dessiecommedia
dessiecommedia
  • 302
  • 160 929

Відео

dessie city image view
Переглядів 127Рік тому
ደሴ ከተማ ከአዝዋ ገደል በከፊል እይታ
dessie city image
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
ደሴ ከተማ ከፊል እይታ
6 ወይዘሮ ኑሪት አበበ የማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር ለልጆቻችን የትምህርት ቁሳቁስ፣ ለእኛም ደግሞ ገንዘብ ድጋፍ ስላደረገልን እናመሰግናለን
Переглядів 32Рік тому
ወይዘሮ ኑሪት አበበ የተማሪ ወላጅ እንዳሉት የማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር ለልጆቻችን የትምህርት ቁሳቁስ፣ ለእኛም ደግሞ ገንዘብ ድጋፍ ስላደረገልን በእጅጉ እናመሰግናለን ብለዋል፡፡
4 መምህር ካሳሁን ቸኮል የወደፊት የትውልድ ተረካቢ ለሆኑት ህጻናትን በመርዳት፣ በልማትና በእድገት ላይ የሚሠራ ማህበር በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ብለዋል
Переглядів 16Рік тому
መምህር ካሳሁን ቸኮል የወደፊት የትውልድ ተረካቢ ለሆኑት ህጻናትን በመርዳት፣ በልማትና በእድገት ላይ የሚሠራ ማህበር በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ብለዋል
3የማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር አባል አቶ ቢያድግልኛ አለሙ
Переглядів 29Рік тому
የማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር አባል አቶ ቢያድግልኛ አለሙ መረዳጃ ማህበሩ በአገር ውስጥና ከውጭ አገር በአውሮፓና በአሜሪካ የሚገኙ የማህበሩ ደጋፊዎችን በማስተባበር ለአረጋዊያንንና አቅመ ደካሞች ከ93ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አድርገናል ብለዋል፡፡
2የማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ዮሀንስ አብርሀ
Переглядів 18Рік тому
የማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበርም ሊቀመንበር አቶ ዮሀንስ አብርሀ ማህበሩ ከተመሠረተ አጭር 6ወር ቢሞላውም በአገር ውስጥና ከውጭ አገር የሚገኙ የማህበሩ ደጋፊዎችን በማስተባበር ለአረጋዊያንንና አቅመ ደካሞች በርካታ ድጋፎች ማድረጋቸውን ገልፀዋል
1ማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር140 ተማሪዎችና ለ20 አቅመደካማና አረጋዊያን እናቶች የመማሪያ ቁሳቁስ ከ93ሺህ ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ
Переглядів 22Рік тому
ማህደረ አራዳ ደሴ የልማትና መረዳጃ ማህበር140 ተማሪዎችና ለ20 አቅመደካማና አረጋዊያን እናቶች የመማሪያ ቁሳቁስና ከ93ሺህ ብር በላይ የሚገመት የገንዘብ ድጋፍና የልማትና መረዳጃ ማህበሩ እውቅና ሥነ ሥርዓት በከፊል
የደሴ ከተማ አስተዳደር
Переглядів 54Рік тому
በደሴ ከተማ አስተዳደር 97 የመኖሪያ ቤቶች የህብረት ሥራ ማህበራት የካርታ ርክክብ ሥነ ሥርዓት ህዳር/ 2015
በደሴ ከተማ አስተዳደር 2ኛው የጦሳ የፍቅር ጉዞ መነሻውን ፒያሳ አድርጎ ጉዞ ወደ ጦሳ ተራራ ላይ ታዊቂ አትሌቶችና አርቲስቶች በተገኙበት ተካሄደ።
Переглядів 175Рік тому
"ሠላሟን አፀናለህ ለወገኔ እቆማለሁ" በሚል መሪ ቃል 2ኛው ጦሳ የፍቅር ጉዞ - 'በጦሳ የፍቅር ጉዞም የአማራ ክልል የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳ ፣የእትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት ወይዘሮ አበባ ዮሴፍ፣ የፌዴራል ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የህዝብ ተሳትፎ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳኜ መኮንን፣ የፌዴራል ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሞያ አቶ ጌታቸው ፣ የያገባኛል የኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ማህበር ፕሬዝዳንት ወይዘሮ መስታወት ስሜ ፣የከተማ አስተዳደሩ የክፍለ ከተሞችና የቀበሌ አመራሮች አመራሮች ታዊቂ አትሌቶችና አርቲስቶች፣ ኮሜዲያን፣ ደራሲያን፣ ድምፃውያን፣ ተዋቂ ስፖርተኞች፣ በደ...
በደሴ ከተማ በመኖሪያ ቤት ማህበር የተደራጁ 97 ማህበራት የ48. 7 ሄክታር የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ገራዶ ጥንጁት አምባ አካባቢ ተረከቡ
Переглядів 81Рік тому
በደሴ ከተማ በመኖሪያ ቤት ማህበር ተደራጅተው ቦታ እንድሰጣቸው የረዥም ጥያቄያቸውን ሲያቀያርቡ የነበሩ 97 ማህበራት የ48 7 ሄክታር የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ገራዶ ጥንጁት አምባ አካባቢ ተረከቡ
ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ጥቅምት 24 ቀን 2ኛ አመት መታሰቢያ
Переглядів 126Рік тому
በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን የተፈጸመውን ጥቃት 2ኛ አመት መታሰቢያ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ዳሬክተር ወ/ሮ ህሊና መብራቱ በተገኙበት ተዘክሯል
በደሴ ከተማ እየተገነቡ ያሉና ግንባታቸው በመጠናቀቅ ያሉ ፕሮጀክቶች በከፊል
Переглядів 1432 роки тому
በደሴ ከተማ እየተገነቡ ያሉና ግንባታቸው በመጠናቀቅ ያሉ ፕሮጀክቶች በከፊል
1 በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን ደርጊትን በመቃወም ያደረጉት ሠላማዊ ሠልፍ በከፊል ሲታይ
Переглядів 292 роки тому
በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን ደርጊትን በመቃወም ያደረጉት ሠላማዊ ሠልፍ በከፊል ሲታይ
3 የደሴ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሡለይማን እሸቱ ህዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ ላይ ያደረጉት ንግግር በከፊል
Переглядів 452 роки тому
የደሴ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሡለይማን እሸቱ መንግሥት የግዛት አንድነትን ለማስጠበቅ እያደረገ ያለውን ጥረት መደገፍ ዓላማ ያደረገ ህዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ ላይ ያደረጉት ንግግር በከፊል
2መንግሥት የግዛት አንድነትን ለማስጠበቅ እያደረገ ያለውን ጥረት መደገፍ ዓላማ ያደረገ ህዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ በደሴ ከተማ የተካሄደውን በከፊል ሲታይ
Переглядів 4842 роки тому
2መንግሥት የግዛት አንድነትን ለማስጠበቅ እያደረገ ያለውን ጥረት መደገፍ ዓላማ ያደረገ ህዝባዊ ሠላማዊ ሠልፍ በደሴ ከተማ የተካሄደውን በከፊል ሲታይ
በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የሰኞ ገበያ ከፍለ ከተማ የቢለን ቀበሌ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊትና ለጥምር ጦር የስንቅ ዝግጅት ሲያከናውኑ በከፊል
Переглядів 202 роки тому
በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የሰኞ ገበያ ከፍለ ከተማ የቢለን ቀበሌ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊትና ለጥምር ጦር የስንቅ ዝግጅት ሲያከናውኑ በከፊል
በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የሰኞ ገበያ ከፍለ ከተማ የቢለን ቀበሌ ሴቶች በስንቅ ዝግጅት ላይ በአገራችን ሠላም እንዲሰፍን ምኞታቸውን ሲገልጹ
Переглядів 212 роки тому
በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የሰኞ ገበያ ከፍለ ከተማ የቢለን ቀበሌ ሴቶች በስንቅ ዝግጅት ላይ በአገራችን ሠላም እንዲሰፍን ምኞታቸውን ሲገልጹ
የትግራይ ተወላጆች ወይዘሮ ኪዳነ አጽብሃ የህወሃት ወራሪ ቡደን በመቃወም በሠላማዊ ሠልፍ ላይ ያደረጉት ንግግር
Переглядів 112 роки тому
የትግራይ ተወላጆች ወይዘሮ ኪዳነ አጽብሃ የህወሃት ወራሪ ቡደን በመቃወም በሠላማዊ ሠልፍ ላይ ያደረጉት ንግግር
የትግራይ ተወላጆች መካከል አቶ ይስሃቅ ኪዳኑ የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን በመቃወም በሠላማዊ ሠልፍ ላይ ያደረጉት ንግግር
Переглядів 562 роки тому
የትግራይ ተወላጆች መካከል አቶ ይስሃቅ ኪዳኑ የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን በመቃወም በሠላማዊ ሠልፍ ላይ ያደረጉት ንግግር
2 በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን ደርጊትን በመቃወም ያደረጉት ሠላማዊ ሠልፍ በከፊል ሲታይ
Переглядів 112 роки тому
2 በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን ደርጊትን በመቃወም ያደረጉት ሠላማዊ ሠልፍ በከፊል ሲታይ
1 በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን ደርጊትን በመቃወም ያደረጉት ሠላማዊ ሠልፍ በከፊል ሲታይ
Переглядів 1192 роки тому
1 በደሴ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የአሸባሪውን የህወሃት ወራሪ ቡደን ደርጊትን በመቃወም ያደረጉት ሠላማዊ ሠልፍ በከፊል ሲታይ
bandira 4
Переглядів 332 роки тому
bandira 4
bandira 2
Переглядів 5312 роки тому
bandira 2
በደሴ ከተማ አስተዳደር በቧንቧ ውኃ ከፍለ ከተማ በጢጣ ቀበሌ የ ጉባና የአዝዋ ዕድሮች ለጥምር ጦሩ የስንቅ ዝግጅት ሲያደርጉ በከፊል
Переглядів 1732 роки тому
በደሴ ከተማ አስተዳደር በቧንቧ ውኃ ከፍለ ከተማ በጢጣ ቀበሌ የ ጉባና የአዝዋ ዕድሮች ለጥምር ጦሩ የስንቅ ዝግጅት ሲያደርጉ በከፊል
3 አቶ ሀሰን አባተ የህዝባዊ ኢስላም የመዋዕል ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት ርዕሠ መምህር
Переглядів 72 роки тому
3 አቶ ሀሰን አባተ የህዝባዊ ኢስላም የመዋዕል ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት ርዕሠ መምህር
2 አቶ አብዱ ኡመር የህዝባዊ ኢስላም የመዋዕል ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት የቦርድ አባል
Переглядів 172 роки тому
2 አቶ አብዱ ኡመር የህዝባዊ ኢስላም የመዋዕል ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት የቦርድ አባል
1 አቶ ኑሩ መሀመድ የህዝባዊ ኢስላም የመዋዕል ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት የቦርድ ሰብሳቢ
Переглядів 52 роки тому
1 አቶ ኑሩ መሀመድ የህዝባዊ ኢስላም የመዋዕል ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት ቤት የቦርድ ሰብሳቢ
Demera Msekel Dessie City 2015 E C
Переглядів 112 роки тому
Demera Msekel Dessie City 2015 E C
tiru werk
Переглядів 272 роки тому
tiru werk

КОМЕНТАРІ

  • @yosephkidane-h1e
    @yosephkidane-h1e 11 місяців тому

    😅😅😅😅

  • @hawah8583
    @hawah8583 Рік тому

    ረምዲነዉደሴ

  • @hawah8583
    @hawah8583 Рік тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 0:26

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Рік тому

    በርቱው

  • @leyukassie9685
    @leyukassie9685 Рік тому

    በርቱ ደሴአችን ትለወጥ ትደግ

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo Рік тому

    ደሴ ገና ሰው አገኘች በርቱ እውነት የሌላ ክልሎች በልማት በሁሉም ነገር ክልላቸውን ሲለውጡ እናደድ ነበር የደሴ ከቲባ ጀግና ነው በአጭር ወቅት ብዙ ነገረችን እሰራ ነው

  • @roza7158
    @roza7158 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @hayatmuhammad3771
    @hayatmuhammad3771 2 роки тому

    የወለጋለቀምት። አካባቢ። የሆናቹህ። አናግሩኝ

  • @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ

    ጢጣ ነዉ

  • @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ

    የትኛዉ

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 2 роки тому

    Dedeboch. Ye gallaw abiy chifroch be wellega wegenachihun ende enisisat yaridalu. Ande qen dimitse hunachu atawuqum. Wushoch.

  • @ንግስቲ-ቨ9ቨ
    @ንግስቲ-ቨ9ቨ 2 роки тому

    አፈራ ብል አንዘይ ዉሻወቸ አፈራ ለረሰቸ ይህን ለጀህ ፈልጋ ይት አንደል😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቦጃንጋቱ
    @ቦጃንጋቱ 2 роки тому

    ይህን የትግሬ መለያ ወዲያ በሉት

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 2 роки тому

    Mekelakiya ye galla serawit new. Andegifim

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 8 місяців тому

      ይሄንን ኮመንት ዛሬ ላየው አንተ ነብይ ነህ ድሮም አውቀኸዋል እኛ ነን የተሸወድነው 🙏

  • @hawawalo662
    @hawawalo662 2 роки тому

    ከባዲ መኪኖች ሠአት ይሠጣቸው ሢያሥፈሩ ሢሔዱ

  • @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ

    እብራሂም አህመድ

  • @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ

    ከድር አሜሪካ ሚስኪን

  • @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ

    አጣሻ ኡሚ

  • @tube5586
    @tube5586 3 роки тому

    መልካም ጡሩ ነው አቤ በርታልን

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 3 роки тому

    🇧🇴🇧🇴❤️💛💚

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 3 роки тому

    ጀግኖች እናቶቻችን ኑሩልን

  • @Lguama
    @Lguama 3 роки тому

    ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @Lguama
    @Lguama 3 роки тому

    እምየ ደሴ

  • @fatumafatuma9089
    @fatumafatuma9089 3 роки тому

    ማሻአላህአገራቻንንምሰላሙንያውርድልን

  • @Emabet755
    @Emabet755 3 роки тому

    ከልብ እናመሠግናለን

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ 3 роки тому

    እናተ ውሸታሞች ተሸንፋችኋል እመኑ የወሎ ህዝብ እያለቀ ነው

  • @ttt6682
    @ttt6682 3 роки тому

    የአላህ

  • @ttt6682
    @ttt6682 3 роки тому

    ምሻአላህ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 3 роки тому

    ማሻአላህህህህ

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 3 роки тому

    ውድ ኢትዮጲያዊያን እንኳን ለአድዋ ቀን አደረሰን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 роки тому

    ደፋሮች ደሴ ከተማ ለውጥ የለም የአስተዳደር ችግር የመሰረተ ልማት ችግር ከወያኔ ግዜ በባሰ ሁኔታ ተጠናክሮ ቀጥሏል ከተማዋ ወደ ገጠርነት እየተቀየረች ነው ታድያ የት ነው ለውጡ????

  • @ekramm7233
    @ekramm7233 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @صالحاليامي-ش1ي4ق
    @صالحاليامي-ش1ي4ق 4 роки тому

    R madhava warrier you send me an email with your s the other side with your

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 4 роки тому

    መቸም።ጠገብኩት።አገሬን።ተወልጀ።ያደኩበት።

  • @صالحاليامي-ش1ي4ق
    @صالحاليامي-ش1ي4ق 4 роки тому

    Sqzytgo

  • @صالحاليامي-ش1ي4ق
    @صالحاليامي-ش1ي4ق 4 роки тому

    یہی۔ नाही याची

  • @ሀያትቢንትሙሀመድ
    @ሀያትቢንትሙሀመድ 4 роки тому

    ሠላም ሠላም ብያለሁ በጉነት ለራሥ ነው

  • @ፈትህያካሳው
    @ፈትህያካሳው 4 роки тому

    አልቀረብህም ምንኝ ተቀሳቀስክ ሲወሩ ሰምተሀል ለህዝቡ እደት እንደሚሆን እንጅነር ታከለ ኡማን ተመልከተው እሽ

    • @tube5586
      @tube5586 3 роки тому

      ምን ያርግሽ ደሞ እሱ እናት

  • @ተወከልአላህ-ቀ1መ
    @ተወከልአላህ-ቀ1መ 4 роки тому

    አብሽሩ ጥሩ ጂማሮነው

  • @zubedazubeda6552
    @zubedazubeda6552 4 роки тому

    ማሻአላህ ዘመዶቼ አየሆቼው

  • @deqomusa3180
    @deqomusa3180 4 роки тому

    Mashaallah

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 4 роки тому

    Agere edegilgni zoro megbiyaye💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏 jegnawu ato temesgen truneh bertaln abatachin allah ydegfk yareb👌👈

  • @halinamohammed5370
    @halinamohammed5370 4 роки тому

    ለኔስ

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 4 роки тому

    Demoche wegenachihun emtakoru wuleta ematresu amaraye lyu neh bewunet👌👈👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💋💋💋💋💋💋💋

  • @Ha-cq3qk
    @Ha-cq3qk 4 роки тому

    ለመስጂድአትሉም

  • @tegsttegst8844
    @tegsttegst8844 4 роки тому

    በስማብ

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 років тому

    የትአካባቢነው

  • @ጦይባወሎየዋዘብሔረአማራኢ

    በርች እህት

  • @rabiamohammad2428
    @rabiamohammad2428 5 років тому

    አስላም አሊኩም ውድና የተከበራቺሁ የሀገሬ ሰውቺ እንዴት ናቺሁልኝ እኔ አልሃምዱሊላህ ደህና ነኝ ይህን ሥራ ለመስራት ፍልግ ነበር እና ምን ያስፍልግኛል እስኪ ንግሩኝ ሰደት በጣም ነው ያስተላኝ እና በአላህ ንገረኝ እና ልውቀው መስራት ስለፍለኩ ነው

  • @uaehmp248
    @uaehmp248 5 років тому

    ጀዛኩም አላህ ከይረን