ela mahder ኤላ ማህደር
ela mahder ኤላ ማህደር
  • 17
  • 6 700

Відео

ሐኑን (ደራሲ አሌክስ አብርሃም) ተራኪ (ገሊላ በላይ)
Переглядів 14914 днів тому
ሐኑን (ደራሲ አሌክስ አብርሃም) ተራኪ (ገሊላ በላይ) ሐምሌ 27, 2016 (Aug 4, 2024
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል አራት የመጨረሻ ክፍል )
Переглядів 13121 день тому
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች ደራሲ ብርሃኑ ዘሪሁ 1961 የታተመ ተራኪ ገሊላ በላይ ሀምሌ 20, 2016 July 27, 2024
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል ሦስት )1961የታተመ
Переглядів 143Місяць тому
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች ደራሲ ብርሃኑ ዘሪሁ 1961 የታተመ ተራኪ ገሊላ በላይ ሀምሌ 13, 2016 July 20, 2024
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል ሁለት) 1961የታተመ
Переглядів 170Місяць тому
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል ሁለት ) ደራሲ ብርሃኑ ዘርይሁን 1961 የታተመ ተራኪ ገሊላ በላይ ሐምሌ 6 2016 July 13,2024
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል አንድ)
Переглядів 260Місяць тому
ሁለት የእንባ ደብዳቤዎች (ክፍል አንድ) ደራሲ (ብርሃኑ ዘሪሁን) 1961 የታተመ ተራኪ (ገሊላ በላይ) ሰኔ 29, 2016, July, 6, 2024 Background Music: www.chosic.com/free-music/all/
ዛዲግ ወይም ዕድል (ክፍል ሶስት) የመጨረሻ ክፍል በ1956 የታተመ
Переглядів 237Місяць тому
ዛዲግ ወይም ዕድል በፍራንሷ ማርያ አርዌ ደ ቮልቴር ተጽፎ በሻንበል ዮሐንስ አፈወርቅ የተተረጎመ ተራኪ ገሊላ በላይ ሰኔ 22, 2016 June 29 2024
ዛዲግ ወይም ዕድል (ክፍል ሁለት) በ 1956 የታተመ
Переглядів 2482 місяці тому
ዛዲግ ወይም ዕድል (ክፍል ሁለት) በፍራንሷ ማሪያ አሩዌ ደ ቮልቴር ተደርሶ በሻንበል አፈ ወርቅ ዮሐንስ የተተረጎመ 1956 አመተ ምህረት ታተመ ተራኪ ገሊላ በላይ ሰኔ 15,2016 June 22,2024
ዛዲግ ወይም ዕድል (ክፍል አንድ) በ1956 የታተመ
Переглядів 1,3 тис.2 місяці тому
ዛዲግ ወይም ዕድል (ክፍል አንድ) በፍራንሷ ማርያ አሩዌ ደ ቮልቴር ተጽፎ ሻምበል ዮሐንስ አፈወርቅ እንደተረጎመው 1956 የታተመ ተራኪ ገሊላ በላይ ሰኔ 8, 2016, June, 15, 2024 Background Music: www.chosic.com/free-music/all/
ክብር (ክፍል ስድስት የመጨረሻ ክፍል)
Переглядів 2122 місяці тому
ክብር (ክፍል ስድስት የመጨረሻ ክፍል) (ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ) ተራኪ (ገሊላ በላይ) ሰኔ 1, 2016, June, 8, 2024 Background Music: www.chosic.com/free-music/all/
ክብር (ክፍል አምስት)
Переглядів 3152 місяці тому
ክብር (ክፍል አምስት) (ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ) ተራኪ (ገሊላ በላይ) ግንቦት 24 2016, June, 1, 2024 Background Music: www.chosic.com/free-music/all/
ክብር (ክፍል አንድ እስከ አራት)
Переглядів 8402 місяці тому
ክብር (ክፍል አንድ እስከ አራት) (ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ) ተራኪ (ገሊላ በላይ) ግንቦት 24 2016, June, 1, 2024 Background Music: www.chosic.com/free-music/all/
ክብር (ክፍል አራት)
Переглядів 4192 місяці тому
ክብር (ክፍል አራት) (ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ) ተራኪ (ገሊላ በላይ) ግንቦት 17 2016 May 25, 2024
ክብር (ክፍል ሶስት)
Переглядів 5733 місяці тому
ክብር ( ክፍል ሦስት) (ደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉ) ተራኪ (ገሊላ በላይ) ግንቦት 10 2016 May 18, 2024
ክብር (ክፍል ሁለት)
Переглядів 4133 місяці тому
ክብር (ክፍል ሁለት)
ክብር ( ክፍል አንድ)
Переглядів 6773 місяці тому
ክብር ( ክፍል አንድ)
ሚስቴን አከሸፏት
Переглядів 5143 місяці тому
ሚስቴን አከሸፏት

КОМЕНТАРІ

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i 6 днів тому

    በርች ገሊላዬ❤

  • @LulaAhmed-b2h
    @LulaAhmed-b2h 10 днів тому

    የኔ ቆንጆ ሞራልሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ለትረካ ብዙ ነገሮች ይቀሩሻል ትረካ በሰዎች ጆሮ የሚሰማ የሚነበብ እና ምስል ከሳች እንደመሆኑ መጠን ውብ አቀራረብን የዳበረ የንባብ ልምድን ይጠይቃል በተለይ ወደ ህዝብ ጆሮ እንዲገባ እንዲሰማ ሳይሆን እንዲደመች አድርገሽ መስራት መቻል አለብሽ ከዚህ አንፃር ብዙ መስራት ይጠበቅብሻል ሚዲያ ላይ ስታመጪው ህዝብ እንዲሰማው ነው እና የህዝብን ጆሮ የሚመጥን አድርገሽ ለመስራት ሞክሪ አመሰግናለሁ👍

  • @enatalemayenew9960
    @enatalemayenew9960 24 дні тому

    የምትመርጫቸው መጻሕት አስተማሪዎች ናቸው በርቺ

  • @Lilihabesha21
    @Lilihabesha21 Місяць тому

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ገልዬ

  • @enatalemayenew9960
    @enatalemayenew9960 Місяць тому

    የቆዩ መጻሕፍትን እንድናስታውሳቸው የሚያደርጉንን እናብረታ ዘንድ ይገባል

  • @enatalemayenew9960
    @enatalemayenew9960 Місяць тому

    በጣም አመሰግንሻለሁ ፍሬነገር ያለው መልክት ነው ቀጥይ

  • @fassilteffera2173
    @fassilteffera2173 2 місяці тому

    Thank you for posting old books, their value in understanding historical thought, and genuine knowledge is greatly appreciated

    • @elamahder
      @elamahder 2 місяці тому

      Glad you like them!

  • @fassilteffera2173
    @fassilteffera2173 2 місяці тому

    ይህ መጽሀፍ እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ የመጨረሻው ክፍል አስተማሪ ነው የድፍረት ሃጥያት መዘዙ እጅጉ ውስብስብና አስከፊ ነው በየትኛውም ጊዜና ሁኔታ የማይቀያየር የእግዚአብሄር ቸርነት ከሃጥያትና ከሃጥያት መዘዝ ይጠብቀን

  • @enatalemayenew9960
    @enatalemayenew9960 2 місяці тому

    ቶሎ ቶሎ ብታቀርቢልን የበለጥ ይሆናል

  • @enatalemayenew9960
    @enatalemayenew9960 2 місяці тому

    በርቺ ቆንጆነው

  • @enatalemayenew9960
    @enatalemayenew9960 2 місяці тому

    በጣም ጥሩነው በርቺ እንደነዚህ አይነቶችን መስማት ነው የናፈቀን

  • @segenetayanew3193
    @segenetayanew3193 3 місяці тому

    ጎበዝ በርች

  • @hiruyYohannis-be5qh
    @hiruyYohannis-be5qh 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @airlink6188
    @airlink6188 3 місяці тому

    Wow nice work sis

  • @bisrattemesgen6306
    @bisrattemesgen6306 3 місяці тому

    ቆንጆ ትርካ!

  • @GeorgeTemesgen-ng4kj
    @GeorgeTemesgen-ng4kj 3 місяці тому

    ገሊ በጣም በጣም ጥሩ ነው ። በዚህ በ Social Media ለተለከፍን ሁሉ የመፅሀፍ አምሮታችንን በመጠኑም በሆን የሰታግሳል እና በርቺ እህቴ !!!

  • @user-ux6gm7pg3y
    @user-ux6gm7pg3y 3 місяці тому

    በዚሁ ቀጥይ ግን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቂ❤❤❤❤❤❤

  • @amanx5970
    @amanx5970 3 місяці тому

    Nice Work

  • @fassilteffera2173
    @fassilteffera2173 3 місяці тому

    I appreciate the encouragement, and I hope you can share with us many audiobooks from your extensive book-reading experience