- 28
- 160 498
Elnat&Kido Vlog (Bubu Lije)
United States
Приєднався 7 вер 2015
Elnat&Kido Vlog
Motivational, wellness mom, cooking, skin and self care video's and our daily life vlogs!😘💙😊👍
and Mainly we talk about how we can help special needs kids/Autistic kido's/ in their day today life!
passionate single mom, work, raise my son by myself also cooking, wellness, keeping myself up to date, healthy and strong inside and out, social life...
how i manage our life & everything together?!
one Love💚💛❤

‼ ከትምህርት ቤቶች ጋር መጣላት ግን እንዴት ነው የሚያስጠላዉ! #Autism #Autismawarness #Autisminethiopia #singlemomlife
🧏🏻♀️ሰላም እንዴት ከረማቹ ቤተሰቦቻችን!!!!!!!
ይሄዉ ሰሞኑን ብቅ እላለሁ ባልኩት መሰረት ከነ መጥፋት ምክንያቴ ተመልሻለዉ፡፡💚💛🧡🥰🥰🥰😘😘😘
ይሄንን መልከት አድርጉት እስኪ ምናልባት ከጠቀማቹ!
ይሄዉ ሰሞኑን ብቅ እላለሁ ባልኩት መሰረት ከነ መጥፋት ምክንያቴ ተመልሻለዉ፡፡💚💛🧡🥰🥰🥰😘😘😘
ይሄንን መልከት አድርጉት እስኪ ምናልባት ከጠቀማቹ!
Переглядів: 1 889
Відео
ኦቲዝም ልጆች ያሉዋቸዉን ቤተሰቦች/ልጆችን እንዴት እንርዳ? ለተመልካች ቤተሰቦቼ ጥያቄ መልስ#Autism #AutisminEthiopia #Autismawarness
Переглядів 2,1 тис.3 роки тому
ሰላም ቤተሰቦች፣ እንዴት ከረማቹ? እኔ ትንሽ የጭንቀት ሳምንት ነበረኝ ልጄ ትምህርት የጀመረበት ሳምንት ስለነበረ፤ ... አሁን ሁሉ ሰላም ከብሩ ይስፋ መዳህኒአለም፡፡ በዛሬ ቪዲዮዬም የተለየ ነጥብ አንስቻለዉ ትወዱታላቹ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ከወደዳችሁት የተለመደዉ ድጋፋችሁን ወርወር ወርወር ማድገራችሁን እንዳትረሱ፡፡🥰🥰🥰💙💙💙💚💛🧡👍
መማር የሚችሉት ነገር ሆኖ ሳለ ለምን እናስቀርባቸዉ? #Autism #Autismawarness #AutisminEthiopia #Ethiopia 💙💚💛🧡🥰
Переглядів 2,6 тис.3 роки тому
ሰላም ዉዶቻችን! እንዴት ሰነበታቹ? የዛሬዉ ቪዲዮ በተለይ በጣም ለነገሮች፣ ለቦታ፤ ለደህንነታቸው አዌር ላልሆኑ ልጆች በጣም ጠቃሚ ነዉ! እባካቹ ከቻላቹ በጊዜ አስተምሯቸዉ 💙💚💛🧡🥰
ሳናዉቅም ሆነ አዉቀን የምናደርጋቸዉ ስህተቶች የቤተሰብን ስሜት በጣም ይጎዳሉ።#Autism #Ethiopia #culture 💙💚💛🧡
Переглядів 1,9 тис.3 роки тому
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን! በቻላችሁት አቅም በቅን ስሜት በመሆን እንድትመለከቱልንና ከቻላችሁም ለብዙ እንዲደርስ ሼር ብታደርጉልን ብትህትና ከፍቅር ጋር እንጠይቃለን?💙💙💙💙💚💛🧡
ልጄ ትምህርት ከመጀመሩ በፊት የማደርጋቸዉ ቅድመ ዝግጅቶች💙getting ready for back to school#Autism#Ethiopia#Autismawarness
Переглядів 1,4 тис.3 роки тому
ሰላም ቤተሰቦቻችን፣ እንኳን ደና መጣቹ! እስኪ የዛሬዉን ቪዲዮ ስትመለከቱ እናንተ የምታደርጉትን ቅድመ ዝግጅት ጀባ በሉን?
ልጄ ሁሌ ይጠፋብኛል?መላ ይኖርሽ ይሆን? ጉንፋንስ ሲይዘዉ ልጅሽ እራሱን እንዲረዳ እንዴት አስተማርሽው?#Autism #AutisminEthiopia #Ethiopia
Переглядів 1,9 тис.3 роки тому
ሰላም እንኳን ደና መጣቹ የElnatKido Vlog ቤተሰቦቻችን! መልካም እንደቆያችሁን ተስፋ በማድረግ ዛሬ በሌላ ቪዲዮ ብቅ ብለናል እባካችሁ ጎብኙን?💙💙💙💚💛🧡 ይሄ ሊንክ GPS መግዛት ከፈለጋቹ ነዉ፡፡www.angelsense.com/
ለማይረጋጉና እና እረፍት ለሌላቸዉ ልጆች ተረጋግቶ መቀመጥን እንዴት እናስተምራቸዉ?ፓይካ ላለባቸዉ ልጆች ደሞ ትንሽ እርዳታ😍#Autism #Ethiopia💚💛🧡
Переглядів 4,8 тис.3 роки тому
ሰላም የ Elnat&Kido Vlog ቤተሰቦቻችን እንኳን ደና መጣቹ! የእዉነት ለመልካም አስተያየታቹና ድጋፋቹ ሳናመሰኝ ማለፍ አግባብም አይደለምና፣ ልባዊ የሆነ ምስጋናችን ይድረሳቹ፣ አሁንም መልካም ድጋፋቹ አይለየን💙💙💙💙💙💙
ሲናደዱ እጃቸዉን ለሚነክሱ፡ጥፍራቸዉን ለሚበሉ...መፍትሄ ይሆናል💙 #Autism #Autisminethiopia #Ethiopia #nailbitestopper
Переглядів 3,1 тис.3 роки тому
ሰላማቹ ይብዛላቹ ዉድ የኤልናትኪዶ ቤተሰቦቻችን!!💚💛🧡
አትክልትናፍራፍሬንለማይበሉልጆ ችጁስእናስሙዚጥሩመፍትሄነዉ!vegetables & fruits for picky eaters?#autism #Autism in ethiopia
Переглядів 2,5 тис.3 роки тому
አትክልትናፍራፍሬንለማይበሉልጆ ችጁስእናስሙዚጥሩመፍትሄነዉ!vegetables & fruits for picky eaters?#autism #Autism in ethiopia
ምርጥ መረጃ ነዉ ያመጣሁላቹ,ከተከተላችሁት! what nutrition really does.. #Autism in Ethiopia #Autismawarness #Autism
Переглядів 3,1 тис.3 роки тому
ምርጥ መረጃ ነዉ ያመጣሁላቹ,ከተከተላችሁት! what nutrition really does.. #Autism in Ethiopia #Autismawarness #Autism
ላሰባሰብኳቸዉ ጥያቄዎቻቹ መልስ!💙💙💙 my 1st Q&A! #Autism in Ethiopia #Autism #Ethiopia #nutrition #Autism diet
Переглядів 2,6 тис.3 роки тому
ላሰባሰብኳቸዉ ጥያቄዎቻቹ መልስ!💙💙💙 my 1st Q&A! #Autism in Ethiopia #Autism #Ethiopia #nutrition #Autism diet
በምግብ የልጆቻችንን ባህሪ እንቀይር! #Autism in Ethiopia #Autism #Ethiopia
Переглядів 13 тис.3 роки тому
በምግብ የልጆቻችንን ባህሪ እንቀይር! #Autism in Ethiopia #Autism #Ethiopia
ልጆችን ቶሎ እንዲናገሩ እንዴትእንርዳቸዉ#Autismethiopia#Zemiyunus speechtherapyhelpkidswithspectrumtospeakfaster?
Переглядів 32 тис.3 роки тому
ልጆችን ቶሎ እንዲናገሩ እንዴትእንርዳቸዉ#Autismethiopia#Zemiyunus speechtherapyhelpkidswithspectrumtospeakfaster?
ለ2ት አመታት ልጄን ግል ትምህርት ቤት የላኩብት ምክንያት እና ምንስ ተጠቀምኩ #Aprilisautismawarnessmonth #autism #Ethiopian
Переглядів 5 тис.3 роки тому
ለ2ት አመታት ልጄን ግል ትምህርት ቤት የላኩብት ምክንያት እና ምንስ ተጠቀምኩ #Aprilisautismawarnessmonth #autism #Ethiopian
የልጄን ዉሎ እንዴት ነዉ የማቀልለት?💙💙 #Ethiopia #Autismawarnesmonth #Autism
Переглядів 4,5 тис.3 роки тому
የልጄን ዉሎ እንዴት ነዉ የማቀልለት?💙💙 #Ethiopia #Autismawarnesmonth #Autism
ልጄን በቀላሉ ዳይፐር እንዴት አስጣልኩት? how did I potty trained my baby with spectrum?💋💋💙💙💙🥰👍👍👍👍👍👍👍
Переглядів 6 тис.3 роки тому
ልጄን በቀላሉ ዳይፐር እንዴት አስጣልኩት? how did I potty trained my baby with spectrum?💋💋💙💙💙🥰👍👍👍👍👍👍👍
በ2ቱ የተለያዩ አለማት ባህል ልዩነት ዉስጥ ያለዉ ፈተና🤦♀️things I faced raising my kid in d/t culture#Autism#ethiopian
Переглядів 3,3 тис.3 роки тому
በ2ቱ የተለያዩ አለማት ባህል ልዩነት ዉስጥ ያለዉ ፈተና🤦♀️things I faced raising my kid in d/t culture#Autism#ethiopian
የልጄን ኦቲስቲክ መሆን እንዴት አወኩ?/How I found out that my son is Autistic? #Autism #Ethiopia #powerfullwomen
Переглядів 44 тис.3 роки тому
የልጄን ኦቲስቲክ መሆን እንዴት አወኩ?/How I found out that my son is Autistic? #Autism #Ethiopia #powerfullwomen
What is the difference b/n Autism and down syndrome? Ethiopian mom explaining. # Autism #Ethiopia
Переглядів 10 тис.3 роки тому
What is the difference b/n Autism and down syndrome? Ethiopian mom explaining. # Autism #Ethiopia
You are smart
Yenem Lij Kko Iska 2Amat Normal Nebar Ikko Yenem Yemajamariya Lije Newu Inem Kifugna Libbe Tasabrowal Ahun Lije7moltotal Ahunim Ikko Lije Aldanem
ቅድስትየ እባክሽን የዘጠኝ ኣመት ልጅ ኣለኝ ኣያወራም ምን ትረጅኛለሽ እባክሽ እርጅኝ እህቴ
እባክሽ የወስጥ መሰመር ሰልክሽ ልጄ 8ዓመት የኦቲዝም ተጠቄ ነው ትምህርት ቤት አጣሁ ከአ/አበባ
በጣም ጎበዝ የሽ ብዙ ሰው ትምህርት ይወስዳል ቀጥይበት
gobez
በጠም እናመሰግናለን
ሰንት አመቱ ነዉ ልጅሽ ይቅርታ የኔ ልጅ 2 አመት ከ8ወሩ ነዉ
ቀላል ያለው ነገር በጣም ነው የሚገርመው እኔ ሁሌም አምርሬ ምለው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አንድ ኦትስቲክ የሆነ ልጅ ይስጣቸው ነው የምለው ህመሙን እንዲረዱ እግዜር ባያዳላ
Exsellent
ቆንጂት እንዴት ነሽ How is you son tefash beselam new❤❤❤
MMR vaccine mindnew aligebagnim please??? Asrejin
Set gizew nw
የኔ ልጅ ሶስት ዓመት ከ ሁለት ወሩ ነው ማውራት አይቻልም ምን ማድረግ አለብኝ
Bayeketebu cheger slew? ?
Kela new lerasavhew endimechi new
She does share quite many wrong info. Please becareful of what you share. Misinformation will hurt parents
IEP = individual educational plan
ልጅሽ በሸተኛ ነዉ እንዴ? ለምንድነዉ አስር ጊዜ ከጤነኞች ልጆችጋ የምትይዉ
My son had constipation problem since 2weeks, he was fascinated with paterns as early as 3 or 4 months, sat unsupported by around age 9month, walked arounf 18months. Diagnosed at age 15months. No MMR vax so far..we.disnt do it.
Nutritional yeast is the best,you are right thanks
My son is Autistic and he is ነጭናጫ and I feel bad when is moody and cry
ውዴየኔልጂብዙም አይናገርም ምናባቴላድርግ
የኔ ልጅ ግን ምንም አልጠቀመውም ቴራፒው
Betam ewdishalu E/G yirdash
Thanks for the vidio , Where are you living please ?
Min min endaa ragishi nigarina
Thank you 💕 GBU
በየ state በጣም ነዉ የበዛዉ mmr ነዉእየተባለ ነዉ 9 ወሩ ፀጥ ነዉ የሚያደረጋቸዉ በየቤቱ ወንድ ልጆች አያወሩም የኔ ልጅም አያወራም መጀመረያ ያወራ ነበረ mmr vaccine ከወሰደ በኃላ ማዉራት አቆመ ሁለተኛ ልጄ አሎሰደም መዳኒቱ መታገድ አለበት ሁለተኛ
Thank u
ሥንት አይነት ኦቲዝም አለ ማለቴ 1,2,3, አይነት አለ አሉ ልዩነቱ አልገባኝም
You are a warrior . ❤ As always, thank you for sharing your experience.
Thank you for sharing. You are awesome and honest mom.
You are amazing, Mama ❤️ . Thank you for sharing your story. It is informative.
Selam ehita agerbat endat enagywalen
Thank you for sharing! You are a amazing mother!
Yene konjo dena nesh? How is your son? I watched all of your videos last year, I came back today to check if your back, You're intelligent Super smart mom. We need you please come back. at least let us know that you and your son are doing great. I hope everything is OK 😢
ሰላም እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠሽው ትምህርቶች በሙሉ የኔ ልጅ የተወለደው ኢትዮጽያ ነው ። አሁን ያለነው እንግሊዝ ነው 18 ዓመቱ ነው አስካሁን አልተናገረም ራሱን ችሎም አይጸዳዳም ። በዚህ ላይ ከፍተኛ የቆዳ ኤክዚማ አለው። እኔ ባለሁበት እድሜ ምን ትመክሩኛላችሁ ወገኖቼ አመሰግናለሁ።
Autistic? mehonachewen bemen yetaweqal
Wde mogzite negn lju wusninet alebet endate endinager lagzew
inulin yehe power teru nw yelalu eski aserjin anchis tetkemeshewal
😢
❤❤❤❤
ኦቲዝምና ኦቲስቲክ ልዩነት አላቸው?
በኔ የደረሰው ነገር አህቴ በጣም ተመሳሳይ ነገር ነው ከኔ ልጅ ጋር በጣም ልቤ ተሰብሮብኛል 😢😢
Ene betam techegriyalew wude lije 4 ametua nw ahun lay yematbelaw neger yelem beteley ye electric gemed charj erphone beka min libelish minim ayikeratim doctor ga wesedkuat eskahun mefthe alagegnehum ena ahun sisemash des iyalegn nw yesemahush pls aytachu atilefu yemtredugn ngr kale min madreg endalebign endezi aynet case yasalefachu kalachu betam kebad nw enat belij atifeten selamachu yibzalign
@rahilabdullah8457 Yene ehit I highly recommend you to check her iron and vitamin D level also if you can her b12 then you can go from there if those are really low most of kids love to put almost all things in there mouth and also try to supplement for her zinc supplement that might help hopefully this will help. May God be with you all!❤️🥰
Betam gobez nesh mare berchi fetari yirdash ❤❤
እኔ አሁን ነው ያየሁት ለምን አቃረጥሽ?
ኣይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ኣለ።በፈጣሪ ተስፋ ኣይቆረጥም።
Uff endeat new yechaleshew ene gena mawke new 💔