- 86
- 468 029
Vintage Media
United States
Приєднався 1 лют 2016
Vintage
#59 የ”የልጅ ማኛ ክስ” እና የፌሚንስቶቹ ጥያቄ
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 59ኛው ክፍል ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ትኩረት የሳበውን የልጅ ማኛና የፌሚንስቶችን ውዝግብ ተከትሎ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ከዚያ በተጨማሪ ወቅታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይም አውርተና። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
Переглядів: 3 812
Відео
#58 ከቲክቶከረቹ ጓደኞቼ ጋር | ቪንቴጅ ፖድካስት
Переглядів 12 тис.14 днів тому
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት ሀወኒን እና እዩኤል (አቢ)ን ጋብዘን ስለማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ፣ ስልጅነት ትዝታቸውና ሌሎችም ጉዳዮች አውርተናል
#57 @withsasu ስለቲክቶክ፣ ፌሚኒዝም፣ ዴቲንግ እና ሌሎችም ነገሮች
Переглядів 20 тис.21 день тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 57ኛው ክፍል በማህበራዊ ሚዲያዎች የምታውቋት Sasu ጋር ቆይታ አድርገናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።
#56 ማህበራዊ ሚዲያና የአዕምሮ ጤና
Переглядів 2,4 тис.28 днів тому
ቪንቴጅ ፖድካስት በዚህ ሳምንት የአዕምሮ ጤና እና የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕ በሚል ጉዳይ አውርተናል።
#55 ከፖድካስት የጠፋው የጉጉት ፖድካስቱ ብሩክ #ቪንቴጅ
Переглядів 10 тис.Місяць тому
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት 55ኛ ክፍል ቀደም ሲል ጉጉት ፖድካስት ላይ የምታውቁት ብሩክ በልሁን እንግዳ አድርገን መጥተናል። ስለ www.pulseerp.cloud/ በሰፊው አውርቶናል።
#54 ስለ dating እና love language
Переглядів 4 тис.Місяць тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 54ኛው ክፍል ስለ Dating እና የፍቅር ቋንቋ love language አንስተን ተጨዋውተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#53 ልጅነቴን ለመተረክ አይበቃም ከዚህ በኋላ የምኖረው#ቪንቴጅ፟ፖድካስት
Переглядів 7 тис.Місяць тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 53ኛው ክፍል ገጣሚና ደራሲ ምግባር ሲራጅን እንግዳ አድርገንላችኋል። ምግባር የዘንባባ፣ የመንደሪን መንደሪን እና እየዳነ ሄደ መፅሀፎችን ያበረከተልን ደራሲ ነው። ከልጅነቱ አንስተን በርካታ ጉዳዮች ላይ በሳቅ የታጀበ ጨዋታን ተጨዋውተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#52 ጥሩ ጓደኛ ምን አይነት ሰው ነው? #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
Переглядів 3,3 тис.2 місяці тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 52ኛው ክፍል ስለ ጓደኝነት በስፋት አውርተናል። ጓደኛና ጓደኝነት ምን ማለት ነው? ጓደኛችን ሲያጠፋ ምን ያህል ይቅርታ እናደርግለታለን። የመጥፎ ጓደኛ ምልክቶች ምንድን ናቸው እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን።
#51 2016ን መለስ ብለን ስናየው #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
Переглядів 3,4 тис.2 місяці тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 51ኛው ክፍል 2016 ላይ ትልልቅ መነጋገሪያ የነበሩ ጉዳዮችን አንስተን ተጨዋውተናል። ስላደመጥናቸው አልበሞች፣ መፅሀፍች፣ በዚህ ዓመት ስለተለዩን ታዋቂ ግለሰቦች አውግተናል። እንዲሁም ከህፃን ሄቨን እና ሌሎችም ጾታዊ ጥቃቶችና የማህበራዊ ሚዲያ ተቃውሞዎች፣ በቅርቡ አየር መንገድ ላይ ስለተፈጠረው ግርግር፣ የኦሎምፒክ ኮሚቴና የፌደሬሽኑ ጉዳይና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ አውርተናል። ስለምታደምጡን እናመሰግናለን።
#50 ልዩ ዝግጅት ለ50ኛው ክፍል #ቪንቴጅ፟ፖድካስ
Переглядів 3,2 тис.2 місяці тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት 50ኛው ክፍል መድረሳችንን አስመልክቶ ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችሁል።
#49 ሁሉም ነገር ከመተንፈስ በታች ነው” የፋና ቀለማቷ ማህሌት ከበደ #ቪንቴጅ፟ፖድካስት
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
በዚህ ሳምንት የቪንቴጅ ፖዳስት እንግዳችን የፋናዋ ድንቅ ጋዜጠኛ ማህሌት ከበደ ነች። ሰፊ ከሆነው የስራ ልምዷ እስከ ልጅነት ትዝታዋ ድረስ የወዳጅነት ቆይታ አድርገናል። ይህንን ክፍል ስታደምጡ በጅጉ እንደምትዝናኑ፣ እንደምትስቁ፣ እንደምታስቡና ከወዳጆቻችሁ ጋር ለውይይት የሚሆን ሀሳብ እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። ለምትሰጡን ጊዜም አመስግነናል።
#48 የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ነገር እና ሌሎችም ጉዳዮች
Переглядів 3,6 тис.3 місяці тому
በዚህኛው ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት ስለወቅታዊ ጉዳዮች አውርተናል። የሙዓዝ የወቸው ጉድ ፖድካስት ቆይታን፣ የዶላር መጨመርን ፣ የኦሎምፒክ ትውስታዎቻችን እና ቢዝነስ እናሰራችኋለን በሚል ስለሚዘረፉ ሰዎች አውርተናል። አሪፍ ጨዋታ ተጨዋወተናል እንደምትወዱት ተስፋ እናደርጋለን
#47 ስለ ማርኬቲንግ እና online ስራዎች ከቢፀ ተስፋዬ ጋር
Переглядів 2,1 тис.3 місяці тому
በዚህኛው ሳምንት የቪንቴጅ ፖድካስት እንግዳ አድርገን ያመጣነው የማርኬቲንግና ሴልስ ባለሞያና አሰልጣን የሆነውን ቢፀ ተስፋዬን ነው። ቢፀ የመጀመሪያ ዲግሪውን በጤና መኮንነት ቢሆንም የሰራው መጀመሪያ ወደ ፊልም ሞያ በመቀጠልም ወደ ማርኬቲንግና ሴልስ የሙያ ዘርፎች ትኩረቱን አድርጎ ከአስር ዓመት በላይ ሰርቷል። በአሁኑ ወቅት የራሱን ማርኬቲንግ ኤጀንሲ ከፍቶ እየሰራ ያለ ሲሆን በዩቲዩብና ቲክቶክ ከሚስጣቸው ትምህርቶች በተጨምሪ የኦንላይን ትምህርቶችን ከዲጂታል ማርኬቲንግ ጋር በተያያዘ ይሰጣል። የዛሬው ጭውውታችን በዲጂታል ማርኬቲንግ ዙሪያ የሚያጠነጥን ይሆናል።
#46 እዋኛለሁ ብዬ ሰምጬ አውቃለሁ" ቪንቴጅፖድካስት #ethiopianpodcast
Переглядів 2,3 тис.4 місяці тому
በዛሬው የቪንቴጅ ፖድካስት የክረምት ጨዋታ ተጨዋውተናል፡፡ ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችንም አንስተናል፡፡ 8ሺ ቤተሰብ አፍርተናልና እናመሰግናለን
ስለ ፐርፐዝ ብላክ| የትግራይ ሴቶች ተቃውሞ | የሚዲያ አዋርድ
Переглядів 2,4 тис.4 місяці тому
ስለ ፐርፐዝ ብላክ| የትግራይ ሴቶች ተቃውሞ | የሚዲያ አዋርድ
#44 ብዙዎችን ስላስቆጣው የEthioTube ፕሮግራም፣ ስለ ኡቡንቱ እና ሌሎች ጉዳዮች ከሙኒራ አ/መናን ጋር #vintagepodcast
Переглядів 21 тис.4 місяці тому
#44 ብዙዎችን ስላስቆጣው የEthioTube ፕሮግራም፣ ስለ ኡቡንቱ እና ሌሎች ጉዳዮች ከሙኒራ አ/መናን ጋር #vintagepodcast
#43 ስለ ዘሪቱ፣ መንሱር እና የቲክቶክ ኮሜንቶች #vintagepodcast #ethiopia
Переглядів 2,2 тис.5 місяців тому
#43 ስለ ዘሪቱ፣ መንሱር እና የቲክቶክ ኮሜንቶች #vintagepodcast #ethiopia
#42 ከሞት በኋላ ምን አለ? Reincarnation? @Tree_of_Life-108 #ቪንቴጅፖድካስት
Переглядів 4,8 тис.5 місяців тому
#42 ከሞት በኋላ ምን አለ? Reincarnation? @Tree_of_Life-108 #ቪንቴጅፖድካስት
#41 የእግቱ ጉዳይ የማህበረሰባችን ማሳያ? #vintagepodcast
Переглядів 2,8 тис.5 місяців тому
#41 የእግቱ ጉዳይ የማህበረሰባችን ማሳያ? #vintagepodcast
#40 አባቴ ካረፈ በኋላ አላማጣ መመለስ ፈራሁ #vintagepodcast
Переглядів 2,4 тис.5 місяців тому
#40 አባቴ ካረፈ በኋላ አላማጣ መመለስ ፈራሁ #vintagepodcast
#39 "ከዩኒቨርሲቲ ልባረር ነበር" #ቪንቴጅፖድካስት #vintagepodcast
Переглядів 4,5 тис.5 місяців тому
#39 "ከዩኒቨርሲቲ ልባረር ነበር" #ቪንቴጅፖድካስት #vintagepodcast
#38 የበዓል የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ነገር #ethiopia #vintage
Переглядів 2,4 тис.6 місяців тому
#38 የበዓል የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ነገር #ethiopia #vintage
#37 በ 2016ም ስለሴት ልጅ መጠለፍ እናወራለን #vintagepodcast
Переглядів 3 тис.6 місяців тому
#37 በ 2016ም ስለሴት ልጅ መጠለፍ እናወራለን #vintagepodcast
#36 ከአሜሪካ ከመጣችው ጓደኛችን ጋር ተመልሰናል #ቪንቴጅፖድካስት
Переглядів 3,9 тис.6 місяців тому
#36 ከአሜሪካ ከመጣችው ጓደኛችን ጋር ተመልሰናል #ቪንቴጅፖድካስት
ፓይለት መሆን ነበር ፍላጎቴ #35 ቪንቴጅ ፖድካስት #vintagepodcast
Переглядів 5 тис.9 місяців тому
ፓይለት መሆን ነበር ፍላጎቴ #35 ቪንቴጅ ፖድካስት #vintagepodcast
የሙዚቃ አልበሞች አልበዙም? #34 VINTAGEPODCAST #ethiopia
Переглядів 3,3 тис.9 місяців тому
የሙዚቃ አልበሞች አልበዙም? #34 VINTAGEPODCAST #ethiopia
ኮሜዲያኖቹ የደረሰባቸው ተቃውሞና የጣቢያው መልስ #33 Vintage podcast #ethiopia
Переглядів 3,8 тис.10 місяців тому
ኮሜዲያኖቹ የደረሰባቸው ተቃውሞና የጣቢያው መልስ #33 Vintage podcast #ethiopia
የዶ/ር ማህሌት ሀሳቦች| የዋንቲያ ጉዳይ| የመንግስት ሰራተኞች ፈተና #32 Vintages podcast
Переглядів 4,5 тис.10 місяців тому
የዶ/ር ማህሌት ሀሳቦች| የዋንቲያ ጉዳይ| የመንግስት ሰራተኞች ፈተና #32 Vintages podcast
ትዳር ላይ ከመወስለት የባሰ ነገር ይደረጋል |#31 Vintage Podcast
Переглядів 2,5 тис.10 місяців тому
ትዳር ላይ ከመወስለት የባሰ ነገር ይደረጋል |#31 Vintage Podcast
#30 የማንያዘዋል ፊልም አዘጋጅ ኑር አክመል ጋር የተደረገ ቆይታ
Переглядів 1,7 тис.11 місяців тому
#30 የማንያዘዋል ፊልም አዘጋጅ ኑር አክመል ጋር የተደረገ ቆይታ
ማዳመጥ ፈልጌ ጩኸታቹ አሰለቸኝ። ሳሱን ድጋሚ ጋብዟት ሳትጯጯሁ
You guys raised interesting topics, iclike where you stand as people. Muaz my fav obviously
ወልቂጤ ነበርክ ማለት ነው ሙአዝ
There are differing perspectives on Ye Lij Magna and The Feminists. While some have internal knowledge, others have their own interpretations and misunderstandings. It's important to approach this issue with balance and avoid taking sides as a podcast. Both groups likely have elements of truth within their claims.
❤❤❤wedachuhalew betam
i love susu very much ነገር ግን ሱሱ አና ብር/ገቢ ለይቶ ማየት ይከብደኛል 🤣😂 ...... but you won't believe me when i tell you this ሱሱ ምቾትዋ ከ ገቢዋ በላይ ትወድዋለች 🤣🤣🤣🤣 much love
i started ❤ you know a days
በጣም ነው ምርጥ podcast ነው በቃ ደስ ብሎኝ ነው ማየው የምስቀው ሳይሰለቸኝ ነው የሚያልቀው ብዙ ነገርም እማርበታለው በርቱ ሁሌ ሳየው ብዙ ሰው ቢያየው ምለው ነው youtube እንደ tiktok ቢሆን ስንቴ repost እና copy ሊንክ ባረኩት ነበር:: comment ባልፅፍ ግፍ ነው ሚሆንብኝ😂😂
ቆንጆዎች ሁላቹሁም ትመቻላቹሁ ።
እንዴ ሜጋባይት I haven for 1 year😢
🫶🫶
The feminist supporters podcast muaz the feminist
Feministochu follow miyaderguten aytehal gn ante muaz metebalew seweye?
Just unsubscribed , I like your your ideas muaz but ye lij magna is 100% correct. And not that it changes anything in your life of podcast but I hope you reconsider the stance you took today. I wish you all the success in the world but I'm jumping off this bus here, maybe I'll come back if I see change.
Bye
And on Feminism "The Feminist Lies"
My comment on "Nikab". The idea stems from the so called principle;secularism. The problem here is not being secular but what and how does it mean in its practice. What kind of secularism do we have? Active secularism or passive secularism? Ours is neither of them. If it is active, there should be either constitutional or administrative framework. But we do not have such institutional clarity. Neither we could not put ours as passive secularism because we are seeing the government in intervening on dressing code of students. It is not a big deal and is solvable.
ሙአዜ የልጅቷን ቪዲዮ አየሁት፣ ግን እናንተ ባላችሁት ደረጃ የሚያስወቅስ አልመሰለኝም፡፡ ስለዚህ ለምን ፖድካስቱ ላይ አተጋብዟትም እና ሃሳቡዋን በደንብ አታስረዳም
betam mndnew ehe hulu wekesa akahedun enasitekakl balechi
Why can’t it just be Yeshi and maybe the other girl.
👌👌👌👌👌👌
Sorry, I just like you also scrutinize the main/core objective of Western Feminism campaign. We most Ethiopians, especially the youngers and 'educated ones' have common understanding regarding fair/equal treatment and equal opportunity for all Genders. Better you also reconsider the extent to extremists hidden in such Feminism campaign.
እመት muaz ለምን ቀሚስ አትለብሺም😂
ቀልድ መሆኑ ነው?
@@fraolgudeta2877ፉራ
Muaz ❤
ለምን ኢንስተግራም ላይ ፎሎው ላይክ ስለሚያደርጉት ነገር አላወራችሁም😡
I hope she is your wife
U sound one sided. Manim hizb gebere memot yelebetim. Yemigedelut media lay yalu yemicohu sayihonu deha gebere nitsuhan nachew. Ahun yemiseqayew hizb new. Karma bilesh be miskinu mot mesaq erasu Karma new!
ከመተንተናቹ በፊት መረጃ በደንብ ሰብስቡ ፡ በተለይ ሙአዝ
Great podcast, I personally think that the difficult conversations need to be held. Those people who are fiercely against the feminist movement have the intention of shutting us down. Well, I say we keep on pushing back by staying on the platform and practicing a peaceful resistance. The fight must go on!!!💪
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እየተሰደብን ሄድን
ኩልሱም የት ጠፍታ ጠፍታ ነው የምትመጣው ግን ደሞ እድለኛ ነኝ የመልካም ልደት ምኞቴን ገልጬላት መልሳልኛለች❤
Linked in is only for work
This is so perfect 👌👌👌
W podcast 😊
Almethamine expired in September, that's why it's gone. We have to wait for new product importers to distribute it.
ሙአዝ ሹፌሩ ቢገላምጥህም እንቅልፍ እንደነሳኸው እወቅ Thanks for having the gut to say that እኔ አስር ሰአት ካለፈ የመናገሩም ሞራል የለኝ ቀን ከሆነ ግን ሰው ሁሉ ኧረ እቺ ችጋራም መናጢ አሮጊት እስኪሉኝ ተናጋሪ እኔ ነኝ
Afe kurit yibelilachu what a podcast 👏 👌
እኛ ኢትዮጵያውያን የሴት ልጅ ጭቆናን መደፈርን በሀይለኛው እንቃወማለን እናም የሴት ልጅ እኩልነት መብት እናበረታታለን ነገር ግን feminism የሚባል አጋንንታዊ የምዕራባውያን ሀሳብ በጭራሽ አናስተናግድም we know for sure what their end goal is...As long as we are alive, it will never be implemented in mama Ethiopia...so i agree 100% with what Lij Magna said....
Ohhh betam endemiyasasibach eyetaye new eko feministoch wend tel mnamn kemaletachin befit yemr sile wendochu tsebay binawera new yemishalen bekidmiya ye setochin tikat enaskum ena keza bewala sile feminism ena sile leloch negerkch enaweralen
Would it help if the movement was not named "Afro feminism" ? Would you have support them?
what is the end goal nigerun eski? tesastewm kehone endinarmachew! also provide adequate evidence!
Thankyou❤
እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😮❤😂
Love you, girls! You explained exactly how I feel about the situation last week... she’s crazy the way she’s against the feminist girls. Keep it up!
i love love this podcast.
kulsum ❤
Kulsum nafkan nabr😊
Vintage podcast is absolutely amazing💪
❤❤ventage
❤✨️
Haweni Kantega tkoy muaze🥰
Bereta bey yarada lij mirt lay nesh👍
Betam konjo podcast ❤
arif nebere Muaze🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Muaz እንደቺኮቹ ባዪዪዪዪ አትበል በአላህ 😅 አይነፋም