eyasu demissie
eyasu demissie
  • 4
  • 181 773

Відео

Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 4Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 4
Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 4
Переглядів 24 тис.9 років тому
Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 2Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 2
Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 2
Переглядів 36 тис.9 років тому
Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 1Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 1
Teshome (Pastor) and Hailu Yohannes debate on 'faith' movement - part 1
Переглядів 86 тис.9 років тому

КОМЕНТАРІ

  • @girmalema
    @girmalema 4 місяці тому

    የሃይልሻ ትህትና የሚያሳየሁ ልክ የአባቱን ባህርይ መካፈሉ ና በዚህ ላይ የእግዚአብሔር ቃል ረጋ ብሎ ማስተማሩ በእርግጥም ተካፍሎታል።

  • @girmalema
    @girmalema 4 місяці тому

    ምነው እንደ ሃይልሻ አታስተምርም እሱን ለመቃረን ብቻ ጊዜይን የምታቃጥለው ?

  • @nathanielbisrat2771
    @nathanielbisrat2771 4 місяці тому

    Demonic teachings from kenet kopland

  • @amsaleketema84
    @amsaleketema84 5 місяців тому

    እግዚአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ይገባል

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye477 9 місяців тому

    አዎ ሁለታችሁም እርጋታችሁ ደስ ይላልና አንድ አይነት ዕውቀት ግን አይኖራችሁም። ፓስተሩም ለማስረዳት የሄደበት መንገድ ጥሩ ነው ግን የሀይሉ ዮሐንስን አስተምህሮ አላገኘውም።

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye477 9 місяців тому

    እኔ መለኮት መሆን አልችልም፤ የሆንኩትን አሁን የሆንኩት በልጁ ነው። የልጁን መልክ ለብሰነል። የተወለድነውም በመንፈስ እንጂ በሥጋ አይደለም፤ ልጁን ወደ መምሰል ደረጀ እናድጋለን።

  • @tafesetesfaye477
    @tafesetesfaye477 9 місяців тому

    በእኔ አስተሳሰብ ሀይሉ ዮሐንስ የተሸለ የመጽሐፍ ቅዱስ አረዳድ ላይ ይገኛል። ፓስተሩ እግዘብሔርን የተካከለ አድርጎ ነው ሀይሉን የሚያየው። አዎ ደግመኛ የተወለዳ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ የእሱ ልጅ ደግሞ የመለኮቱ ሙለት ተካፋይ ነው። ስው ነንና ሁሉንም አምላካዊ ባህርይ በምድር ልንለብስ አንችልምና።

  • @nati-h3z
    @nati-h3z Рік тому

    Paster teshe geta yebark

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Рік тому

    ተሼ ብቃት አለህ

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu Рік тому

    ተሼ ብቃት አለህ ምትገርም ሰው ነህ ሀይሉ ትህትናህ ይገዛል 👍

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Рік тому

    ትህትና ህይወት አይሆንም ዋናው ክርስቶስን በመግለጥ ነው የእግዚአብሔር ባህርይ ቅድስናው ነው

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Рік тому

    ትህትና ህይወት አይሆንም ዋናው ክርስቶስን በመግለጥ ነው የእግዚአብሔር ባህርይ ቅድስናው ነው

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Рік тому

    ትህትና ህይወት አይሆንም ዋናው ክርስቶስንብመግለጥ ነው የእግዚአብሔር ባህርይ ቅድስናው ነው

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 Рік тому

    ትናንሽ አምላክ ሊያደርገን ነው ሀይሉ ዮሐንስ እባክህ ተመለስ

  • @hbdbbbdbb2601
    @hbdbbbdbb2601 Рік тому

    Hailu yohannes amazing sew betam ewedahalehu❤❤❤

  • @romangetachew8091
    @romangetachew8091 Рік тому

    ውይ ፖስተር ተሼ አኮራኸኝ እሱ እኮ መፅሐፍ ቅዱስ እንኳን ገልጦ አያነብም ዝም ብሎ የሞሉትን ሸምድዶ ነው የመጣው በዛ ላይ የሚለው ጠፋው ተወናበደ። ቀበጣጠረ

  • @yayeyakob7385
    @yayeyakob7385 Рік тому

    Sprit

  • @abench975
    @abench975 Рік тому

    I respect Hailu's humbleness but I don't think he has a deep knowledge of the bible.

  • @biniyamwond6439
    @biniyamwond6439 2 роки тому

    Pastor tebareklen

  • @2paf
    @2paf 2 роки тому

    ልጅነት ሳይሆን የልጅነት መብት

  • @አሜንሃሌሉያ
    @አሜንሃሌሉያ 2 роки тому

    ሦስታችሁም ተባርካችኃል

  • @አሜንሃሌሉያ
    @አሜንሃሌሉያ 2 роки тому

    ልዩነታቸው በእውነት ቃል ብርሃን ነው:ኀይሉ ዮሐንስ መጨረሻ ፀልይለትና ውጣ:አትፍረድበት

  • @አሜንሃሌሉያ
    @አሜንሃሌሉያ 2 роки тому

    ኀይሉ ተባርከሃል

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 2 роки тому

    ተሾመ ፡ውሰጡ፡ሙግት፡ተው፡ለመረዳት፡ሳይሆን፡ለማሸነፍ፡የፈለገው።

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 2 роки тому

    ተሾመ፡ተበለጥኩ፡ብለህ፡ነው፡ቀሰ፡ብለህ፡ተረዳ፡፡

  • @አሜንሃሌሉያ
    @አሜንሃሌሉያ 2 роки тому

    ሃይልሻ ተባረክ

  • @tarekegnhaileofficialchann9937
    @tarekegnhaileofficialchann9937 2 роки тому

    በሁሉ ቦታ የመገኘት፣ ስላሴ የመሆን አቅምም በሂደት ልኖረን እንችላለን እያለን ነው ወንድማችን። አሁንም ተጨማሪ ማብራሪያ ያስፈልጋል። ደግሞ አብ ከወልድ ይበልጣል ብሎአል። ለሱም መልስ ያስፈልጋል።

  • @bedasaasefa6894
    @bedasaasefa6894 2 роки тому

    Hailusha yene jagna zare andi word of faith takatayi endagagnen tesfa aragallew.

  • @ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ

    ሀይልሻዬ ጌታ ይባረክ ስላንተ ከልማዳዊ እና ከባህላዊ ሀይማኖተኛነት ስላወጣን

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 3 роки тому

    እኔ የምለው መንፈስ ቅዱስ እንመራለን እያለን አዲስ ነገር አዲስ ትንታኔ ሲመጣ ከነበርንበት ላለመለወጥ ስንጥር ይታያል :: ሆነም ቀረ አቶ ሀይሉ በጣም በጣም የጌታ ትምህርት የገባህ ነህ :: እግዚአብሔር ይባርክ :: ሌላው አዘጋጁ እዚህ ላይ በመድረስህ እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 3 роки тому

    ከሠላምታ በመቀጠል ተወየይ አቶ ሀይሉ በጣም አድርጎ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይርዳህ : አሜን ::

  • @asterbelete8359
    @asterbelete8359 3 роки тому

    አይሰማም

  • @samifeleke4298
    @samifeleke4298 3 роки тому

    “ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።” - ያዕቆብ 3፥1

  • @jona1721
    @jona1721 3 роки тому

    Video stops after 9min, please re-upload it again.

  • @lia5086
    @lia5086 3 роки тому

    ሀይሉ ወንድሜ እንወድሀለን

  • @abenezertessema469
    @abenezertessema469 3 роки тому

    ስለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እና ስሐ ሰዉ ትክክለኛዉን ትምህርት ያስተማሩ የሉም ነበር። ግን የምያስተምሩ ስመጡ ለተቃወሞ ብቻ መጡ ድሮም እንደምያስተምር ሰዉ ሆነዉ። የመጣዉን ስህተት ነዉ ከማለት በፊት እዉነቱን ማስተማር ተገቢ ነበር። by the way ደስስስስ ይላል።

  • @abenezertessema469
    @abenezertessema469 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772

    ፓስተር ቶሸመ, ሲያስረዳ ቀጥታ መፅአፍን በማከለና በጣም ግልፅ ነው,

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772

    ምነው Video ከ5 ደይቃ በኋላ ቀጥ ብሎ ቀረ,??🤔🤔

  • @negashyacob3087
    @negashyacob3087 4 роки тому

    ሀይልሻ በደንብ መማር ሳይኖርብህ አይቀርም ፓስተር ተሾመ ጌታ ይባርክህ

  • @beyob199
    @beyob199 4 роки тому

    Hailu Yohannes is a false teacher so how you guys make a debate with this guy.

  • @sammyjofficial2041
    @sammyjofficial2041 4 роки тому

    እንዴት ሰው አምላክ ነኝ ይላል ? "እኔ አምላክ ነኝና፥ ሌላም የለምና የቀድሞውን የጥንቱን ነገር አስቡ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።" ትንቢተ ኢሳይያስ 46:9

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta9831 4 роки тому

    የሃይሉ ዮሃንስ ትምህርት መወለድ መወለድን ይደጋግማል። ይህ ደግሞ በዮሀንስ ወንጌል ላይ ብቻ የተመሰረተ እውቀት ነውና ትምህርቱን ሙሉ አያደርገውም። ሌሎች ወንጌላትንም በማያያዝ ሊቀርብ ይገባው ነበር። ምክንያቱም ሌሎቹ ወንጌላት የሚናገሩት የሀጥያት ስርየትን እና ከእግዚአብሔር ጋር ስለ መታረቅን ነውና። ሉቃስ 24 (Luke) 47፤ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል፡ ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል። ሐዋ. ሥራ 26 (Acts) 17-18፤ የኃጢአትንም ስርየት በእኔም በማመን በተቀደሱት መካከል ርስትን ያገኙ ዘንድ፥ ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሰይጣንም ሥልጣን ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንዲሉ ዓይናቸውን ትከፍት ዘንድ፥ ከሕዝቡና ወደ እነርሱ ከምልክህ ከአሕዛብ አድንሃለሁ። እና ይህን የመሳሰሉ ጥቅሶች እኮ ብዙ ቦታዎች ይገኛሉ። መወለድ መወለድ ብቻውን በቂ አያደርገውም።

  • @tadesseretta9831
    @tadesseretta9831 4 роки тому

    Hailu is crafty being like his dady, Lucifer. It is nice for hearing but deviated from the scripture. What a Deception! Satan taught Adam and Eve with the same technique but the ultimate result was knowing evil and good not being equal with God. Nothing less nothing more, the same lie. God bless Pastor Teshome! Repent, Hailu before to late.

  • @tilahunkassa1167
    @tilahunkassa1167 4 роки тому

    Hulachunim geta yibarikachu!! Pastor hailu minim enkuan timirthin balikabalim tihitinahina akerarabi tamachitognali

  • @JOHNYHAD873
    @JOHNYHAD873 4 роки тому

    It seems, hailu has a better spiritual understanding about the scriptures

  • @bede6618
    @bede6618 4 роки тому

    Hailisha amazing & got exceptional understanding

  • @samsonassefa8232
    @samsonassefa8232 4 роки тому

    Hi

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 5 років тому

    I like such kind of debate....I think the problem is not with hailu but with those who were false teachers like kenet,,kopland,,,

  • @mulugetamesfin9190
    @mulugetamesfin9190 5 років тому

    paster teshome tsega ybzalh wendm hailu pleace ende kalu aseredan