Catholic Tube
Catholic Tube
  • 34
  • 34 902
ቤተልሔም ዛሬ ሌሊት // Betelihem Zare Lelit // የቅዱስ ቬንሰንት መዘምራን // St. Vincent's Choir // Catholic Mezmur
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና
- ሉቃስ 2፥11
1. ቤተልሔም ዛሬ ሌሊት
ተከባለች በታምራት
አምላክ ወሰብ ተወልዶላት
ተከባለች በመላእክት
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
2. እረኞች ሆይ ንገሩን
የዛሬን በዓል ክብሩን
ብንሰማ ዜማችሁን
መጣን እኛም ደስ ብሎን
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
3. የእስራኤል ንጉስ የዳዊት
ተወልዷል በዚች ሌሊት
የገብርኤልም ብስራት
ተፈፀመ ዛሬ በእውነት
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
4. የአዳም ልጆችም ነቃ በሉ
የመልአኩን ቃል ተቀበሉ
ሰላማችን መጣ እልል በሉ
ሊያድነን ነው ከሐጥያት ሁሉ
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
5. ኢየሱስ ሆይ የዳዊት ልጅ
ሰውረን ከዲያቢሎስ እጅ
ክፈትልን የሰማይን ደጅ
አውጣን ስበህ ከሲኦል ደጅ
ክብር ይሁን በሰማይ በምድር
Переглядів: 386

Відео

እልል እልል // ELIEL ELILE // የቀበና ኪዳነ ምህረት መዘምራን // Choir of Kebena Kidane Mihret // Catholic Mezmur
Переглядів 40614 днів тому
ምድር ሰላም ሆነች እጅግ አማረባት በከብቶች በረት ውስጥ ጌታ ወረደላት ደስ ይበልሽ ማርያም ምስጋና ይድረስሽ ድንግላዊት ሆነሽ አምላክን ወለድሽ እልል /3/ ምስጋና ለማርያም ይገባል 2. ትንቢት ተፈፀመ የነቢያቶች በዳዊት ከተማ ጌታን ወለደች ከሴቶች የተለየሽ ማርያም ድንግሊቱ ያንቺ ስም ሲጠራ ይወርዳል ምህረቱ እልል/3/ ምስጋና ለማርያም ይገባል 3. ስምሽ የሚጣፍጥ ከማር ከወተት ማርያም እመቤቴ ጌታን ወላዲት ተንበርክኬ ልደር ልፀልይ ለክብርሽ በአፌም ልዘምር ምስጋና ይድረስሽ እልል /3/ ምስጋና ለማርያም ይገባል
ሥጋህን ስንካፈል || Sigahn sinkafel || Catholic Mezmur
Переглядів 34021 день тому
ሥጋህን ስንካፈል አንዳችን እንቢ ሳንል በወንድሞቻችንፍቅር ከአምላክጋር እንተሳሰር 1.እንብላ አብረን ቀርበን ሥጋ የኅብረትን እግዚአብሔር ይሰብሰበን አንድነት እንድንሆን 2. አምላክ ያዘጋጀው ምግብ ለመብላት ኑ እንቅረብ ክርስቲያኖችነንና አንድ ምንም አይለየን በግድ 3. ከዚህ ገበታ እንቅረብ ይዘን የታጠበ ልብ አንዲደሰትእንዲረካ በጌታችን ፋሲካ 4. ከአባቱ ጋር እንደሚኖር እንዳንለይ ከእርሱ ጋር መንፈስህ ላክልን ሊመራን ሊያፋቅረን #የኢትዮጵያ_ካቶሊካዊት_ቤተክርስቲያን_ዝማሬ @Catholic Tube
ሃያል ነህ // Hayal Neh // የእምንድብር ሀገረ ስብከት ወጣት መዘምራን
Переглядів 204Місяць тому
ከፊሶን ኮንሰርት 3 የተወሰደ
ድንቅ ነገር ተሰራ//Dink neger tesera//የቀበና ኪዳነምሕረት ወጣት መዘምራን//Catholic mezmur//Catholic Tube
Переглядів 1,7 тис.Місяць тому
ድንቅ ነገር ተሰራ/2 ዝቅተኛይቱን ማርያም ጌታ ተመልክቷልና ክብር/3/ለማርያም ይሁን /2/ ክብር ለማሪያም ይሁን ፍጥረት ተፈርዶበት በሞት እንዲቀጣ የሱስ ሀረግ መዞ ከማርያም መጣ/2/ አዋጅ ተቀየረ የአዳም ልጅ አረፈ የዲያቢሎስ ወጥመድ አልሰራ ከሸፈ መታደስ ሆነለት የሰው ልጅ ውብ ስልጣን በድንግል ማርያም በአዲሲቷ ሄዋን መልካም ዜናው ፈሶ ከናዝሬት ከተማ/2/ ምድር ነጻ ወጣች ማዳኑ ተሰማ በትክክል ምርጫ እግዚአብሄር ከሰራ ማርያም ብጽእት ይበል ትውልድ ይናገራ ዝቅ ያለውን ማንሳት ማክበር የተቻለው እግዚአብሄር ይባረክ ዛሬም አይሳነው
ነፍሴ በእግዚአብሔር // Nefise Begiziabher // ከፊሶን ኮንሰርት 3 የተወሰደ // Pison Concert 3
Переглядів 5262 місяці тому
ሉቃስ 1: 47-48 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል #የኢትዮጵያ_ካቶሊካዊት_ቤተክርስቲያን_ዝማሬ #pison @CatholicTube-
መዝሙር 121፥2 // በአባ ተስፋዬ ቢሻሞ// ከፊሶን ኮንሰርት 3 የተወስደ//መንፈሳዊ ትምህርት
Переглядів 4482 місяці тому
“ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።” - መዝሙር 121፥2
ውለታ አለብኝ // Weleta alebign // ዘማሪት ህይወት መላኩ // Singer Hiywot Melaku // Catholic mezmur
Переглядів 1,4 тис.2 місяці тому
ውለታ አለብኝ ከባድ ውለታ ከፍዬ ማልጨርሰው ብዙ ስጦታ ማልጄ ልነሳ ልቁም ለክብሩ ይከፍትልኛል ላንኳኳ በሩን የኔ ኢየሱስ አንተ ባለውለታዬ አልጨርሰውም ከፍዬ ቢቻለኝስ ልኑር አንተኑ መስዬ ዱካህን ተከትዬ ማን ወደደኝ ከቶ አንዳንተ ማን ወደደኝ እስከ ሞት ድረስ ወደደኝ ብርታት ሆነኝ አንተ ባለውለታዬ አልጨርሰውም ከፍዬ ... @CatholicTube- #የኢትዮጵያ_ካቶሊካዊት_ቤተክርስቲያን_ዝማሬ
እወድሃለው ለዘላለም || Ewedehalew Lezelalem || ዘማሪ ራዕይ ሳሙኤል (ጆሲ ደብረሰላም) || Josi Debreselam||Catholic mezmur
Переглядів 9492 місяці тому
ፍቅርህ በዝቶልኝ ጌታ ኢየሱሴ ላመልክህ መጣው ይኸው ከነፍሴ/2/ እወድሃለሁ/3/ለዘላለም/2 ለዘላለም/6/... #የኢትዮጵያ_ካቶሊካዊት_ቤተክርስቲያን_ዝማሬ @CatholicTube-
የቅዱስ ፍራንሲስኮስ አመታዊ ክብረ በዓል
Переглядів 1933 місяці тому
የቅዱስ ፍራንሲስኮስ አመታዊ ክብረ በዓል
ለማለት አብቃኝ//Lemalet Abiqagn// ዘማሪ ይልማ አሥራት//singe Yilma Asrat#Catholic Mezmur
Переглядів 6343 місяці тому
ለማለት አብቃኝ//Lemalet Abiqagn// ዘማሪ ይልማ አሥራት//singe Yilma Asrat#Catholic Mezmur
የጠራህ ያፈቀርከኝ || Yeterah yafekerkegn || ዘማሪ ባንታየው ሸዋዬ || singer Bantayehu Shewaye || Catholic Mezmur
Переглядів 3,6 тис.4 місяці тому
የጠራህ ያፈቀርከኝ || Yeterah yafekerkegn || ዘማሪ ባንታየው ሸዋዬ || singer Bantayehu Shewaye || Catholic Mezmur
እንደ ቃሉ/Ende Kalu//የቅዱስ ዮሴፍ ወጣት መዘምራን/St. Joseph Youth Choir//catholic mezmur
Переглядів 6984 місяці тому
እንደ ቃሉ/Ende Kalu//የቅዱስ ዮሴፍ ወጣት መዘምራን/St. Joseph Youth Choir//catholic mezmur
#ሰንደቃችን/Sendekachin# ዘማሪ ባንታየው ሸዋዬ//singer Bantayehu Shewaye#የፍቅር እናት/Catholic Mezmur
Переглядів 2 тис.5 місяців тому
#ሰንደቃችን/Sendekachin# ዘማሪ ባንታየው ሸዋዬ//singer Bantayehu Shewaye#የፍቅር እናት/Catholic Mezmur
#በተሰበሰበ ምስጋና/እንዘምርለት//Betesebesebe Misgana/Enzemirlet/የቅዱስ ሚካኤል ወጣት መዘምራን/St. Michael's Youth Choir
Переглядів 7585 місяців тому
#በተሰበሰበ ምስጋና/እንዘምርለት//Betesebesebe Misgana/Enzemirlet/የቅዱስ ሚካኤል ወጣት መዘምራን/St. Michael's Youth Choir
#ደጉ_ሳምራዊ//Degu_Samirawi//#ካቶሊክ መዝሙር//Catholic-Mezmur@CatholicTube
Переглядів 2526 місяців тому
#ደጉ_ሳምራዊ//Degu_Samirawi//#ካቶሊክ መዝሙር//Catholic-Mezmur@CatholicTube
ቤተ መቅደስህ እገባለሁኝ//Bet-mekidesih egebalehugn//የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ዝማሬ
Переглядів 7137 місяців тому
ቤተ መቅደስህ እገባለሁኝ//Bet-mekidesih egebalehugn//የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ዝማሬ
#የዘለአለም_አምላክ//Yezelalem_Amilak//Catholic_mezmur//
Переглядів 1917 місяців тому
#የዘለአለም_አምላክ//Yezelalem_Amilak//Catholic_mezmur//
የቅዱስ ልበ-ኢየሱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል
Переглядів 1377 місяців тому
የቅዱስ ልበ-ኢየሱስ ዓመታዊ ክብረ በዓል
#ለኔ_የለም//Lene yelem/የቀበና ኪዳነ ምህረት ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን/choir of Kebena Kidane Mihret Catholic Church/
Переглядів 5397 місяців тому
#ለኔ_የለም//Lene yelem/የቀበና ኪዳነ ምህረት ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ዘማሪያን/choir of Kebena Kidane Mihret Catholic Church/
የእመቤቴ ጭንቀት//Yemebetae Chinket//የድሬዳዋ ቅ/አጉስጢኖስ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መዘምራን// choir of Dire dawa St. Augustine
Переглядів 1629 місяців тому
የእመቤቴ ጭንቀት//Yemebetae Chinket//የድሬዳዋ ቅ/አጉስጢኖስ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መዘምራን// choir of Dire dawa St. Augustine
#ፀጋን የሞላሽ//Tsegan yemolash
Переглядів 4,1 тис.9 місяців тому
#ፀጋን የሞላሽ//Tsegan yemolash
#የደስታ ቀን ነው ዛሬ/yedesta ken new zare# ዘማሪ ባንታየው ሸዋዬ//singer Bantayehu Shewaye#Catholic Mezmur
Переглядів 3,6 тис.10 місяців тому
#የደስታ ቀን ነው ዛሬ/yedesta ken new zare# ዘማሪ ባንታየው ሸዋዬ//singer Bantayehu Shewaye#Catholic Mezmur
#አይሆንልኝም/Ayhonlignim#ካቶሊክ መዝሙር//Catholic-Mezmur@CatholicTube
Переглядів 2,1 тис.10 місяців тому
#አይሆንልኝም/Ayhonlignim#ካቶሊክ መዝሙር//Catholic-Mezmur@CatholicTube
#ካንተ ያልሆነልኝ ያልሰጠኸኝ ምን አለ#ዘማሪ ቢኒያም አፈወርቅ // singer Biniyam Afewerk@Catholic Tube// ካቶሊክ መዝሙር
Переглядів 2,2 тис.10 місяців тому
#ካንተ ያልሆነልኝ ያልሰጠኸኝ ምን አለ#ዘማሪ ቢኒያም አፈወርቅ // singer Biniyam Afewerk@Catholic Tube// ካቶሊክ መዝሙር
#የሰማይ_የምድር_ንጉስ//ኦ እጅግ ክቡር ቁርባን//የኢትዮጵያ ካቶሊክ-ቤተክርስቲያን መዝሙር
Переглядів 2,5 тис.10 місяців тому
#የሰማይ_የምድር_ንጉስ//ኦ እጅግ ክቡር ቁርባን//የኢትዮጵያ ካቶሊክ-ቤተክርስቲያን መዝሙር

КОМЕНТАРІ

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤ elllllllllllllll

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibruMikael
    @KibruMikael 7 днів тому

    tebareku

  • @TsehayHailu-wt8tc
    @TsehayHailu-wt8tc 15 днів тому

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egzabiher yimasgen 🙏

  • @meseretwoldemaryam3091
    @meseretwoldemaryam3091 22 дні тому

    Amen 🙏🙏❤❤

  • @shaldhaheri9001
    @shaldhaheri9001 23 дні тому

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @ShamsShams-xv9xh
    @ShamsShams-xv9xh 26 днів тому

    Amen God bless you🎉🎉🎉🎉

  • @Catho1655
    @Catho1655 29 днів тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @SuziHaylu
    @SuziHaylu 29 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MatewosbefMatew
    @MatewosbefMatew Місяць тому

    ❤❤❤

  • @kidistwoldehawariat5586
    @kidistwoldehawariat5586 Місяць тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fifafifa7226
    @fifafifa7226 Місяць тому

    አሜአሜንክብርምሥጋናይደረሳት

  • @Geremush
    @Geremush Місяць тому

    Tebarek Jossy Betesebehen bemulu yibarek❤❤❤

  • @JohakimGeremo
    @JohakimGeremo Місяць тому

    Amen Ezgabher yimesgen❣

  • @LemlemFikadu-f9z
    @LemlemFikadu-f9z Місяць тому

    ድንግል አናቴ❤🎉🎉🎉🎉

  • @KerimKe-u3o
    @KerimKe-u3o Місяць тому

    ቸር እግዚአብሔር ነው አሜን

  • @KerimKe-u3o
    @KerimKe-u3o Місяць тому

    ክብር ለማሪያም ይሁን

  • @asiru7852
    @asiru7852 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitMathios
    @BezawitMathios Місяць тому

    The mos memorable day❤❤❤

  • @guenetwg5531
    @guenetwg5531 Місяць тому

    አሜን! ተባረኩ

  • @novena1712
    @novena1712 Місяць тому

    Temsgenlign Abate❤❤❤❤

  • @ኣደየ
    @ኣደየ Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @novena1712
    @novena1712 Місяць тому

    Yeselam Enat

  • @lamarsamer2713
    @lamarsamer2713 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si Місяць тому

    ❤❤❤🎉qurubane

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si Місяць тому

    Amen amen amena🎉a❤❤❤❤aaaaaaa🎉

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasMichel
    @yonasMichel Місяць тому

    ❤የእግዚአብሔር ሰጋ ና ደም

  • @MekdesMeskele-ee4wn
    @MekdesMeskele-ee4wn Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መሰቀለች
    @መሰቀለች Місяць тому

    አሜን 🎉❤❤❤❤

  • @መሰቀለች
    @መሰቀለች Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏📖📖

  • @TshepoMpheng-ck1xm
    @TshepoMpheng-ck1xm Місяць тому

    ❤❤

  • @AsratJanbo
    @AsratJanbo Місяць тому

    🎉🎉❤❤.tebarequo

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si Місяць тому

    ❤❤❤my catholic you

  • @Mestwat-ij2si
    @Mestwat-ij2si Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TinsaeAsefa-i6i
    @TinsaeAsefa-i6i 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይባርካችሁ ግን አንዳንድ እህቶች ሜካፕ እና ሊፒሰቲክ ባትቀቡ ምን አለበት ፈጣሪ ሲፈጥረ ቆንጁ አረጎ ፈጥሮዋል እናም ለማመሰግን ምንም ነገር ባተጠቀሙ ።

  • @TinsaeAsefa-i6i
    @TinsaeAsefa-i6i 2 місяці тому

    አሜን አሜን ሌሎች የቅዱስ ቁርባን ቆይት ያሉ በጣም ህይወት የሚሰጡ መዝሙሮች አሉ ለምሳሌ ስጋህን ሰንካፍል፣የሕይወት እንጅራ የሕወት ውሃ ...የሚሉ በጣም ልብ የሚማረክ መዝሙር አሉን ቢወጡ በዩቲዩብ ቢቀረበ አመሰግናለሁ ።

    • @CatholicTube-
      @CatholicTube- 26 днів тому

      ua-cam.com/video/0JrrjK96jN0/v-deo.html

  • @EshetKetema
    @EshetKetema 2 місяці тому

    አሜን ተባረኩ

  • @TewnSele
    @TewnSele 2 місяці тому

    Amen

  • @hagosabrham9288
    @hagosabrham9288 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @ShamsShams-xv9xh
    @ShamsShams-xv9xh 2 місяці тому

    አሜን እልልልልልልልል🎉🎉🎉

  • @johnjambo29
    @johnjambo29 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ ተባረኪ🙏

  • @Zola_et
    @Zola_et 2 місяці тому

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 2 місяці тому

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ!!! አዎ ታላቅ ወለታ ሁላችንም አለብን!✝️✝️✝️

  • @KerimKe-u3o
    @KerimKe-u3o 2 місяці тому

    መልካም ነው ተመስገን መሽቶ እስኪነጋ