መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ  ቤተክርስቲያን በስዊድን ስቶኰልም
መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ  ቤተክርስቲያን በስዊድን ስቶኰልም
  • 37
  • 5 694

Відео

በአለ ንግስ | ጥር ሥላሴ | EOTC Skandinavien
Переглядів 9514 днів тому
እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም ሥሉስ ቅዱስ የሥላሴ ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ የያዕቆብ መልዕክት ምዕ 5 ቁ 16: " ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች" በቅዳሴ ጊዜ ስማችሁ በጸሎት እንዲጠራ አድርጉ ምዕመናን ብፁዕነታቸ መጥተው ባርከዉናል ታቦተ ህጉ ወጥቶ ባርኮናል ይህ ቀን ታላቅ የበረከ ቀን ነውና:: በደብሩ ስዊሽ ነምበር 1230234658 በማስገባት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ። ቤተ ክርስቲያንዎን ያግዙ
በዓለ ጥምቀት በስዊድን ስቶክሆልም ⛪️
Переглядів 4214 днів тому
በዓለ ጥምቀት በስዊድን ስቶክሆልም ⛪️ "ያን ጊዜም ጌታችን ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት መጣ ዮሐንስም በዮርዳኖስ ወንዝ አጠመቀው::" ማር 1:9 እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እያልን የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ኤልያስ በሚገኙበት የጥምቀት በዓል ለ 2 ተኛ ጊዜ በስቶኮልም ከተማና አከባቢው በሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት በጋራ በታላቅ ድምቀት ይከበራል:: በዓሉ ጥር 10 እና 11, 2017 ዓ.ም (በፈረንጆቹ Jan 18 እና 19 , 2025 ) ከቅዳሜ 14 ሰአት ጀምሮ እስከ እሁድ 13 ሰአት ድረስ ይካሄዳል:: አድራሻ : Grantorpsvägen 1 (Huddinge/Flemingsberg በሚገኘው የ ሶርያ ...
በ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ስርዓትና ቀኖና ቤተክርስቲያን፣ ቃልአዋዲ፣ ፍትሕ ነገስትን መሰረት አድርጎ የተቀጠ ትምህርት።
Переглядів 86Місяць тому
በ/ጸ/ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ስርዓትና ቀኖና ቤተክርስቲያን፣ ቃልአዋዲ፣ ፍትሕ ነገስትን መሰረት አድርጎ የተቀጠ ትምህርት።
አስራት በኩራት ቀዳማይ ምጽዋት ዝክር ስጦታ በቀሲስ ታዲዎስ ተስፋየ ክፍል ፪
Переглядів 50Місяць тому
አስራት በኩራት ቀዳማይ ምጽዋት ዝክር ስጦታ በቀሲስ ታዲዎስ ተስፋየ ክፍል ፪
አስራት በኩራት ቀዳማይ ምጽዋት ዝክር ስጦታ በቀሲስ ታዲዎስ ተስፋየ ክፍል ፩
Переглядів 81Місяць тому
አስራት በኩራት ቀዳማይ ምጽዋት ዝክር ስጦታ በቀሲስ ታዲዎስ ተስፋየ ክፍል ፩
የተፈፀመ ጽጌ ወረብ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካህናትና በደብሩ ሰንበት ት/ቤት መዘምራን እንዲሁም ከምዕመናን ጋር
Переглядів 3142 місяці тому
የተፈፀመ ጽጌ ወረብ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካህናትና በደብሩ ሰንበት ት/ቤት መዘምራን እንዲሁም ከምዕመናን ጋር
November 10, 2024
Переглядів 802 місяці тому
November 10, 2024
November 10, 2024
Переглядів 1542 місяці тому
November 10, 2024
የመስቀል ደመራ በአል በስቶክሆልም 2017.ዓም | EOTC Skandinavien
Переглядів 2044 місяці тому
የመስቀል ደመራ በአል በስቶክሆልም 2017.ዓም | EOTC Skandinavien
መዝሙር ነሐሴ5 | EOTC Scandinavian
Переглядів 2285 місяців тому
መዝሙር ነሐሴ5 | EOTC Scandinavian
August 12, 2024
Переглядів 1785 місяців тому
August 12, 2024
ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን በብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልያስ መልካም ፈቃድ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሐምሌ 27 2016ዓም ተባረከ | EOTC Scandinavia
Переглядів 3945 місяців тому
ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን በብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልያስ መልካም ፈቃድ በብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ሐምሌ 27 2016ዓም ተባረከ | EOTC Scandinavia