Gift Real Estate
Gift Real Estate
  • 61
  • 86 277
አዲስ የወጣው የሪል እስቴት ህግ እየቀዘቀዘ ያለውን ገቢያ ምን ያደርገዋል? አሁን ከገዙ ይጠቀማሉ? New real estate law in Ethiopia!
ያልተገነባ ቤት / ግንባታ ከማከናወናቸው በፊት ቤት የሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች የሚሰበስቡትን ገንዘብ በዝግ አካውንት እንዲያስቀምጡ ሊገደዱ ነው ፤ በተጨማሪ ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ሊከለከሉ ነው
ቤት ለመገንባት የመሬት የይዞታ ማረጋገጫ እና የግንባታ ፈቃድ ያላገኙ የሪል ስቴት አልሚዎች ደንበኞችን እንዳይመዘግቡ እና ቅድመ ክፍያ እንዳይሰበስቡ ይከለክላል።
በአሁኑ ጊዜ ባለው አሠራር መሠረት የንግድ ፈቃድ በማውጣት ብቻ ወደ ሪል ስቴት ገበያው ሲቀላቀሉ የነበሩት አልሚዎች፤ በአዲሱ ረቂቅ አዋጅ " የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ " የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል። የአገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለሀብት ሪል ስቴት አልሚዎች ይህንን ፈቃድ ለማግኘት ቢያንስ 50 ቤቶችን ገንብተው የሚያስከረክቡ መሆን አለባቸው።
ይህ አሠራር የሪል ስቴት አልሚዎች የቤት ግንባታውን ሳያከናውኑ ወይም በሂደት ላይ እያለ ለግንባታው የሚውልን ፋይናንስ የሚያሰባስቡበት እና ገንዘቡብ ለግንባታው የሚያውሉበት መንገድ ነው።
የቤት ግንባታው ሳይከናወን በፊት ከገዢዎች ጋር ውል ማሰር እና ክፍያ መፈጸም ኢትዮጵያ ውስጥ በሪል ስቴት ልማት ላይ በተሰማሩ አልሚዎች በኩል የተለመደ አሰራር ነው።
አዲሱ ረቂቅ አዋጅ፤ በዚህ ዓይነት መልኩ ለግንባታ የሚውለውን ሀብት ማሰባሰብ የሚፈልጉ አልሚዎች " አግባብ ካለዉ አካል ፈቃድ ማቅረብ " ይጠበቅባቸዋል። ይህም ግዴታ ነው።
የቅድመ ሽያጭ ዘዴን መጠቀም የሚፈልጉት ሪል ስቴት አልሚዎች፤ ከቤት ገዢዎች የሚሰበስቡት ገንዘብ የሚቀመጥበት የባንክ ሂሳብ እና የገንዘብ አወጣጥ ላይም አስገዳጅ አሠራር በረቂቅ አዋጁ ተጥሎባቸዋል።
ከዚህም ባሻገር በቅድሚያ የተሸጠው ቤት ተገንብቶ ለተጠቃሚዎች እስከሚተላለፍ ድረስ የቤት የመሥሪያ ቦታው የይዞታ ማስረጃ " በሚመለከተው አካል እንዳይሸጥ፣ እንዳይለወጥ " እንደሚታገድ ረቂቁ ይገልጻል።
ቤት ቀድመው በሚሸጡ ሪል ስቴት አልሚዎች ላይ እነዚህ አስገዳጅ አሠራሮች የተቀመጡት " ደንበኞች የሚደርስባቸውን እንግልት እና ኪሳራ ለመቀነስ በማሰብ " እንደሆነ የአዋጁ ማብራሪያ ያስረዳል።
ረቂቅ አዋጁ በሪል ስቴት አልሚዎች ላይ ሌሎችንም ግዴታዎች ጥሏል።
በረቂቁ መሠረት፤ የሪል ስቴት አልሚዎች ግንባታው 80 በመቶ ላይ ያልደረሰን ቤት ለደንበኞች እንዳያስተላልፉ ተከልክለዋል።
ለሪል ስቴት ልማት አሠራር የሚዘረጋው አዲሱ አዋጅ፤ ከግዴታዎች ባሻገር አልሚዎች ከመንግሥት " መሬት በስፋት " ማግኘት የሚችሉበትን ሂደትም ያስቀመጠ ነው።
ከእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች መካከል በብዛት ቤቶችን መገንባት እና ከእነዚህ ቤቶች ውስጥ " 40 በመቶውን ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍል ተደራሽ " ማድረግ የሚለው አንዱ ነው።
በአገር ውስጥ " በጥራት እና በብዛት የማይገኙ " ግብአቶችን በራሳቸው የውጭ ምንዛሬ (ፍራንኮ ቫሉታ) የሚያስገቡ እንዲሁም የሚያገኙትን ትርፍ እስከ አስር ዓመት ከአገር ሳያወጡ አገር ውስጥ መልሰው የሚጠቀሙ አልሚዎች የዚህ አሠራር ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ረቂቁ ላይ ሰፍሯል።
" የሪል ስቴት ልማት እና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት እና ግመታ " የተሰኘው ይህ ረቂቅ አዋጅ የቀረበለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተጨማሪ ዕይታ ወደ ከተማ፣ መሠረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምፅ መርቶታል
Real estate developers who sell houses before they start construction are going to be forced to deposit the money they collect in a closed account; In addition, they are going to be prohibited from handing over houses that have not reached 80 percent of construction to customers. A bill regarding this has been submitted to the House of Representatives today. What does the new bill say?
It prohibits real estate developers from registering clients and collecting advance payments who have not obtained land title proof and building permits to build houses. Developers who have been entering the real estate market only by issuing business licenses as per the current practice; Under the new bill, they are required to issue a "Qualification Permit". Real estate developers, whether local or foreign investors, must have built and supplied at least 50 houses to obtain this permit.
It is common practice for real estate developers in Ethiopia to sign contracts and make payments with buyers before the house is built.
The new bill; In this way, developers who want to raise funds for construction are required to "provide permission from the relevant body". This is mandatory.
Real estate developers who wish to use the pre-sale method; Bank accounts where the money collected from home buyers are kept and money withdrawals are also imposed in the draft decree.
According to the draft; Real estate developers are prohibited from selling houses that are not 80 percent complete.
The new decree for real estate development; Apart from the obligations, it also sets the process by which developers can get "land widely" from the government.
One of the conditions is to build more houses and make 40 percent of these houses "accessible to the low- and middle-income segment of the community."
It is stated in the draft that the developers who import resources that are "unavailable in quality and quantity" in their own foreign currency (Franco Valuta) and re-use the profits in the country without taking them out of the country for up to ten years, will benefit from this practice.
"Real Estate Development and Immovable Property Marketing and Appraisal" was proposed to the House of People's Representatives and it was unanimously referred to the Standing Committee on Urban, Infrastructure and Transport Affairs for further consideration
#loan #ውጪ #taxnews #houseinaddisabba #banklaw #realestatlaw Black marekt information | Duty free vehicle | addis abeba house information | አስደንጋጭ መረጃ | National bank information | condominium information | Ethiopian international news
0:00 - ሰላምታ
02:10 - የረቂቁ አላማ
03፡08 - የሪል እስቴት አዲስ ፈቃድ
05፡24 - መንግስት መሬትን ለማን ይሰጣል?
08፡29 - የውል ሰነድ አሰራር
10፡03 - የቤት ገዢዎች ግዴታዎች
10፡43 - ቅድመ ክፍያ ሽያጭ እንዴት ይከናወናል?
11:15 - ክፍል 3
11:55 - አዲሱ ፈቃድ አሰራር
11፡25 - የዋጋ ግመታ
13፡20 - የደንበኞች ዋና ጥያቄዎች
13፡50 - ማጠቃለያ
Переглядів: 184

Відео

በፋይናንስ ተቌማት በተከበበው ለገሀር | New apartment vilage in Addis Abeba, Ethiopia #addisabeba #realestate
Переглядів 182Місяць тому
HERE to provide the best apartment in Addis abeba, Ethiopia. ጊፍት ሪልእስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር 1/ በሪርእስቴት ዘርፍ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ መቆየታችን ተመራጭ እና ተዓማኝነትን አትርፈናል። 2/ሶስት ሰፋፊ እና ተመራጭ የሆኑት መንደሮችን ማስረከባችን እና በሺዎች ለሚቆጠሩ ደንበኞቻችን ታማኝ መሆናችን ። 3/ ከመንግስት ጋር አጋር በመሆን ስለምንሰራ የግንባታ መጓተት የሊዝ የካርታ የባለቤትነት ችግሮች የማይነሱ መሆናቸው። 4/ እንደ ደንበኞቻችን ፍላጎት ኮምፓውንድ ለሚፈልጉ እና ለማይፈልጉ እንደ ፍላጎታቸው የሳይት አማራጭ ማቅረባችን። 5/ መሀል ከተማ በመሆኑ የተለያዬ የመንግስት...
ግዙፉ መንደር ለገሀር ባቡር ጣቢያ ፊት ለፊት | ጊፍት ሪል እስቴት መንደር አራት | በቅርብ ቀን #commingsoon
Переглядів 1252 місяці тому
ጊፍት ሪል እስቴት በመሃል አዲስ አበባ ዘመናዊ፣ ቅንጡ የመኖሪያና የንግድ አፓርትማ መንደሮች ግንባታ አስጀመረ፡፡ አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016፤ ጊፍት ሪል እስቴት በመሃል አዲስ አበባ ዘመናዊ፣ ቅንጡ የመኖሪያና የንግድ አፓርትማ መንደሮች ግንባታ አስጀምሯል፡፡ ሪል እስቴቱ በአይነቱ የመጀመሪያ በሆነው እና በመንግስትና የግል አጋርነት ልማት ፕሮግራም መሠረት፣ 12 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት የፈረመ ሲሆን በዛሬው ዕለት የዚህ ፕሮግራም የመጀመሪያው ዙር ሊገነባ የታቀደው የ4 ሺህ ቤቶች ግንባታ የማስጀመር ስነሥርዓት፣ የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በይ...
ተክለሃይማኖት ቤቶችና የንግድ ሱቆች| Apartment for sell in Addis Abeba #realestate #addisabeba #Ethiopia #habesha
Переглядів 1463 місяці тому
With so many real estate ads out there, choosing a company that keeps its word and delivers to clients should be well thought out. Points to consider before buying your home - The company's operating and delivery history - Construction quality and capacity - Fast construction - Being a convenient place for living/business - Appropriate contract document - Convenient distribution mode Gift Real ...
ቅድመ ክፍያ ቅናሽ ተደረገ| ከባንክ ብድር ጋር| መሃል ከተማ| Discount price at Gift Real Estate #realestate #ethiopia
Переглядів 2,5 тис.3 місяці тому
ጊፍት ሪል እስቴት በሲኤምሲ አደባባይ ከባለ 2 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች - -153 ካሬ -154 ካሬ -182 ካሬ -205 ካሬ በ22 አደባባይ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች - - 81 ካሬ -121 ካሬ - 128 ካሬ -150 ካሬ በተክለሃይማኖት አደባባይ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች - - 81ካሬ - 85 ካሬ - 137 ካሬ - 174 ካሬ ተክለሃይማኖት አደባባይ ባለ አንድ መኝታ 👉🏽81 ካሬ ከቅናሽ በፊት 10.3 ሚሊየን ከቅናሽ በኋላ 8.2 ሚሊየን ቅናሽ 2 ሚሊየን ቅድመ ክፍያ 412 ሺ ብር ባለ ሁለት መኝታ 👉🏽85 ካሬ ከቅናሽ በፊት 10.8 ሚሊየን ከቅናሽ በኋላ 8.6 ሚሊየን ቅናሽ 2.1 ሚሊየን ቅድመ ክፍ...
ጊፍት ሪልእስቴት አምባሳደሩን መረጠ| Gift real estate nominate it's ambassadorl ቀጣይ የድርጅቱ እቅድ #ethiopia #Realtor
Переглядів 1883 місяці тому
Artist Abrham Wolde becomes an official brand ambassador for GIFT Real Estate. Artist Abraham Wolde will continue working closely with the company as the Brand Ambassador, supporting strategic sales and marketing campaigns and communication projects. Artist Abraham will play a key role with our business experience. “Artist Abraham Wolde is an extraordinary artist, and we are incredibly thankful...
የጊፍት ሪል እስቴት መንደር ምርቃት ፕሮግራም | ቃል ጠባቂ ሪል እስቴት || #ethiopia #realestate #giftrealestate
Переглядів 2 тис.4 місяці тому
የጊፍት ሪል እስቴት መንደር ምርቃት ፕሮግራም | ቃል ጠባቂ ሪል እስቴት || #ethiopia #realestate #giftrealestate
22 አደባባይ ወሳኝ መኖርያ ቤት | Lexury apartment in Addis Abeba | #realestate #apartment #addisabeba #price
Переглядів 3,2 тис.6 місяців тому
22 አደባባይ ወሳኝ መኖርያ ቤት | Lexury apartment in Addis Abeba | #realestate #apartment #addisabeba #price
22 አደባባይ| የጊፍት አዲስ ሳይት |10% ክፍያ| መንደር 6 #giftrealestate #newsite #ethiopia #addisabeba #realestate
Переглядів 3,5 тис.8 місяців тому
22 አደባባይ| የጊፍት አዲስ ሳይት |10% ክፍያ| መንደር 6 #giftrealestate #newsite #ethiopia #addisabeba #realestate
የተጠናቀቁ ቤቶች | ጊፍት ሪል እስቴት መንደር ውስጥ | GIFT REAL ESTATE | 0976169911#ethiopia #ethiopia #giftrealestate
Переглядів 12 тис.10 місяців тому
የተጠናቀቁ ቤቶች | ጊፍት ሪል እስቴት መንደር ውስጥ | GIFT REAL ESTATE | 0976169911#ethiopia #ethiopia #giftrealestate
ከትንሽ ካሬ ጀምሮ መንገድ ዳር ያሉ ሱቆች | Commercial shop for sell | #giftrealestate #ethiopia #addisabeba
Переглядів 1,2 тис.11 місяців тому
ከትንሽ ካሬ ጀምሮ መንገድ ዳር ያሉ ሱቆች | Commercial shop for sell | #giftrealestate #ethiopia #addisabeba
ቁጥሩ በዛ ላለ ቤተሰብ የሚሆኑ ዘመናዊ ቤቶች | amazing luxury apartment in Addis Abeba, Ethiopia | GIFT REAL ESTATE
Переглядів 51911 місяців тому
ቁጥሩ በዛ ላለ ቤተሰብ የሚሆኑ ዘመናዊ ቤቶች | amazing luxury apartment in Addis Abeba, Ethiopia | GIFT REAL ESTATE
በቶሎ ስራ መጀመር የሚችሉባቸው ሱቆች| Watch this before you buy your shop| GIFT REAL ESTATE #addisabeba #property
Переглядів 1,1 тис.Рік тому
በቶሎ ስራ መጀመር የሚችሉባቸው ሱቆች| Watch this before you buy your shop| GIFT REAL ESTATE #addisabeba #property
የሲምሲ መኖሪያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ (ሙሉ መረጃ)| Amazing apartment in Addis abeba | GIFT REAL ESTATE #addisabeba
Переглядів 5 тис.Рік тому
የሲምሲ መኖሪያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ (ሙሉ መረጃ)| Amazing apartment in Addis abeba | GIFT REAL ESTATE #addisabeba
መንደር ውስጥ የሚገኙ ደህንነታቸውን የጠበቁ ቤቶች|Apartment for sale,ADDIS ABEBA| GIFT REAL ESTATE #ethiopia #property
Переглядів 428Рік тому
መንደር ውስጥ የሚገኙ ደህንነታቸውን የጠበቁ ቤቶች|Apartment for sale,ADDIS ABEBA| GIFT REAL ESTATE #ethiopia #property
የማይቆጩበት ዕድል ጥቂት ቤቶች | Appartment and villa for sale in Addis Abeba | GIFT REAL ESTATE #appartment
Переглядів 1,5 тис.Рік тому
የማይቆጩበት ዕድል ጥቂት ቤቶች | Appartment and villa for sale in Addis Abeba | GIFT REAL ESTATE #appartment
ከ 700ሺ ብር ጀምሮ የሚሽጡ የንግድ ሱቆች | የንግድ ሱቆች በአዲስ አበባ | APARTMENT AND SHOP PRICE | GIFT REAL ESTATE
Переглядів 4,5 тис.Рік тому
ከ 700ሺ ብር ጀምሮ የሚሽጡ የንግድ ሱቆች | የንግድ ሱቆች በአዲስ አበባ | APARTMENT AND SHOP PRICE | GIFT REAL ESTATE
በመሃል ከተማ ቦሌ የቤቶች ዋጋ በ10%| ቅድመ ክፍያ ከበዓል ቅናሺጋር!!!! Apartment price in Bole addis abeba with new year
Переглядів 2,2 тис.Рік тому
በመሃል ከተማ ቦሌ የቤቶች ዋጋ በ10%| ቅድመ ክፍያ ከበዓል ቅናሺጋር!!!! Apartment price in Bole addis abeba with new year
የመኖርያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ| APARTMENT PRICE IN ADDIS ABEBA, ETHIOPIA| GIFT REAL ESTATE
Переглядів 8 тис.Рік тому
የመኖርያ ቤት ዋጋ በአዲስ አበባ| APARTMENT PRICE IN ADDIS ABEBA, ETHIOPIA| GIFT REAL ESTATE
ከ 1. 4 ሚሊዮን ጀምሮ የመኖርያ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ |Apartment and villa price in Addis abeba|Gift real estate
Переглядів 16 тис.Рік тому
ከ 1. 4 ሚሊዮን ጀምሮ የመኖርያ ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ |Apartment and villa price in Addis abeba|Gift real estate

КОМЕНТАРІ

  • @awokemellese7611
    @awokemellese7611 7 днів тому

    Hallo Hallo,giftrealestate, Pleace change Dollar haus agreemet in to ethiopia birr the same as another real estate. Now adays Dollar agreemet is unfair.

  • @ሀበሻነቴኩራቴ
    @ሀበሻነቴኩራቴ 21 день тому

    ዋዉ ምርጥ ምክርነዉ ግን አለቃዉ መስጠቱን እጠራጠራለሁ ለማንቻዉም ባላንድመኚታ ስንትነዉ

  • @asnakearegabeshah776
    @asnakearegabeshah776 Місяць тому

    Price / Sqm that is very important issue .

    • @Giftrealestate_apartment
      @Giftrealestate_apartment Місяць тому

      @@asnakearegabeshah776 thanks for the comment....the price changes from time to time... Call for timely price.

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Місяць тому

    ለካሬ ስንት ነው የምትሸጡት

  • @MekkyaMusa
    @MekkyaMusa 2 місяці тому

    wagaw sinete nawu

  • @wollorayatube-2120
    @wollorayatube-2120 2 місяці тому

    Lemndnew wagawn mistr mtadergut

  • @hiwetebekele3403
    @hiwetebekele3403 2 місяці тому

    G+18 errre

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 місяці тому

    ዋጋዉ አይነገርም እንዴ ?

  • @hanamaryam7759
    @hanamaryam7759 2 місяці тому

    Ahun ???

  • @sengalbereket1063
    @sengalbereket1063 2 місяці тому

    Total pay?

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 2 місяці тому

    መቼ አስረከባቹ አትዋሹ።ቁልፍ አልተቀበሉም ውሸታም

  • @meseretmoges6129
    @meseretmoges6129 3 місяці тому

    g/1ወይ 2 ቪላ ነበር የፈለግነው የለም

  • @hanamaryam7759
    @hanamaryam7759 3 місяці тому

    G+18 ?????

  • @YohanisDejene-xk2tx
    @YohanisDejene-xk2tx 3 місяці тому

    Haala kamin galmahun danda'amaa ifa naaf gochuu dandeesu

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 3 місяці тому

    ውድ፡ነው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 місяці тому

    ጠቅላላ ሂሳብ ብትነግሩን??

  • @NegaHaile-r3c
    @NegaHaile-r3c 3 місяці тому

    Price

  • @misrakandargie15
    @misrakandargie15 4 місяці тому

    The pric6in care

  • @Mekdes-pj1qo
    @Mekdes-pj1qo 4 місяці тому

    ዋጋ ስንት ነው

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Charrlyy
    @Charrlyy 4 місяці тому

    Shetam hulu

  • @ምሕረት
    @ምሕረት 4 місяці тому

    G+18 ህንጻ የደረሰበትን አያለው ብዬ ነበር ፡ ነገር ግን እርሱን አልቀረጽከው ፡ ስለዚህ በሌላ ጊዜ ብታሳየን ደስ ይለናል።

  • @NittayaSukhonrat
    @NittayaSukhonrat 4 місяці тому

    where is ur number ?

  • @AeishaAhmed-k1q
    @AeishaAhmed-k1q 4 місяці тому

    አለቀ ምዝገባ

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 4 місяці тому

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 місяців тому

    አጠቃላይ ሂሳብ ስንት ነው

  • @adanechdessalegn5461
    @adanechdessalegn5461 5 місяців тому

    ዋጋው ስንት ነው?

  • @meyeethiopialij
    @meyeethiopialij 5 місяців тому

    ትልቁ ጥያቄ በካሬ ሜትር ስንት ነው

  • @גבריאלדגפו
    @גבריאלדגפו 6 місяців тому

    ዋጋው በምንም አይነት አይመጣጠንም

  • @brhanegere
    @brhanegere 6 місяців тому

    le care sint now

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 6 місяців тому

    አሁን ላይ ሁሉም ሪልስቴት ከፍያው በብር እና progress-based ነው። 10% ቅድመ ክፍያ ደግሞ የተለመደ ሆኗል አንዳንዶች ጋ እንዳውም እስከ 5% ወርዷል። ከጊፍት የቀደሙ (ከ20 አመት በላይ በስራው ላይ የቆዩ) ሪልስቴቶችም አሉ። ስለዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ነገሮች እናንተን ከሌላው ሪልስቴት የተሻለ ስለማያደርጓችሁ ከነዚህ የተለየ offer ካላችሁ ለምሳሌ ዋጋ ላይ ልዩነት ካላችሁ ብታተኩሩ።

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 8 місяців тому

    ተ1 እና ቪላ ቤት አላችሁ?

  • @fikaduargaw
    @fikaduargaw 8 місяців тому

    Price

  • @hirutyeshitla9590
    @hirutyeshitla9590 8 місяців тому

    Des yelala ❤❤❤

  • @getalemengaw
    @getalemengaw 8 місяців тому

    Price?

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 місяців тому

    ስልክ የለም

  • @Mrd725
    @Mrd725 8 місяців тому

    Price? How much?

  • @natalieholmer164
    @natalieholmer164 8 місяців тому

    Can you tell us the price ❤

  • @zaharaali2892
    @zaharaali2892 9 місяців тому

    ስትጨርሱ ካሽ ከፍለን እንገዛለን ሳትገነቡ አትሽጡ ከገነባችሁ ደግሞ ንገሩን

    • @Giftrealestate_apartment
      @Giftrealestate_apartment 9 місяців тому

      በ cash መውሰድ የምትችይው ቤቶች አሉን ደውይልን

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 9 місяців тому

    ዋጋ ብትነግሩን ጥሩ ነበር

  • @salemabey
    @salemabey 9 місяців тому

    ዋጋዉሥ

    • @gezahomes
      @gezahomes 8 місяців тому

      13.4 million 121 kare fully finished in compound

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 9 місяців тому

    Why Gift real estate hide the price????

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 9 місяців тому

    ባለአንዱ አጠቃላይ ስንትነው ክፍያው

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 9 місяців тому

    ዋጋዉን. ግልፅ. አርግልን

    • @gezahomes
      @gezahomes 8 місяців тому

      13.4 million 121 kare fully finished

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 10 місяців тому

    Do you have freestanding house.

  • @diboraberhane8002
    @diboraberhane8002 10 місяців тому

    Waga sent new

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 10 місяців тому

    ዋጋ ስንት ነው

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 10 місяців тому

    ዋጋውውውው