Meskan Media Network (MMN)
Meskan Media Network (MMN)
  • 36
  • 8 345

Відео

የመስቃን ብዙኃን መገናኛ አውታር መረብ
Переглядів 1072 роки тому
የመስቃን ብዙኃን መገናኛ አውታር መረብ
ከመስቃን ድምጾች መካከል
Переглядів 1592 роки тому
የመስቃን ድምጾች እና የቁርጥ ቀን ልጆች። ከግል ጥቅማቸው ይልቅ የማህበረሰብን ጥቅም ያስቀደሙ።
የመስቃን ማህበረሰብ የ12 ብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ትውስታ ሪየድ ሳኡዲ አረቢያ ኤምባሲ
Переглядів 1482 роки тому
የመስቃን ማህበረሰብ የ12 ብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ትውስታ ሪየድ ሳኡዲ አረቢያ ኤምባሲ ታህሳስ 19 2010 ዓም
ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ በጃዋር መሃመድ thanksgiving tour Washington DC
Переглядів 632 роки тому
ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ በጃዋር መሃመድ thanksgiving tour Washington DC
የመስቃን ማህብረሰብ የ11ኛው የብሔር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ትውስታ
Переглядів 852 роки тому
በሪያድ ሳዑዲ አረቢያ በኤፌዴሪ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የመስቃን ማህብረሰብ የ11ኛው የብሔር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር ትውስታ።
Welcome to our site
Переглядів 3302 роки тому
Visit www.meskanmedia.com for more!
ቢዳራ - በጸጋዬ ስሜ
Переглядів 1783 роки тому
የሶዶ ክስታኔው ጸጋዬ ስሜ ስለ መስቃን ታሪካዊ ቦታ ቢዳራን በመጥቀስ የሰራው ምርጥ የጉራግኛ መዚቃ
የጎሳ መሪዎች ምስረታ በመስቃን ወረዳ በቢዳራ ቀበሌ ተካሄደ
Переглядів 1394 роки тому
የጎሳ መሪዎች ምስረታ በቢዳራ ተካሄደ (በአብድረሂም አደም) በመስቃን ወረዳ በቢዳራ ቀበሌ የሁሉም የመስቃን ጎሳ መሪዎች በተገኙበት በታሪክ መጀመሪያ የሆነው የጎሳ መሪዎች የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ። በመስቃን ቤተ-ጉራጌ የመስቃን ጎሳ መሪዎች የምስረታ ጉባኤ በመስቃን ታሪካዊ ቦታ በቢዳራ ተካሄደ። ጉባኤው የተመራው በአስተባባሪ ኮሚቴዎች ፦ 1. በአቶ መሀመድ ስርዋጃ 2. በአቶ አህመድ መሀመድ 3. በአቶ ጀማል ማንሰቦ የተመራ ሲሆን የውይይቱ መክፈቻም በተመረጡ የሀይማኖት አባቶች ዱዓ/ጸሎት በማድረግ ውይይቱ ተከፍቷል።
አቶ ርድዋን ከድር (Redwan khadir)ከለንደን ስለ ጉራጌ ዝም አልልም... ብለዋል! አዎን... ስለ ጉራጌ ዝም አንልም...
Переглядів 694 роки тому
አቶ ርድዋን ከድር ከለንደን ስለ ጉራጌ ዝም አልልም... ብለዋል! አዎን... ስለ ጉራጌ ዝም አንልም...
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የሐምሌ 09 2012 ዓም የሬድዮ ፕሮግራም - meskan media network radio program july 16 2020
Переглядів 1754 роки тому
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የሐምሌ 09 2012 ዓም የሬድዮ ፕሮግራም · ከኮፍያው በስተጀርባ - የሼህ ኢሳ ታሪክ ተጻፈ - በሳዲቅ አህመድ ኡስማን አቅራቢ - ሰሚራ ሽፋ · ትንሽ ጣፋጭ ጉንዳኖች ትጠራለች ተጻፈ - በእሙ ኢሳን አቅራቢ - ኢዱና አህመድ · ምንም አልል (ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን) አቅራቢ - እሙ ኢሳን • በቴክኒክ እና ኢዲቲንግ ኢዱና አህመድ አወል አህመዲን ሐምሌ 09 2012 ዓም
Redwan kedir/ወንድም ርድዋን ከድር ከለንደን የጉራጌ ማህበረሰብን በተመለከተ
Переглядів 1544 роки тому
ወንድም ርድዋን ከድር ከለንደን ኮሽ ባለ ቁጥር በጉራጌ ማህበረሰብ ላይ የሚደርሰውን ግድያና መፈናቀልን በተመለከተ ያስተላለፈው መልዕክት!
Redwan kedir - ወንድም ርድዋን ከድር ከለንደን በጉራጌያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የመስቃን ተሳትፎ ከሌላው በእኩል መኖር አለበት ይላል
Переглядів 2014 роки тому
ወንድም ርድዋን ከድር ከለንደን በጉራጌያዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የመስቃን ተሳትፎ ከሌላው በእኩል መኖር አለበት! እያለ ነው። ውድ የቻናላችን ተከታታዮች መስቃን ሚድያ ኔትዎርክ ይህንን ሚዛናዊና ከአድሎ የጸዳ ተሳትፎን የሚደግፍና የሚያራምድ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
ይቅርታ ቁስልን ካከመ እኔ ለህዝቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ( አቶ ሸምሱ አማን የመስቃን ወረዳ አስተዳደር)
Переглядів 714 роки тому
Mmn radio April 16 2020 ይቅርታ ቁስልን ካከመ እኔ ለህዝቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ( አቶ ሸምሱ አማን የመስቃን ወረዳ አስተዳደር) በኮረና ወረርሽን ጭንቀት ውስጥ ሆነን ከማህበራዊ ሚድያው ዞርዞር ስንል ትኩረታችንን የሳበው ጉዳይ አገኘን። በርካቶች በጽሁፍ ያነብቡት ቢሆንም በድምጽ ማቅረቡ በተሻለ ሁኔታ መልእክቱ ለብዝሃኋኑ ይዳረሳል ብለን ስላሰብን በመከሸን ወደ እናንተ ለማቅረብ ወደድን። ጉዳዩ እንዲህ ነው በአለም ውስጥ የሚገኘው የሰው ዘር በኮረና ወረርሽን ናላው በዞረበት ወቅት ሹም ሽረት ከወደ ቦታጅራ ተሰማ የሚል ሲሆን ያንን ሹመት ተከትሎ አዲሱ ተሿሚ አቶ ሸምሱ አማን በግል የፌስቡክ ገጻቸው ላይ ይቅርታ የሚል...
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የሬድዮ ፕሮግራም የካቲት 01 2012 ዓም
Переглядів 924 роки тому
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የሬድዮ ፕሮግራም የካቲት 01 2012 ዓም
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የኦክቶበር 30 2019 የሬድዮ ፕሮግራም
Переглядів 1555 років тому
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የኦክቶበር 30 2019 የሬድዮ ፕሮግራም
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የኦክቶበር 09 2019 የሬድዮ ፕሮግራም / meskan media network Oct. 09 2019 radio program
Переглядів 975 років тому
የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የኦክቶበር 09 2019 የሬድዮ ፕሮግራም / meskan media network Oct. 09 2019 radio program
ሬድዮ መስቃን ሚድያ ኔትዎርክ ኦገስት 11 2019 የኢድ አል አረፋ ልዩ ፕሮግራም meskan media network august 11 radio program
Переглядів 4345 років тому
ሬድዮ መስቃን ሚድያ ኔትዎርክ ኦገስት 11 2019 የኢድ አል አረፋ ልዩ ፕሮግራም meskan media network august 11 radio program
ለመላው ሙስሊም ሙስሊማ\nእንኳን ለ1440ኛው ኢድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ
Переглядів 765 років тому
ለመላው ሙስሊም ሙስሊማ እንኳን ለ1440ኛው ኢድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ
አቤም የ1440ኛዪ የኢደል አድሀ አረፋ ብልቃት በወገሬት አሰላናሁ !
Переглядів 985 років тому
አቤም የ1440ኛዪ የኢደል አድሀ አረፋ ብልቃት በወገሬት አሰላናሁ !
ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ከ12 አመት በፊት ፕሮፌሰር ላጲሶ ደሌቦ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ
Переглядів 1,2 тис.5 років тому
ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ከ12 አመት በፊት ፕሮፌሰር ላጲሶ ደሌቦ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ
Yefero shamo poem by awel Ahmed in / የፈሮ ሻሞ በአወል አህመዲን
Переглядів 2445 років тому
Yefero shamo poem by awel Ahmed in / የፈሮ ሻሞ በአወል አህመዲን
Difam kibre- by awel ahmedin ድፋም ቅብሬ - በአወል አህመዲን
Переглядів 995 років тому
Difam kibre- by awel ahmedin ድፋም ቅብሬ - በአወል አህመዲን
Meskan media network radio program may 19 2019
Переглядів 825 років тому
Meskan media network radio program may 19 2019
April 14 2019 meskan media network radio program
Переглядів 925 років тому
April 14 2019 meskan media network radio program
April 21 2019 median media network radio program
Переглядів 1055 років тому
April 21 2019 median media network radio program
April 28 2019 meskan media network radio program
Переглядів 2385 років тому
April 28 2019 meskan media network radio program
Meskan media network April 07, 2019 radio program
Переглядів 1155 років тому
Meskan media network April 07, 2019 radio program
Meskan media network radio program march 31,2019
Переглядів 925 років тому
Meskan media network radio program march 31,2019
Radio meskan media network Feb 07/የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የፌብርዋሪ 07 2019 የሬድዮ ፕሮግራም
Переглядів 1645 років тому
Radio meskan media network Feb 07/የመስቃን ሚድያ ኔትወርክ የፌብርዋሪ 07 2019 የሬድዮ ፕሮግራም

КОМЕНТАРІ