam Reta's Gracha Kachiloch ግራጫ ቃጭሎች by Bereket Tewodros
"እንጀራዬን!" ደራሲ አዳም ረታ, ትረካ በአንዋር ሙሰማ
Переглядів 1,9 тис.9 років тому
"እንጀራዬን!" ደራሲ አዳም ረታ, ትረካ በአንዋር ሙሰማ
ምርጥ ጠያቂ 🙏🏽
👌👌👌👌 ምርጥ ነጽሮት🙏
Adamye❤❤❤
ጋዜጠኛው ግን 😒😒🙄🙄
ጋሽ ቴዎድሮስ ....አዳምን አንተ በገለፅከው መንገድ ማንም አልገለፀውም ስለ አዳም ስለ ስነፅሁፍ ችሎታው sele nationalizem.....ተከበር
I read this on addis neger gazeta back in days. I read it more than 10 times. I lost that newspaper long ago. Addis Negere was a very impressive weelky newspaper by the time. Abiy Teklemariam was the chief editor.
Adam is not a mere writer. He is a thinker in real sense. His capabilities to express his thoughts are very exceptional. This interview tantamount to reading 1000 pages of a book with substance. Great man Great inteviewer!!!
Is it an official Adam Reta Page?
አክባሪህ❤
Wow
❤አዳምየ የኔ ባል❤
Where do i find the music "Why did i come..."? 🙏
ይህ ንባብ ከአዳም ረታ ግራጫ ቃጭሎች መፅሐፍ ኢትዮጵያ ባለፈው ወር ሄደን መብራት ሲጠፋ እና ማህበራዊዉ ሚድያ በተዘጋበት ጊዜ ሲመሲ አጠገብ ከመፀህብት መደብር አግኝቼው ሳነበው ይህንኑ ክፍል ሳነበው ሳልስገረመኝ ራሴን ይህ ስልክ ውስጥ እያነበብኩ ረሪኮርድ አድርጌዋለሁ። ይህ መፀሐፍ ጥሩ ቅርብ ወዳጅ ሆኖኝ ወሩ አለፈ። አመስግናለሁ ሐገሪትዋ ይህ ዓይነት ግሩም ደራሲ ስላፈራች።
Adam❤
በስመአብ❤ ቴዲዬ ታነበው ይሆን አላውቅም። ሼልፌ ላይ በድንገት እስከማነብህ ድረስ አላውቅህም። አንዳንዴም በእንባ እየታጀብኩ ጨረስኩት። ስንብት ቀለማት ጀርባ ጽፈህ ማንበቤን አላስታውስም። ስፈልግህ ይሔን አገኘሁ። አመሰግንሀለሁ!
❤
አዳም ረታ ለኔ በጣም ልዩ ደራሲ ነው፡፡ሕወትን የሚረዳበት መንገድ እጅግ ጥልቅ ነው አንዳችም ቅንጣት ነገር አዳም ጋር ሳትመረመር ሳትፈተሽ የምታልፍ አይመስለኝም ፡፡የሠው ልጅ አይምሮ ምን ያህል ረቂቅ እና አስተዋይ አንደሆን በሱ የበለጠ አረጋግጫለሁ፡፡ለገባው ይገባዋል የአዳም መልእክቶች ፡፡የሚከስታቸውን ገፀ ባህርያት ነበሳቸውን በደንብ መርምሮ ያቃቸዋል፡፡አንዳንዴማ ብዙ ነበስ ያለው ነው ሚመስለኝ ወይም አጥንቶ እሰኪጨርሳቸው ድረስ ውስጣቸው እነደቂቤ ቀልጦ የሚገባ ……..ብቻ ድነቅ ነህ አዳም
የተከበርከዉ ደራሲ ሆይ……በህወት እያለሁ ለ አንዲት ቀን አብሬህ እንዳሳልፉ ፈጣሪ ይርዳን
betam enamesegnalen professor , hagerun lemakem hunegnaw medhanit literature new . bedilu gin mindnew siraw?
menew zemdoche zem alu?
አዳም ረታ እና ቴዎድርስ ገብሬ ሢያወሩ ቁጭ ብየ መስማት ህልሜ ነው
በጣም ነው የምወድው ስራህን❤️👍
❤❤❤
My favorite book
መዝገቡን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበረ
ስወድህ
Thank you for your skillful explanation
❤❤❤❤
wow addam
😘💚💛❤
የሚገርም ነው
በዚህ ሰዉ ማመሬ እድለኛ ነኝ
❤
meteyek alchalem teyakiw
yebier arbegna nh.betam enameseginalen.
very nice narration!you need more views definitely!
በቂ ኦክሲጅን አለ እሱን እየተነፈስኩ እኖራለሁ
Betam des yelal
Mezgebun enem awkwalw
I don't think you have clear definition of ETHIOPIA. It is better to state your position directly rather than ...
ስወደው
Critical Reading and Text Analysis: 9991
ከረዥም ጊዜ በኋላ ስላየሁህ ተመቸኝ፥ ጋሽ ቴዲ።
ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነበር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ፡፡ ተንታኞጭ ትልልቆቹን ደራሲዎቻችን ሲተነትኑ ማየት ያረካል፡፡ ሎሬት ጸጋዬን ሚካኤል ሺፈራሁ…..አዳምን ደግሞ ጌታሁን ወራሞ….