የዜማዬ ቅኔ
የዜማዬ ቅኔ
  • 35
  • 340 040

Відео

እግዚአብሔር አሰበ:ዘማሪት ሰብለ አለማየሁ
Переглядів 149День тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረበችልንን ዘማሪት ሰብለ አለማየሁን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። ቻናሉን like share subscribe ማድረግዎን ስላላቋረጡ እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #newethiopianmusic #mezmur #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #amen
አንድ እድል ስጠኝ:ዘማሪት ሰብለ አለማየሁ
Переглядів 11714 днів тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረበችልንን ዘማሪት ሰብለ አለማየሁን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። ቻናሉን like share subscribe ማድረግዎን ስላላቋረጡ እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #newethiopianmusic #mezmur #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #amen
ፍለጋዬ አንተ ነህ : ዘማሪት ሰብለ አለማየሁ
Переглядів 19621 день тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረበችልንን ዘማሪት ሰብለ አለማየሁን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። ቻናሉን like share subscribe ማድረግዎን ስላላቋረጡ እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #newethiopianmusic #mezmur #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #amen ፍለጋዬ አንተ ነህ ፍለጋዬ አንተ ነህ ኢየሱስ ፍለጋዬ አንተ ነህ ጌታ ዘይቴ አልቆ መብራቴ ሳይጠፋ ጨለማ አይሎ ክፋት ሳይመጣ ልሸሸግና ከእግርህ ስር ልኑ...
ቀንበር ተሰብሮ : ዘማሪት ሰብለ አለማየሁ
Переглядів 252Місяць тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረበችልንን ዘማሪት ሰብለ አለማየሁን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። ቻናሉን like share subscribe ማድረግዎን ስላላቋረጡ እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #newethiopianmusic ቀንበር ተሰብሮ በለቅሶ የዘራሁትን ያኔ በደስታ ሳጭድ ዛሬ ላይ ቆሜ በልቤ ሃሴት ደስታ ሞላና ይብዛለት አልኩኘ ብዙ ምስጋና ቀንበር ተሰብሮ ይዤ ብመጣ ጠላቴ አፍሮ ይዤ ብመጣ ...
ከብረህ ታይ : ዘማሪት ሰብለ አለማየሁ
Переглядів 422Місяць тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረበችልንን ዘማሪት ሰብለ አለማየሁን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። ቻናሉን like share subscribe ማድረግዎን ስላላቋረጡ እናመሰግናለን። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideosሀ ከብረህ ታይ የትናንትናዬ የኔ መነሻ የነገው ተስፋዬ የድሌ መድረሻ ከፍታ ሆንክልኝ ለማንነቴ ከብረህ ታይልኝ ኢየሱስ አባቴ ከብረህ ታይ ከፍ ብለህ ከብረህ ታይ ከሁሉ ልቀህ ማንነቱ የተ...
ክብርህ ይወራ : የምስራቅ አያት መዘምራን
Переглядів 2,3 тис.5 місяців тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የህብረት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideosሀ
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: UNION SONGS
Переглядів 12 тис.6 місяців тому

Переглядів 3,7 тис.6 місяців тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረብች ልንን ዘማሪት ቤተልሄም አጥናፉን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideosሀ ያውቅበታል ያውቅበታል ውብ ማድረግን ሁሉን በጊዜው/4* የአመታት እንባ በእሱ ይታበሳል የዘመናት ጩኸት ለካ ይመለሳል በታማኙ ኢየሱስ ይመለሳል ከታማኙ ጌታ መል...
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: UNION SONGS
Переглядів 2,2 тис.8 місяців тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የህብረት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideosሀ
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: COLLECTION SONGS
Переглядів 2,3 тис.8 місяців тому

Переглядів 3,9 тис.8 місяців тому
እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የህብረት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን። እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው። የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideosሀ
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 6 тис.9 місяців тому
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮንፍረንስ Ethiopian Apostolic Church Spiritual Conference watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvide # apostolic church ethiopia #ethiopian church #chrstian mezmur
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 4,2 тис.9 місяців тому
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ኮንፍረንስ በሆሳዕና Ethiopian Apostolic Church Spiritual Conference in Hossain watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideo አምላክ ቢባል እርሱ አምላክ በከፍታ በዝቅታ ሁሌ ሚመለክ ክብሩ ሰማይን የሸፈነ ግርማው እጅግ የሚያስፈራ ይሄ ነው የሱስ ንጉሴ ድንቃ ድንቅ የሚሰራ በከፍታው ላይ እልፍ ምስጋና ማደሪያውን ሞልቶ ይትረፍረፍና ፍጥረት በሙሉ ለታላቅ ሀይሉ በዙፉኑ ፊት እየሰገዱ እልል ይበሉ እልል/4*ጌታ የሱስ ይገባዋል አሜን አሜን ብዙ ምስጋና ለአምላ...
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 6 тис.9 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 9 тис.9 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 8 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 1,5 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
Переглядів 4,9 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH: WORSHIP SONGS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 8 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 17 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 53 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 3,5 тис.10 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 7 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 19 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 80 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 32 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 6 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
Переглядів 7 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:WORSHIP SONGS
Переглядів 3,4 тис.11 місяців тому
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:WORSHIP SONGS

КОМЕНТАРІ

  • @BEZAMARKOS-t7p
    @BEZAMARKOS-t7p День тому

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Charu-de9cl
    @Charu-de9cl 3 дні тому

    amen amen ine yeyesusi nangi 😭😭tamasageni yesusi

  • @kidistfseha2272
    @kidistfseha2272 5 днів тому

    ❤❤❤😢

  • @Tizitamerhne
    @Tizitamerhne 5 днів тому

    😢😢😢😢😢

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr 5 днів тому

    Amen amen eyesus bicha yewedes🙏🙏🙏

  • @Emebetfitsmbirhan
    @Emebetfitsmbirhan 6 днів тому

    እኔ አልገባኝም። አስቴር የዘመረችው ፍለጋዬ የመሚለውንም ሰማሁ። ይሄኛውም ፍለጋዬ ይላል። እየሱስ ፈልጎ ከጠፋንበት አገኘን እንጂ የኛ ፍለጋ አልነበረም ያገናኘን። እየሱስ አንዴ ካገኘን እና መንፈሱን በውስጣችን ካኖረ በሁላ የምን ፍለጋዬ ብሎ ማዘን ነው? ለመተቸት አይደለም እህቴ ግን እግዚያብሄር ለኛ ኢየሱስን የሰጠን ጥሩ ስለነበርን አልነበረም እንዲሁ እንጂ። አሁንም አንዴ ያመነ ሰው የዘላለም ህይወቱ ተመልሶ አይወሰድበትም። ያ ማለት ግን ሀጢያት ቢሰራ የስጋ ቅጣት አለበት ለዛ ንስሀ እለት እለት መግባት አለበት። በውስጡ ያለው መንፈስ ቅዱስ ሀጢያት እንዳይሰራ ይገስጸዋል። የዘላለም ህይወት ግን ኢየሱስ ጨርሶታል መስቀል ላይ በሶስተኛው ቀን ተነስቶ ሞተን እንደማንቀር አሳይቶናል። ሀሌሉያ❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ ውድ እህቴ

    • @Emebetfitsmbirhan
      @Emebetfitsmbirhan 6 днів тому

      አንዳንዴ መዝሙሮቻችን ሳናውቅ አቅጣጫ ይስቱና ጌታ የከፈለውን ዋጋ ይስታሉ። እግዚያብሄር መጀመሪያም ጥሩ ስለነበርን አይደለም ልጁን የሰጠን።

    • @Yezemaye
      @Yezemaye 6 днів тому

      ሰላም ወንድሜ እንዴት አለ በኢየሱስ ስም ሰላም ብዬሀለው። "ፍለጋዬ አንተ ነህ" በተሰኘው ዝማሬ ያነሳኸው ሀሳብ እንደ ሀሳብ አይቼዋለው እኔ አልገባኝም ብለህ መጀመርህ ጥሩ ነበር ነገር ግን ደግሞ አንተው ማብራሪያ ሰተህበታል።ልልህ የፈለኩት ገብቶሀልም አልገባህምም ስለዚህ በመወዛገብ የፃፍከው መልዕክት መሆኑን በመረዳትና በትህትና እኔ ላስረዳህ እወዳለሁ። መጀመሪያ የመዝሙሩን ሙሉ መልዕክት ብታየው አንተም እንዳልከው ፈልጎ ያገኘንን አምላክ ፍለጋውን በመፈለግ (“የተጠራችሁለት ለዚህ ነውና፤ ክርስቶስ ደግሞ ፍለጋውን እንድትከተሉ ምሳሌ ትቶላችሁ ስለ እናንተ መከራን ተቀብሎአልና።”) 1ኛ ጴጥሮስ 2፥21 እርሱን እየመሰልን አለምንና በውስጧ ያለውን ነገር እየካድን ወደሙላቱ እንድናድግ የሚመክረን ዝማሬ ነው።ስለዚህ አንተ እንዳልከው ይሄ ሀጢያት የሚሰራው ስጋ ዳግም በንስሀ ወደአምላኩ ለመመለስ የርሱን ምህረት ,ቅድስና...መፈለግ አለበት እንጂ አንዴ ድኛለው ብሎ አይቀመጥም ምክንያቱም እርሱን ለመምሰል እንዲችል ዕለት ዕለት መታደስ ስላለበት ማለት ነው። “የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤” - ቆላስይስ 3፥10 ስለዚህ ወንድሜ ፍለጋችን ዳግም የማዳን አሰራሩን ሳይሆን ማለትም ድጋሚ ሞትና ትንሳኤ ሳይሆን ወይም ደግሞ የዘላለም ህይወት ሳይሆን ከ2000 አመት በፊት አንዴ በርሱ ፈፅሞ የተሰጠንን የመዳን መንገድ እለት እለት እርሱን በመፈለግ እርሱን መምሰል እንድንችል እና ያንን ፍቅሩን እያሰብን እንደብልሆቹ ቆነጃጅት እርሱን በመጠባበቅና ፊቱን በመፈለግ እንድፀና የሚያነቃን ዝማሬ ነው።እንደው ወንድሜ እስኪ በማስተዋል ሆነህ ለመስማት ሞክር እውነት ትጠቀምበታለህ።እወድሀለው❤ “አሳንም ሊገናኘው ወጣ፥ እንዲህም አለው፦ አሳ ይሁዳና ብንያም ሁሉ ሆይ፥ ስሙኝ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ እርሱ ከእናንተ ጋር ነው፤ ብትፈልጉትም ይገኝላችኋል፤ ብትተዉት ግን ይተዋችኋል።” - 2 ዜና 15፥2 “እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።” - መዝሙር 105፥4

    • @Emebetfitsmbirhan
      @Emebetfitsmbirhan 6 днів тому

      በመጀመሪያ እኔ አልተወዛገብኩም። አልገባኝም ያልኩት እየሆነ ያለውን እንጂ የእግዚያብሄርን ቃል አይደለም። በመዝሙር መጽሀፍ የተጠቀሰው ቃል ያኔ ያኔ የእግዚያብሄር ህልውና ባልነበረበት ወቅት የተሰጠ እንጂ በአዲስ ኪዳን መንፈስ ቅዱስ እኔ ውስጥ ነው። ከዚህ በሁዋላ ኢየሱስን ፍለጋ ሳይሆን ማደሪያ ላደረገኝ ቅዱስ መንፈሱ እንደሚገባ ክርስቶስን በመምሰል መኖር ነው። ከግጥሞቹ ስንኞች ውስጥ "እንዳልጠፋ እንዳላጣ ህይወቴን" የሚለው ፍለጋዬ ከሚለው ጋር ተዳምሮ የምድነው በክርስቶስ ስራ ብቻ ሳይሆን በኔም ፍለጋ ነው የሚል ትርጓሜ ይሰጣል።

  • @MissKonjit
    @MissKonjit 6 днів тому

    አሜን አሜን 🙌🙌🥹🥹❤️❤️

  • @amisalamisal7211
    @amisalamisal7211 10 днів тому

    😭🙏🙏🙏🙏🙏❤☝👈🤲

  • @amisalamisal7211
    @amisalamisal7211 10 днів тому

    ❤❤❤❤😢🙏🙏

  • @astermaroqos9248
    @astermaroqos9248 10 днів тому

    💝💝💝💝🙌🙌😭😭

  • @ቪታዬአላሮ
    @ቪታዬአላሮ 12 днів тому

    tebarek🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏

  • @ቪታዬአላሮ
    @ቪታዬአላሮ 12 днів тому

    amen🙏🙏🙏🙏

  • @ቪታዬአላሮ
    @ቪታዬአላሮ 12 днів тому

    egziyaber.asiben💔💔🙌🙌☝😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቪታዬአላሮ
    @ቪታዬአላሮ 12 днів тому

    amen❤❤🙏🙏

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr 13 днів тому

    Amen amen

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt 13 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @NaturalTomas
    @NaturalTomas 13 днів тому

    ጥያቀ አለኝ?

    • @Yezemaye
      @Yezemaye 13 днів тому

      መጠየቅ ትችላለህ!

  • @GckgkhkFigohufig
    @GckgkhkFigohufig 15 днів тому

    Amane🙏🙏🙏🙏

  • @AbihameAsafa
    @AbihameAsafa 18 днів тому

    Amen ❤❤❤❤

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr 19 днів тому

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @NiguseDuguna-d1c
    @NiguseDuguna-d1c 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Niseha39
    @Niseha39 20 днів тому

    አሜን😊

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr 23 дні тому

    Amen🙏🙏🙏

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr 23 дні тому

    Amen amen🙏🙏

  • @meswatabourjeily6457
    @meswatabourjeily6457 23 дні тому

    Amen Amen 🙌🙌❤

  • @tigistbilal
    @tigistbilal 24 дні тому

    Amen amen tebarekuu😢😢❤❤❤🙏👏👏👏

  • @eshetumenta8491
    @eshetumenta8491 24 дні тому

    🙏🙏❤

  • @TotoToatato
    @TotoToatato 25 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቴባሬክ ዎንድሜ ፣🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇😭😭☝️🙋

  • @Tije-j6x
    @Tije-j6x 27 днів тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙆🤷💔💔💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Tije-j6x
    @Tije-j6x 27 днів тому

    Ameeeeeen and ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmiratiVibes
    @EmiratiVibes 27 днів тому

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @EmiratiVibes
    @EmiratiVibes 27 днів тому

    አሜንንን ይመቼኛል

  • @EmiratiVibes
    @EmiratiVibes 27 днів тому

    አሜንንንን

  • @EmiratiVibes
    @EmiratiVibes 27 днів тому

    አሜንንንንን

  • @EmiratiVibes
    @EmiratiVibes 27 днів тому

    አሜንንንንን አሜንንን

  • @TsehayneshWolde
    @TsehayneshWolde 27 днів тому

    Amen 🙌🙌🙌

  • @MathewosMashe
    @MathewosMashe 29 днів тому

    Wowo! የእግዚአብሔር እሳት ሁሌም ይውረድ።

  • @YavncVchx
    @YavncVchx Місяць тому

    አሜን

  • @eshetumenta8491
    @eshetumenta8491 Місяць тому

    🙏🙏

  • @Berehaneshedigamu
    @Berehaneshedigamu Місяць тому

    Amen Amen 🙌🙌🙌🙌

  • @kebedeab2008
    @kebedeab2008 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @YavncVchx
    @YavncVchx Місяць тому

    Amen 🙏 🙏 ❤❤

  • @exubejasy
    @exubejasy Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahailu-hu2fq
    @sarahailu-hu2fq Місяць тому

    አሜን አሜን

  • @sarahailu-hu2fq
    @sarahailu-hu2fq Місяць тому

    ትልቅ ሆኖ ይኑር የሱስ

  • @YavncVchx
    @YavncVchx Місяць тому

    Amen Amen amen amen amen amen amn amen amen amen amen amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏 ❤️

  • @NanoZaiter-i6s
    @NanoZaiter-i6s Місяць тому

    Amen 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 bichawn ygizagn

  • @FevenFekere
    @FevenFekere Місяць тому

    አሜን አሜን ለኔ በቅህኖ አንተ☝️🤲😭😭

  • @Tsfnash.Tmsgene
    @Tsfnash.Tmsgene Місяць тому

    ameeen.amen❤❤❤❤❤

  • @MezmurEnzemr
    @MezmurEnzemr Місяць тому

    Amen amen 🙏🙏🙏