- 148
- 19 705
የነገን ማን ያቃል yutub
Приєднався 13 тра 2021
Відео
የ@ታት ናትናው ጉድ እውልኝ ዝናብ እቤ ታችን ገብቶ ነበረ🌹🌹🌹🌹
Переглядів 1212 місяці тому
የ@ታት ናትናው ጉድ እውልኝ ዝናብ እቤ ታችን ገብቶ ነበረ🌹🌹🌹🌹
#የምሺት ወክ ኑንሂድ ሀሪፍ ነው yemishit weki nu enhidi
Переглядів 1352 місяці тому
#የምሺት ወክ ኑንሂድ ሀሪፍ ነው yemishit weki nu enhidi
ደስየሚል ቦታ ኑ አብረን እጎብኝ nu des yemil bota engobg#የነገን ማን ያውቃል#ethiopia
Переглядів 1482 місяці тому
ደስየሚል ቦታ ኑ አብረን እጎብኝ nu des yemil bota engobg#የነገን ማን ያውቃል#ethiopia
የነገእደትሰነበሺ ደግነሺ ወይ በርቻ ጠክሪ ዛሬአላየሁሺም በሰላምነው የኔቆጆ ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂
ማሻ አላህ ❤❤️❤️ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ዛሬ❤❤❤❤❤❤I miss you
ወአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረከቱ ዋው ደስ የሚልግዜ ነበር በርችልኝ የነገየ🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉
የነገየበርችእህትጎበዠ❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉ በርች🎉❤
❤❤❤💞💞💞💞
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ ጨለማ ባይሆን አሪፍ ነበር ይመቻችሁ
❤ነይ zedo
የኔቆጆ❤❤❤❤❤በርች
ያምራል ማሻአላህ በረችእትየ❤❤💞💞❤❤🎉🎉🎉
ሰላም
🎉🎉🎉🎉Wawa berechelig❤❤❤❤❤
መሸአአላህ የነገየ በርችልኝ ዉደ❤❤❤❤❤ደስ ይላል አላህ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ❤❤❤
ሰላም ሰላም እኮን ደህና መጣሽ ውዶ በርች ❤❤❤❤❤❤
እህት ቤትሽ መልጥት ግን አትይኝም አች🤔🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የነግዬ እንካን በስላም መጣሽልን የኔ ቅን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አለላምአለይኩምወራህመቱላህ አህለን ወሳህለን የኔውዲ እኳንሰላምመጣሺ በረቺ ሁቢ አላህ ይጠብቀን በያለንበት ሰላም ፍቅረ አዲነት ለሀገራችን ያረብአላህበቃይበለን ሰላም ለሀጋራችን ሰላም ለወገናችን በያለንበት ሰላማችን ይብዛልን
😮😮
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
ሰላም በርቺ በ ላይክ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ በርቺእህታችን ደምሬሽአለሁ በቀናነትመልሽ
❤❤❤❤ የኔ ቅን አብሽሪ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ ተባረካላ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይበት
አሰለማሊኩሊኩም እንኳን ደህና መጣሽ ትክክል ለቤትሽ አድስ ነኝ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የኔ ቅን በረች
❤❤❤❤❤❤
ወ ወ ወ
አብሽሪ እህት በረች
❤❤❤❤❤
ወ ወ ወ
አላህምድሊላ ደህናን እህት
የነገየ ሰብ መልሽ ተደምረሻል
አሰላማለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ የነገን ማን ያውቃል ውጭ ነሽ እንዴ ይመችሽ😮😮😮😮
ስብ ላይክክክክክክክ አንካን ድህኒ መጥሽ እህት❤❤❤❤❤❤❤
ስላምት አድት ንሽ
Woww🎉🎉
ሰላም ማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረከቱ መሻ አላህ እህቴ በጣም ደስ የሚል ዋው በርች ❤❤❤
ራስሽንማ አታቆላምጭ እኔ አቆላምጥልሻለሁ 😂
@@Channeln-q4k እንደው እኮ ማሻአላህ ናት የኔ ልዩ
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እውነት ነው የቀን ሰው አትሁን ሲመሽ ዋጋ ትከፍላለህ
selm laneche yehun selmeshe yebeza wede weteshal menew
ለምን ወጣሽ
ወጣሽ
❤❤❤❤
ለምን ወጣሽ ውዴ🥰
ሰለሞ የኔ ቆጆ❤
~በዕድሜ ከፍ ባልን ቁጥር ያ በዲን ጠንካራ የነበርንበት የድሮ እኛነታችን ይናፍቀናል፡፡ ብዙ ሰው በዲኑ ጠንካራ የሚሆነው በወጣትነት ዘመኑ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ወጣቶች ሆይ ዘመናችሁን በሚገባ ተጠቀሙበት፡፡ አሁንማ ዲን ዉስጥ ቆየንና ተላመድነው መሰለኝ ደከምን፣ ደረቅን፣ ወረድን፡፡ አላህ ይዘንልን፡፡ አሁንማ ነገሮች ሁሉ ተቀላቅለው ግራ ገባን፡፡ ሐራም ነገርን ትልቁም ትንሹም፤ ዓሊሙም ጃሂሉም ስለሚዳፈረው ድንበሩ የቱ ጋ እንደሆነ ለተራው ሰው መለየት ቸገረ፡፡ተራው ሰው ዲንን ዲን ካልሆነው መለየት ከበደው፡፡ ዲን ማለት ሰው ይመስለዋላ። መጥፎ ነገር በርግጥም መጥፎ ስለመሆኑና እርካታም እንደሌለው መጥፎ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ጭምር ይነግሩሃል፡፡ እነርሱ እንደተበላሹት ሁሉ መልካም ሰዎች እንዳይበላሹ ሲሚመክሩ አታይም እንዴ!፡፡ «አንተ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነህ፤ እኛን አትቀላቀል፣ እዚያው ባለህበት ፅና፣ ይህ ሥራና ሰፈር ላንተ የሚሆን አይደለም፣እኛ እንደተነጀስነው አትነጀስ… የሚሉህ ለምን ይመስልሃል?፡፡ አይነግሩህም እንጂ መጥፎ ሰዎች በጥሩነትህ/ሽ እንደሚቀኑ አትርሳ፡፡ እንደሱ/ሷ ጠንካራ በሆንን እንደሚሉ አትዘንጋ።መረጋጋትህን እንደሚወዱት አትጠራጠር፡፡ «አቤት ታድሎ/ላ!»ብለው በሌለህበት ሥምህን እንደሚያወሱ አይጥፋህ፡፡ አለመቃምህ፣ አለመጠጣትህ፣ ቁጥብነትህ፣ ከሱስ ነፃ መሆንህ ... ያስቀናቸዋል፣ መጥፎ ሰፈር አለመታየትሽ፣ አለመቅበጥሽ ያስከብርሻል፡፡ሆ ወንጀል እሣት እኮ ነው። መቼ ሰላም ይሠጥና፡፡ ኃጢኣት መቼ ያረጋጋና!፡፡ ስለሆነም ነው ኃጢኣት በሚሠሩ ሰዎች አትቅና፣ መጥፎ ሠርተው ሀብታም በሆኑት አትቁለጭለጭ ያልኩህ፡፡ እና ምን መሰለህ/ሽ … እነርሱ ወዳንተ/ቺ ይምጡ አንተ/ቺ ወደነርሱ አታስብ፡፡ ሰው ሐራም ስለሠራ አትሥራ፣ ሰው ዲንን ሰው ስለተወ አትተው፡፡ ጥሩ ሱንና ተከታይ ከሆንክ ለመልቀቅ አትነይት፣ በሒጃብሽ የበለጠ ለመጽናት እንጂ ለማውለቅ ከራስሽ ጋር አታውሪ፣ ሌሎች አምታተው በሐራም እንደታወቁት ለመታወቅ አትጎምጅ፡፡ እዚያው በነበርክበት ፅና፡፡ በያዝከው መስመር ላይ ተራመድ፣ በቅናቻው ጎዳና ተጓዝ፡፡ የሀብት ብዛት ባይኖርህ በረካዉና እርካታው ይኖርሃል፡፡ ኃጢአተኞች ግን በረከትም እርካታም የላቸዉም ነው የምልህ፡፡በሐራም ትዳርም ሆነ በሐራም ከስብ መቅናት ትልቅ ኪሣራ ነው።